ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ)
AMHARA PEOPLE’S ORGANIZATION (APO)
በነአቢይ አሕመድ ኦነግ ኦሕዴድ አስተባብሪነት ጥር ፲፬ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም የተደረገዉን መፈንቅለ ሲዶኖስ አስመልክቶ ሰሞኑን እየሆነ ያለዉን ከፍተኛ ሃገራዊ ቀዉስ፣ የሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል አጥቢያ ካህናትና ምዕመናን ጭፍጨፋ፣ የገፍ እሥራትና አፈናዉን፣ የአቢይ አሕመድና የሽመልስ አብዲስ ድንፋታና ማስፍራራት፣ ቀጥሎም በአስታራቂነት አቢይ ያደረገዉን ትርኢት፣ የፍንቀላዉ ቀዳሚ ተዋኒያን የወረሞ/ጋላ ብሐረተኛች የሆኑት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ልብሰ ተክህኖ ያጠለቁ የቀበሮ ባሕታዊ የኦነግ ፀረ ዐማራ መልክተኞች በራስ ቁዋንቁዋ የመጠቀምና የመገልገል መብት ሽፋን አድርገው በአንፃሩ ደግሞ በኦሮሚያ ክልል ተብዬዉ ዉስጥ የሚኖረዉን እስከ ፳ ሚሊዎን በላይ የሚሆን ዐማራዉ ሕዝብን የቁዋንቁዋና የሃይማኖት መብት ረግጠዉና ጨፍልቀዉ የኦሮሚያን ነጻ ሪፑብሊክ በኢትዮጵያ መቃብር ላይ ባማራ ኪሳሪ የማሳካት ሙከራ እንደሆን በግልጽ ታይቷል። ባፍ መፍቻ ቁንቁዋ መማርና መገልገልን ሰባዊ መብትና ነጻነት የረገጡቱና ያፈኑት፣ ባማርኛና ባማራዉ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ የጥላቻ ዘመቻ ዘወትር የሚነዙት ኦነጋዉያን ቅጥረኛ የጋላ ሊሂቃን ናቸዉ።
በአቢይ አሕመድ ኦነግ ኦሕዴድ ዋና መሪነት በአሩሲ አሰላ፣ በሻሸመኔ፣ በወለጋ ነቀምት፣ በጅማ ፣በወሊሶ ወዘተረፈ ባማርኛተናጋሪ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ምዕመናን ላይ በኦነጋዉያኑ እነ ሽመልስ አብዲሳ፣ አዳነች አበቤ ተቀነባባሮ ዐማራዉን ከኦሮሚያ ክልል ተብዬዉ ልክ በምዕራብና ምሥራቅ ወለጋ ዞን አፈጸሙ ያሉት የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ዘመቻ አንዱ ነው እንጂ ወሽካታዉና ባማራ ጥላቻ ያበደዉ አቢይ አህመድ ዓይኑ በጨዉ አጥቦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ቤተክርስቲያን ከቁዋንቁዋ ግእዝ ሌላ በወረምኛ/ጋሊኛ እንደማትሰብክ አስመስሎ ያቀረበው ዉሽት ነዉ።
