December 1, 2022
5 mins read

ይቅርታ መርሳት አይደለም – ጥሩነህ

TPLFካርባ አመት በላይ የደረሰብንን ግፍ ይቅር ልንል እንችል ይሆናል፤ ያውም ደግ ልብ ካለን። ግፉን ግን ምን ጊዜም አንረሳውም። ለመርሳት መሞከርም የለብንም። ይልቁንም ተከታዩ ትውልድ ከትምህርት ቤት ጀምሮ እንዲማረው፣ እንዲያጤነው ማድረግ ታሪካዊ አላፊነት ነው። እርቀሰላም፣ ይቅርታ በመርህ ጥሩ ነው፣ የውደፊቱንም አብሮ ለመጓዝ ብቸኛ መንገድ ነው። መርሳትና ለማስረሳት መሞከር የነገውን ሌላ እልቂትና ግፍ ዛሬ ዘር መትከል ነው የሚሆነው። የቻላችሁ ይቅር በሉ ግን የሆነውን አትርሱ ትውልዱንም አስታውሱ፣ዛሬ የሆነውን መጠነ ሰፊ ግፍ ነገ እንዳይደገም ማድረግ የሚቻለው የሆነውን በማድበስበስ ሳይሆን እውነቱን አንጥሮ በማውጣት ትውልድ እንዳይደግመው ማስተማር ሲቻል ብች ነው። አይሁዳውያን በየቦታው የሆሎኮስት ሙዚየም የሚከፍቱትና የደረስባቸውን አበሳ ለአለም የሚያሳዩት የሰው ልጅ ከዚህ ተምሮ እንደገና እንዳይደግም ለማድርግ እንጂ እልቂቱን በማስታወስ የሚያገኙት የአእምሮ እፎይታ ስላለው አይደለም።

እውነትን ማድበስበስ የተጠናወተንን በሽታ አክመን የሚመጣውን ትውልድ እውነትን ማስጨበጥ ግዴታቸን መሆኑን ልንረዳ ይገባል። ታሪክን አለማወቅ፣ የተሰሩ ግፎችን አልማስታወስ  አስቀድመን እንዳንጠነቀቅባቸው ያጋልጣል።

ዛሬ የትግሬው ወሮ በላ በሃገራችን ላይ ያደረሰውን ግዙፍ ግፍ ወደጎን የምንልበት ምንም ምክንያት አይኖርም። የቅር ማለቱ እንዳለ ሆኑ፣ ይቅር ለማለት የሚችሉ። ይቅር በሉ ታሪኩን ግን አትርሱ ሌሎችም እንዲረሱ አትሞክሩ። አንዳንድ ሰዎች ከመንግስትም ጨምሮ በህዝባችን ላይ የውረደውን ምድራዊ ሲኦል ተውት አድርገን የውደፊቱን ብቻ እንመልከት ይሉናል። ይህ አደጋ አለው፣ ታሪክ የሌለው ዛሬንና ነገን የሚያመዛዝንበት ግንዛቤ አይኖረውም። ግፍና በደልን ደብቆ ሰላማዊና ጤነኛ መሆን አይቻልም። ባጭሩ የተቀበር ቦምብ ለምጭው ትውልድ ማቆየት ነው።

          እውነቱ ይነገር ከደረሰብን በደል አይበልጥም

*ከወጣት እስከመነኩሴ የደፈረን እርጉም ቡድን፣

* ህጻናት ሽማግሌ ሳይል ህይወትን የቀጠፈ እርኩስ መንፈስ

* የቤት እንስሣትን የትኩስ ኢላም  ያደረገን አውሬ

* በበላበት ላይ የሚጽዳዳ ከከብት በታች ከብት ቡድን

* ከሊጥ ጀምሮ ስራውን በዘረፋ ያሰማራ ጠላት ዝርዝሩ ተቆጥሮ አያልቅም።

ወያኔ ያደረሰውን ስቃይ ልብ ያላችሁ፣ ደጎች ይቅር በሉት አሁንም የምደግመው ግን እውነታውን አታደባብሱት። ለቻለ ይቅር ማለት ጥሩ እንደሆነ አምናለሁ ከዚያ በላይ ደግሞ እውነታው በግልጽ እንዲወጣ እፈልጋለህ፣ ትውልድ እንዲማርበትና አይደገምም እንዲል እፈልጋለሁ።

የወያኔ መጀምሪያ ተግባር የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይ የአማራንና የአፋርን ህዝብ ደግሞ በተለይ ክሽፍትነቱ ጅምሮ ያረደውን የወልቃይትንና ራያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነው። የዘረፈውን መመለስ አንዱ ጸጸት ነው፣ ካሳ መክፈል ግዴታው መሆኑን ተረድቶ ከሰላሳ አመት በላይ የዘረፈውንና በውጭ ያስቀመጠውን የኢትዮጵያ ህዝብ አንጡራ ሃብት መልሶ ለባለቤቱ መስጠት ነው።

በይቅርታ ስም ትውልድ የእውቅት ድሃ ሆኖ ለሌላ እልቂት አይዳረግ።ይቅርታና መርሳት አይምታቱ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል:: ጃዋርን እና የቄሮን ትውልድ በቅጡ ለመረዳት መጽሃፉ ማንበብ

የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም   January 10, 2025  በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ ቤተ ሰብ፡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ያጣችሁ: ልጆቻችሁን የቀበራችሁ፡ አካልችሁን ያጣችሁ፡ የተሰነዘረውን ብትር በመከላከል ላይ ያላችሁ፡ያለፈቃዳችሁ በመንግሥት ተጽእኖ ወደመግደልና

በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛ ተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡

January 10, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ¹⁵ የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለ ጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ ፥ ¹⁶ ተራራዎችንና   በላያችን ውደቁ በዙፋንም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቍጣ ሰውሩን ፤ ¹⁷ ታላቁ የቁጣው ቀን  መጥቶአልና ፥ ማንስ ሊቆም ይችላል ? አሉአቸው ። ራእይ 6 ፤  15_17 ይኽ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። የኢየሱስን ልደት ሰናከብር የየሐንስ ራእይን ማንበብ ጠቃሚ ይመስለኛል ። ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን

ከኢየሱስ የፍርድ ቀን በፊት በህሊናችን ውስጥ ፍቅርን ለማንገስ እንጣር 

የምጣኔ ሀብታዊ ፍጥ፣ የፖለቲካ፣ የእውነትና የሰብአዊ መብት ታጋይ፣ የአመኑበትን ነገር ለመናገር እንደ ፖለቲከኛ በቃላት ሳያሽሞነሙኑ ቀጥታ የሚናገሩት የሀገሬ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነበሩ “ዘር ቆጠራውን ተዉት፤ የአባቶቻችሁን ሀገር ኢትዮጵያን አክብሩ!”  አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

ሀገር ወዳዱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

January 6, 2025
Go toTop