ነፃ አስተያየቶች ምርጫ የጎሣ አፓርታይዳዊ አገዛዝን የሚያጸና ሕዝባዊ ውሳኔ ሳይሆን በሕዝብ ለሕዝብ የሆነ ዲሞክራሲያዊ የመንግሥት አስተዳደር ለመመስረት ውክልና መስጪያ ነው ። March 22, 2026 by ዘ-ሐበሻ ንጉሤ አሊ ምርጫ ዲሞክራሲያዊ የመንግሥት አስተዳደር በዳበረባቸው አገሮች በህገ መንግሥታቸው በተደነገገው መሰረት ማሕበረሰቡ ሊያስተዳድሩ ይችላሉ ብለው እምነተ የጣሉባቸውን ግለሰቦች ወይንም የፖለቲካ ፓርቲዎችን በመምረጥ ለተወሰነ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትዝብት: ልዩ እትም ሃሙስ መጋቢት 10 ቀን 2018ዓም (19-03-2026) – አገሬ አዲስ March 19, 2026 by ዘ-ሐበሻ ከረጅም ጊዜ በኻላ በዚህ እርእስ ስር ለመጻፍ ያስገደደኝና ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት በሰሞኑ ያዬዃቸውና የሰማዃቸው እረፍት የሚነሱ አገር ነክ ጉዳዬች መኖራቸው ነው።ከነዚያም ውስጥ በምርጫው ዙሪያ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጎሣ ፌደራሊዝምን ዲሞክራሲያዊ ማድረግ ይቻላል ? – ንጉሤ አሊ March 16, 2026 by ዘ-ሐበሻ ርዕዮተ ዓለም የአንድን ሕብረተሰብ (ማህበረሰብ) ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ የእድገት አቅጣጫ አመላካች ፍኖተ ካርታ ነው ። ይህ የተግባር መመሪያ በግለሰቦች ፣ በቡድኖች ወይንም በድርጅቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች የዛሬ 130 ዓመት ጀግኖቹ እናቶቻችንና አባቶቻችን በአደዋ በወራሪው የጣሊያን ኃይል ላይ የተቀዳጁት ድል የሰላዮችና የአገር አፍራሽ ኃይሎች ማወናበጃ መሳሪያ መሆን የለበትም!! March 10, 2026 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መጋቢት 3፣ 2018(March 10, 2026) መግቢያ የዛሬ 130 ዓመት በአፄ ምኒልክና በውድ ባለቤታቸው በእተጌ ጣይቱ ብጡል የሚመሩት ጀግኖች እናቶቻችንና አባቶቻችን በወራሪው የኢጣሊያን ኃይል Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰላም ስምምነትና የጅምላ ይቅርታ በሰብዓዊ መብት ሕጎች መነጽር ሲታይ – ባይሳ ዋቅ ወያ March 9, 2026 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ፣ በቅርቡ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነሠ) አባላት በሰላም እጃቸውን ሰጥተው ወደ ማኅበረ ሰቡ ለመቀላቀል ተስማምተዋል የሚል ዜና በሰፊው ተሠራጭቶ ነበር። በአገራችን ሁሉም ነገር ምሥጢር Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦህዴድ ብልጽግና ታሪካዊቷን ኢትዮጵያን እያመሳትና እያፈራረሳት ነው – አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) March 9, 2026 by ዘ-ሐበሻ ክፍል አንድ የዐቢይ አህመድ አስር ቀይ ስህተቶች የብልጽግናው ሊቀመንበር ዐብይ አህመድ አሊ በስህተት የተሞላ ፖለቲካዊ ርዕዮት እና በጥፋት የታወቀ ውሳኔ ሰጪነታቸው ተለይተው ይታወቃሉ፡፡ ምንም Read More
ነፃ አስተያየቶች የዛሬዋ ኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ሳይንሳዊ ዕውቀት ጋር አለመተዋወቅ፣ የንቃተ-ህሊና አለመኖር ወይም አለመዳበር፣ ጥያቄ ለመጠየቅ ያለመቻል ችግር ነው! ለአቶ ኤፍሬም March 3, 2026 by ዘ-ሐበሻ ማዴቦ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር ምንድነው? ብሎ ለጠየቀውና “መልስም ለመስጠት ለመኮረው” የተሰጠ ትችታዊና ሳይንሳዊ ሀተታ መልስ!! ቁጥር ፪ Sometime people don`t want to hear the truth because they don`t want their illusion Read More