አቢይ አሕመድ ና አቀራርራቢ ሽማግሌ ተብየዎች በተገኙበት ከሕገ ወጡ የጫካዉ የኦሮሞ ሲኖዶስ አንዱ ቅጥርኛ ሰለንዳቢስ ሽማግሌ ሲቀዣብር የችግሩ ዋና ምክንያት የክርስትና ሃይማኖት በኢትዮጵያ ሲጀመር ከላይ ከቤተ መንግሥቱ ወደ ሕዝቡ ስለሆነ ቤተ ክህነት አንጋሽ፣ አወዳሽና የጥቅም ተካፋይ፣ ካህናቱም ከንድ ነገድ ወገን ማለትም ከዐማራ ብቻ የተያዘ በመሆኑዋ ምክንያት ስብከተ ወንጌል ለጋላዉ፣ ለጋምቤላዉና ሌላዉ ብሐረሰብ አልተደርሰም ብሎ ወሻከተ።
ሌላዉ ጉድ ደግሞ ፲፭ ሚሊዎን የጋላ ኦርቶዶክ ክርስትና አማኞች በቁዋንቁዋቸዉ ባለመሰበኩና በላመቀደሱ ፕሮቴስታንት ጴንጤ ሆነዋል አለ። ከቁልቤ ገብርኤ የስዕለት ገቢ ላካባቢዉ ሕዝብ ይዋል ብሎ መናፍቁ የኦነግ ካድሬ ቦተለከ። በቁልቢ አካባቢ ያሉት ነዋሪዎች በአብላጫ ቆቱ እስላሞች መሆናቸዉ እየታወቀ። ፊንፊኔ ኬኛ እንደሚሉትና ያዲስ አበባ አድባራት መዳዬ ምፅዋትንም ኬኛ ብለዋል። በሌላ በኩልም መዲናዋን ለመስልቀጥ ምን የማያደርጉት ነገር አለ? ድሬዳዋንም እንዲሁ ሊሰለቅጡ አቅደዋል። ድሬዳዋ በኢትዮጵያ ሁለተኛ ከተማ ናት። በከተማዋ ዘጠኝ ቀበሌዎች ወስጥ ከሚኖረ ሕዝብ ቁጥር ያማራዉና የጉራጌ በጣም ከፍተኛ ስለሆነ ወያኔ ትግሬና ተለጣፊዎች ሁለት የገጠር ወረዳዎችን ኢሳ ጉርጉራ ገደቡርሲን አክለዉ 40-40-20 አፓርታይድ መሥርተዋል። አሁን ባላዉ የድሬዳዋ ሕዝብ ስብጥር 32% ወረሞ፣ ዐማራ 34፣ ሱማሌ 24% ፣ ጉራጌ 7% በሃይማኖትም ረገድ እስላም 51% ፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 46% ፣ ፕሮቴስታንት 3% ነዉ።
በባሌ ዞንም የኦርቶዶክስ አማኞች 25% ነዉ።
የወረሞ/ጋላ ቤተ ክህነት እንመሥርታልን ዕቅድና ዝግጀት ከዉስጥና ከዉጭ ተከናዉኖ ነው ወደ መፈንቅለ ሲኖዶስ ደረጃ የደረሰዉ።በመጀመሪያ ባማራ ጥላቻ ሕሊናህ ለናወዘው አንተ የንጨት ሽበታም ወራዳ ሽማግሌ የኦነጋዉያኑ የነጀዋር መሐመድ፣ በቀለ ገርባ፣ መራራ ጉዲና ፅንፈኛዉ ካድሬ የጵጵስና ቆብ ደፍተህ በጣም ሥር የሰደደ ያማራ ሕዝብ ጥላቻን ባደባባይ ስትቀላምድ ሊነገረህ ግድ ይላል።
ኢትዮጵያ ክርትስትናን የተቀበለችዉ ራሱ መጽሐፍ ቅዱስ በምሥክርነት ጽፎት ይገኛል። በሕዋሪያት ሥራ የኢትዮጵያዊ ጀንደረባ ጥምቅት ታላቁ ማስረጃ ነዉ። የኤግዚአብሔር መላክ ለፊልጶስ ነገረዉ ሄዶም እንድያጠምቀዉ። በፈቃደ እግዚአብሐር የመጣ እምነት ነዉ። አዎን በ330ዓ.ም ክርስትና የመንግሥት ብሔራዊ ሃይማኖት ሆኖ ነው እነ አባ ሰላማ ከመንበረ ማርቆስ እስክንድሪያ ጵጵስናን ያመጡት። ስለሆነም ኦርቶዶክስ ክርስትና ከርዕሰ አድባራት አክሱም መዲናችን ተነስቶ እስከ ደቡብ ጋሞ ጎፋ፣ ከፋ፣ እናሪያ፣ ዳዋሮ (ሐረርጌ)፣ ባሌ፣ ሲዳሞ፣ ወጂ፣ ፈጠጋር (አሩስ)፣ ቢዛሞ ወዘተረፈ የተስፋፋ መሆኑን ጀርመናዊዉ አይከ ሃበርላንድ ያደረገዉ የመስክ ጥናት ያረጋግጣል /አልተስ-ክርስትንቱም ኢን ሱድ-ኤትዮፒየን ፍራንዝ ሽታይነር ፈርላግ 1976 /።
