ነፃ አስተያየቶች አዲስ አበባ ወይስ አዲስ አባባ? – ኤፍሬም ማዴቦ December 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ ወይስ አዲስ አባባ? ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) ክፍል አንድ አባት የእጅ ስልኩን ረስቶ ወደ ቤት ሲመለስ፣ ትምህርት ቤት ያደረሰው ልጁ ሶፋው ላይ ተጋድሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች ድህነቷን እናፍቀዋለሁ፤ ሊያሳስበኝ ግን ልቦናዬ ጊዜ የለውም፡፡ ህይወት ረከሰ፤ ሞት ነገሰ! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ) December 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ድሀ የነበረች ጊዜ – ያኔ ያለው ለሌለው ያካፍል ነበር፤ የሌለው ጎዳና ወጥቶ፣ ደብር ተጠግቶ ለምኖ በልቶ ያድር ነበር፡፡ የድሀ ልጅ በባዶ እግሩ ትምህርት Read More
ነፃ አስተያየቶች ፓትሪያሪክና ጳጳሳት ሆይ! December 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ መቼ ይሆን እንደ አቡነ ጴጥሮስና አቡነ ሚካኤል “ከምዕመና በፊት እኛን መስዋእት አድርጉ ምድሪቷም ለጭራቆች አትገዥ!” ብለው የሚገዝቱ አባቶች የምናየው? ጳጳስ ሆይ ሕዝብ ታለቀ እንኳን Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹‹መዋቅራዊ ማሻሻያ መርሃ-ግብር!!!›› ከዓለም ባንክና አይኤምኤፍ ሆድቃ፣ ዶላር ፍለጋ በጨረቃ!!! (ክፍል 2) – ሚሊዮን ዘአማኑኤል December 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ክፍል 2 ሚሊዮን ዘአማኑኤል(ኢት-ኢኮኖሚ) ዶላር ፍለጋ በጨረቃ!!! ላም አለኝ በሠማይ፣ ወተቷንም አላይ!!! የኢንተርናሽናል ግሮውዝ ሴንተር የፖሊሲ ተመራማሪ ዶክተር ቴዎድሮስ መኮንን፤‹‹የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋት በኢትዮጵያ›› በሚል Read More
ነፃ አስተያየቶች ” የሚሰማ ጆሮ ያለው የሰማል ። የማይሰማም አይሰማም ። ዓዋቂ ሰውም ጥፋትን እያየ ” ዝም አይልም ! ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ December 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ Atlantis was the ancient most continent of the earth, and civilization had reached the highest possible peaks. But whenever a civilization reaches a great Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያና የቴክኖሎጂ ዕድገት ፈለግ! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) December 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ በአቶ ታደሰ ንጋቱ የማቴሪያል ሳይንቲስት ባለሙያ፣ በመጋቢት ወር 2016 ዓ.ም የተጻፈ ባለ 337 ገጾች መጽሀፍ። ትችት፣ በዶ/ር ፈቃዱ በቀለ የስልጣኔ ተመራማሪ፣ የኢኮኖሚ ዕድገት ባለሙያና ለሰለጠነ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራ ሆይ! በአውሬ የተጎረሰ ልጅ ራሱን ሳያተርፍ እናቱን ሲያድን የት አገር አይተሃል? – በላይነህ አባተ December 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በልጅነቴ አንድ ቆፍጣና ጎበዝ ሊበላው በቃጣ የቀን ጅብ የፈጠመውን ጀግንነት አይቻለሁ፡፡ ይህ የቀን ጅብ የሰነፍ አህያ ፍለጋ ሰፈሩን ሲያዳርስ አድሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራ፣ ወያኔ፣ ኦነግና ሻቢያ – መስፍን አረጋ December 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጠላቶች ማንነታዊ ጠላቶች እና ምንነታዊ ጠላቶች ተብለው በሁለት ዐብይ ክፍሎች ሊከፈሉ ይችላሉ፡፡ ማንነታዊ ጠላት ማለት በማንነት (ማን በመሆን) የሚጠላ ጠላት ማለት ሲሆን፣ ምንነታዊ ጠላት ማለት ደግሞ በምንነት (ምን Read More
ነፃ አስተያየቶች የመከራ ቤተ ሙከራ ከመሆን እንዉጣ ! December 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ርዕሰ ከተማ አስከሆነች ድረስ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ህዝብ በመሆኑ አንድብሄራዊ ሠንቀደቅ ዓላማ ፣አንድ አገር እና አንድ መዲና መኖር ዉድ ሳይሆን ግድ Read More
ነፃ አስተያየቶች በግንኙነት ወቅት ከሴትም ሆነ ከወንድ የማይጠበቁ ሁለት አስደንጋጭ ክስተቶች!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ December 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ወደተነሳሁበት አስገራሚ የጋራ ጉዳይ ከመግባቴ በፊት ስለሀገራችን ወቅዊ ጉዳይ ትንሽ ልናገር፡፡ “በማን ላይ ቆመሽ …” እንዲሉ ነውና ከሁሉም የሚቀድመው የሀገር ጉዳይ ነው፡፡ አክራሪ ኦሮሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች አልቃሽ እና አወዳሽ -ህዳር ፳፱ December 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጉልቻ ቢለወጥ……ወጥ ላይወጠወጥ ቢወጠወጥ ላይጣፍጥ…..ቃል በቃል ቢተካ ከጋጋታ ያለፈ ጠብታ እርካታ የለም ፡፡ ከግማሽ ክ/ዘመን በፊት ታላቁ ኢትዮጵያዊ የስነፅሁፍ ሠዉ ደራሲ ፣ዶ/ር ከበደ ሚካኤል Read More
ነፃ አስተያየቶች ይቅርታ መርሳት አይደለም – ጥሩነህ December 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ ካርባ አመት በላይ የደረሰብንን ግፍ ይቅር ልንል እንችል ይሆናል፤ ያውም ደግ ልብ ካለን። ግፉን ግን ምን ጊዜም አንረሳውም። ለመርሳት መሞከርም የለብንም። ይልቁንም ተከታዩ ትውልድ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቅድሚያ ቅድሚያ ትኩረት ዒላማን እና አቅጣጫን የሳተ አስተሳሰብና አካሄድ! – ጠገናው ጎሹ November 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ November 27, 2022 ጠገናው ጎሹ ባለፈው ሰሞን ልዩ ልዩ ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጎብኘት ላይ እያለሁ አንድ ትኩረቴን የሳበ የቪዲዮ ቅንብር አየሁና በጥሞና ተመለከትኩት። ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ምሥጋና ይግባውና በዚህ የማህበራዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች መንግሥት ያለጥበብ አይቆምም፤ ሀብትም ያለጥበብ አይቆይም!!! ተረት ታሪክን አያሸንፍም!!! (ፂዮን ዘማርያም) November 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) የጫካው ጦርነት ፕሮጀክት ምስጢር ሲገለጥ፤ አንድ ሚሊዮን ወጣቶች ህይወታቸውን አጥተዋል………!እንዲሁም አንድ ትሪለየን አምስት መቶ ቢሊዮን ብር የመሠረተ-ልማት ውድመት በሁለቱ ዓመት ጦርነት ተመዝግቦል፡፡ Read More