ነፃ አስተያየቶች የሽግግር መንግስት ለምንድነው የሚያስፈልገን፣ እንዴትስ ይመሰረታል? February 28, 2026 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ(emadebo@gmail.com) አገራችን ኢትዮጵያ ተከታታይ ሥርዓተ መንግስት ያላት፣ የረጂም ጊዜ ታሪክና የገናና ሥልጣኔ ባለቤት የነበረች አገር ናት። የዛሬዋ እንግሊዝ እንደ አገር ከመመስረቷ ከብዙ መቶ ዓመታት Read More
ነፃ አስተያየቶች በአንዲት ኢትዮጵያ ሁለት ኢትዮጵያዎች! February 23, 2026 by ዘ-ሐበሻ ይኄይስ አእምሮ የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ ለመግለጽ ብዛታቸው ከሰባት ሺህ ለሚያልፉት የዓለማችን ቋንቋዎችም አስቸጋሪ ነው፡፡ “ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ” የሆነው ከጥልቁ የጨለማው ዓለም የተላከብን አቢይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቢይ አህመድን አገዛዝ በቃ የምንለው ነገ ሳይሆን ዛሬ ነው February 16, 2026 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ(emadebo@gmail.com) ኢትዮጵያ የምትገኝበት የአፍሪካ ቀንድ የአለማችን ኃያላን አገሮች፣ታሪካዊ ጠላቶቻችንና ከፍተኛ የገንዘብ ክምችት ያላቸው አገሮች አይናቸውን የጣሉበትና ለረጂም አመታት ከቀውስ፣ ከግጭትና ከጦርነት ተላቅቆ የማያውቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፀረ-ፍልስፍናና ኢ-ሳይንሳዊ የሆነው የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝምና የተቀረው የምዕራብ ካፒታሊስት አገሮች ፖለቲካ የፈጠረውና የሚፈጥረው አደገኛ ዓለም አቀፋዊ ሁኔታ!! February 10, 2026 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥር 3፣ 2018( February 10, 2026) በአሜሪካና በተቀሩት የምዕራብ አውሮፓ ካፒታሊስት አገሮች ውስጥ ያለው ትልቁ ችግር የፖለቲካው መድረክና የመንግስት መኪናው በሳይንቲስቶች፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ላም እሳት ወለደች! ትግርኛ ግጥም – አሰር ኣሉላ ዮሐንስ February 4, 2026 by ዘ-ሐበሻ ነፃ ትርጉም – ይነጋል በላቸው (yinegal3@gmail.com) የግጥሙ ርዕስ – ላሕሚ እንታይ ወሊዳ? ምንጭ – ethiomedia.com ከዚህ በታች ያለው ግጥም ከአንድ በትግርኛ የተጻፈ ግጥም ወደ አማርኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) እኔም የምለው አለኝ! February 2, 2026 by ዘ-ሐበሻ ይኄይስ አእምሮ በቀጣዩ ዐረፍተ ነገር የምለውን ለማለት በርግጥም የተወሰነ ጥናትና ምርምር አስፈላጊ መሆኑ አይካድም፡፡ [ይሁንና] ካነበብኩትም፣ ከሰማሁትም፣ ፈጣሪየ ረዘም ያለ ዕድሜ ሰጥቶኝ በሕይወት ተሞክሮየ Read More
ነፃ አስተያየቶች የወልቃይት እውነተኛ ታሪክ እና የጎሳ ፖለቲካ አደጋ February 1, 2026 by ዘ-ሐበሻ በአገራችን በህወሃትና በአማራው በኩል ለተቀሰቀሰው የሰሞንኛው ውጥረት በዋናነት የወልቃይት ጉዳይ እንደሆነ ይታወቃል:: በዚህ ጥያቄ ላይ የቀድሞው የትግራይ እንደራሴ የነበሩት ልዑል እራስ መንገሻ ስዩም ሳይቀሩ Read More