በ16ኛዉ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ አጋማሽ በዘመነ አጤ ልብነ ድንግል (1508-1540) በግራኝ አሕመድ የቱርክና ያረብ ቅጥረኛ ጅሃዳዊ የ፲፬ ዓመታት ወረራና ዉድመት በሁዋላ ነዉ የተረፈዉን ደግሞ ፍጹም አረመኔ ዘላን ጋሎች ከመኖሪያቸዉ ቤናድር ጁባ ወንዝ ሸለቆ በሱማሌ እስላሞች ተመንጥረዉ ሲባረሩ ነዉ በባሌ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ምድር ገብተዉ፣ በሉባ የደፈጣ ዉጊያ ስልት ገበሬዉን በመስለብ፣ በመግደል ና በመዝረፍ፣ በየስምንት ዓመቱ አዲስ ወራሪ አዝማች እየሰየሙ ነዉ ከባሌ እስከ ትግሬ፣ ከምሥራቅ ዳዋሮ ሐረርጌ እስከ ምዕራብ ቢዛሞ/ወለጋ ተንሰራፍተዉ የሰፈሩት። ጥንታዊዉ ነባር የደቡብ ኢትዮጵያ ጅግና ሕዝብ ጉራጌዉ፣ ከምባታዉ፣ ወላይታዉ፣ አንበሳዉ ጋሞ ወዘተ. ሕዝበ ክርስቲያን ከጋላ አረመኔ ወራሪ ጋራ ተዋግተዉ አገራቸዉንና ሃይማኖታቸዉን ጠብቀዉ ኖረዋል። እንዲሁም የእናሪያ ጎንጋ ሕዝብ እስከ 18ኛዉ ክፍለ ዘመን ድረስ ከሜጫ ጋላ አረመኔ ወራሪ ጋራ በከፍተኛ ጅግንነት የተዋጋ ሕዝብ ክርስቲን ነዉ።
በመላዉ ኢትዮጵያ ሁለት ሦስተኛው የክርስትና ሃይማኖት አማኝ ሲሆን ሲሦዉ ደግሞ የእስልምና ሃይማኖት አማኝ ነዉ። ነገር ግን በኦሮሚያ ክልል ተብዬዉ ነዋሪ ሕዝብ በአብዛኛዉ የሱኒ እስልምና አማኝ መሆኑ ይታወቃል። በሁለተኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና አማኞች ሲገኙ ከእነዚህም በአብዛኛዉ ዐማሮች (ከ20 ሚሊዩን በላይ) ቀጥሎም ጉራጌዎች፣ ጋሞዎች፣ ትግሬዎች፣ ወዘተረፈ ናቸዉ።
በክልሉ ወስጥ ከከተማ እስከ ገጠር ቀበሌ የሚገኙት የኦርቶዶክስ አቢያተ ክርስቲያናት ባማራ ነዋሪዎች ከብዘ ዓመታት በፈት የተተከሉ ናቸዉ። በክልሉ ዉስጥ በከፍተኛ ደረጃ የእስላምና ፣ ጥቂት የጴንጤ ልዩ ልዩ ፕሮቴስታንትና በቅርብ ዓመታት ከዘመነ ወያኔ ትግሬ አገዛዝ ወዲህ አአማዊ አረመኔ የጋላ ዋቂፈታ ጣዖት አምላኪዎች ይገኛሉ። ዋናዉ ግንዛቤ ኦሮሚያ ክልል በተሰኘዉ ዉስጥ ከሚኖረዉ ጠቅላላ ሕዝብ ዉስጥ ጋልኛ ተናጋሪዉ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቁጥር ከጉራጌዉ፣ ከጋሞዉ፣ ከከምባታዉ፣ ከወላይታዉና ከሲዳማዉ ያነሰ ሆኖ ሳላ ኦነጋዉያን በሃስት የሕዝብ ቁጥርና የእስላም አማኒያንም በመደመር ሲኖዶስ በኮታ ይሆናል ብለዉ ጫት ቃሚና ሱሰኛ ዱርዬ አዉደልዳይ ሳይቀር መሾማቸዉ ተረጋግጧል።
ለምሳሌ በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ካሉት አራት ዋና ጎሣዎች፤ ቆቱ (የሀረርጌ ጋላ)- 80%፣ ዐማራ-17%፣ ሱማሌ-1.2%፣ አርጎባ-1% ናቸዉ።
በአሰበ ተፈሪ /ጭሮ/ ከተማ አምስት የኦርቶዶክሳዉያን አቢያተ ክርስቲያን ይገኛሉ። ምዕመናኑ የከተማው ነዋሪ ዐማሮች፣ ጉራጌዎች፣ ትግሬዎች ወዘተ እንጂ አንድም ቆቱ አባል የለም። በአቢይ አሕመድ ኦነግ/ኦሕዴድ ዋና መሪነት በተደረገዉ መፈንቅለ ሲኖዶስ ተሾሜያለሁ ባዩ አንዱ የኦነጉ ካድሬ አጁማጃ መናፍቅ አሰበ ተፈሪ ልደታ ማርያም ቤተ ክርስቲያንን በኦሮሞ ልዩ ኃይል፣ ፖሊስ አስለቃሽ ጭስና ቆቱ እስላሞች ትብብር ሰብሮ በመግባት ቤተክርስቲያንን ይጠብቁ በነበሩት ላይ አስለቃሽ ተኩሰዉ ከፍተውና ሰብረዉ በመግባት አረከሱት፣ ዘረፉት።
በክልሉ ዉስጥ በያለበት የተፈጸመዉ ይህ ሕገወጥ ድርጊት የመንግሥት ተብዬዉን ቀጥታ ጣልቃ ገብነትና ዉገና ያሳያል። በምን ምክንያት ነው የቁልቢ ገብርኤል ሃብት ንብረት ለጸረ ዐማራ ኦነጋዉያን ኪስ መሞሊያ መሆን አለበት ብለዉ ቡራ ከረዩ የሚሉት?
በአሩሲ አሰላ፣ በሻሸመኔ፣ በወለጋ ነቀምት፣ በጅማ ፣በወሊሶ ወዘተረፈ ባማርኛ ተናጋሪ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ምዕመናን ላይ በኦነጋዉያኑ እነ አበይ አሕመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ አዳነች አበቤ ተቀነባባሮ ዐማራዉን ከኦሮሚያ ክልል ተብዬዉ ልክ በምዕራብና ምሥራቅ ወለጋ ዞን አየስፈጸሙ ያሉት የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ዘመቻ አንዱ ነው እንጂ ወሽካታዉና ባማራ ጥላቻ ያበደዉ አቢይ አህመድ ዓይኑ በጨዉ አጥቦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ቤተክርስቲያን ከቁዋንቁዋ ግእዝ ሌላ በወረምኛ/ጋሊኛ እንደማትሰብክ አስመስሎ ያቀረበው ዉሽት ነዉ በምዕራብ ወለጋ ዞን የሚኖረዉ ሕዝብ ስብጥር 32 % ዐማራ፣ ኦሮሞ 60% ፣ ማኦ% ሲሆን በሃይማንት ደግሞ 52% ፕሮቴስታንት፣ 25% ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ና 18% እስልምና እንደሆነ ይታወቃል።
በምሥራቅ ወለጋ ዞን ደግሞ በሃይማኖት 62 % ኦርቶዶክ ክርስቲያን፣ ፕሮቴስታንት 16% ፣ እስላምና 12% ሲሆን ባሕላዊ 8.7% ነዉ።
በኦነግ/በኦሕዴድ በወለጋ ዘወትር የሚደረገዉ የዘር ማጥፋትና ማፅዳት ሃይማኖታዊም ይዘት እንዳለዉ የተረጋገጠ ነዉ።
እጅግ በጣም አሳፋሪዉ በሬዉ ላም ወለደ የኦነጋዉያን ትርክት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርትስቲያን ባጀት በይበልጥ ላማራ ክልል ይውላል ብለዉ መናገራቸዉ። በባንቱስታን አፓርታይድ የዘር ፌደራሊዝም የባጀት ምደባን መስፍርት በሕዝብ ቁጥር ብዛት አድርገዉ ነገር ግን ያማራዉን ሕዝብ ቁጥር ሆን ብለዉ ቀንሰዉ፣ በአንፃሩ የኦሮሞ ተብየዉን ጎሣ ብዛት በዉሸት የፈጠራ ቁጥር አስበልጠዉ እንደሚዘርፈት ሁሉ ቤተ ክህነቱንም በብሐር ኮታና በቁዋንቁዋ ሽፋን እስላሙንም ሳይቀር አካተዉ ሊቀራመቱ አስበዋል። ዳሩ ግን ከቶ አይሳካም። ከእንግዲህ ያማራዉ ብዙሃን ኦርቶዶክሳዉን ሃብት ንብረት ለፀረ ዐማራ የኦነግ ጋላ ካድሬ ማደለቢያ አይዉልም። በጉራጌዉ፣ በከምባታዉ፣ በጋሞዉ፣ በእናሪያ-ጎንጋዉ፣ ባማራዉ አገርና ምድር በተለይም በጎጃም፣ በሰሜን በጌምድር፣ በመላዉ ሸዋ ና በቤተ ዐማራ ያብነት ትምህርት ቤቶች፣ የካህናት ማሰልጠኛ ከፍተኛ የትምሀርት ቤቶች፣ የህክምና የአዛዉንት መጦሪያና መንከባከቢያ ተቁዋሞች መመሥርት አለባቸዉ።
መፈንቅለ ሲኖዶስ አድርገናል ብለዉ ምዕመናን አስጨፍጭፈዉ፣ ቤተክርስቲያንን ከአዘረፉት፣ ስብረዉ ገብተዉ ከአረከሱት፣ ፀረ ዐማራ አረመኔ የኦነግ ጋላ ካድሬዎችን ከሕጋዊዉ ሲኖዶስ ጋራ ጭራቅ አብይ አሕመድ አስታራቂ መስሎ የከወነዉን ተዉኔት፣ ስምምነት ተደረገ ተብሎ የቀረበዉ ዝርዝር ሐተታ በፍጹም ተቀባይነት የለዉም።
የታሰሩትና የታፈኑት ኦርቶዶክሳዉያን ባስቸኩዋይ ይፈቱ!
የኦነግ/ኦሕዴድ አብይ አሕመድ መንግሥት ከኢ.ኦ.ተ.ቤ እጅህን አንሳ!
ባዲስ አበባ ዙሪያው የወረሞ ያልሆኑ ቤቶችን ለይቶ ማፍረስ ይቁም!
በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩት ዐማሮች በቁንቁዋቸዉ ዐማርኛ የመማርና መጠቀም መብታቸዉ ይከበር!
የሻሸመኔ ከተማ ጨፍጫፊና አስጬፍጫፊዎች ለፍርድ ይቅረቡ!
መፈንቅለ ሲኖዶስ ያደረጉትና ያስደረጉት በቁጥጥር ሥር ዉለዉ ለፍርድ ይቅረቡ!
የሕሊና እስረኞቹ እነ ጋዜጠኛዉ አዛዉንት ታዲዎስ ታንቱ፣ አርበኛ ዘመን ካሴ፣ የይፋት ፋኖ መሪዎች እነ እንዳለ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ናትናኤል ያለም ዘዉድ፣ 22 ሽህ የፋኖ አባላት ወዘተረፈ ይፈቱ!
ዐሕድ
19.02.2023