ነፃ አስተያየቶች ሊነጋ ሲል ይጨልማል !! ከድር ጠንክር ከመርካቶ May 3, 2026 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን ቴዲ አፍሮ በለቀቀው አዲስ ዘፈን፤ እኛየመርካቶ ልጆች ስምምነን !! ብለናል እኛ የፒያሳ ልጆች ብልጭታ ነው !! ብለናል እኛ የልደታ ልጆች ጽዮኝ ሙሽራዬ !! ብለናል እኛ የካሳንቺስ Read More
ነፃ አስተያየቶች አብይና ሥልጣኑ – አንዱ ዓለም ተፈራ April 29, 2026 by ዘ-ሐበሻ ረቡዕ፣ ሚያዝያ ፳ ፩ ቀን ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም. (04/29/2026) ጭምቅ ሃሳብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ የሥልጣን ዘመናቸው እየረዘመ ነው። ረዘመ የሚለውን መመዘኛ፤ በሕዝቡ ላይ እየደረሰ ካለው Read More
ነፃ አስተያየቶች የህወሃትንና የአቢይ አህመድን አገዛዝ በሚመለከት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ተንታኞች ወይም ምሁራን ነንባዮች የሰሩትና የሚሰሩት ትልቁ የታሪክ ወንጀል!! April 27, 2026 by ዘ-ሐበሻ የህወሃትና የአቢይ አህመድ አገዛዝ፣ ሁለቱም የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ፕሮጀክቶች መሆናቸውን ያለመገንዘቡ አደገኛነት! ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ሚያዚያ 18፣ 2018( April 26, 2026) ይህ ፀሀፊ ወያኔ ስልጣን ላይ እንዴት እንደወጣና፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዝብ እንዲነሳበት ያመቻቸው ኦህዴድ ብልጽግና የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ አቃውሶታል April 25, 2026 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል ስድስት “There are two world views of Ethiopia: externally a rising nation with great economic and investment potential; internally, a troubled land with Read More
ነፃ አስተያየቶች መንግስትም እንደመቅደስ መታየት ያለበት ነገር ነው!! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) April 19, 2026 by ዘ-ሐበሻ ሚያዚያ 11፣ 2018(April 19, 2026) በአገራችንም ሆነ በአብዛኛዎቹ የሶስተኛው ዓለም አገሮች ያለው ትልቁና ዋናው ችግር የመንግስትን መኪና የጨበጠ ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ሁሉ በአጋጣሚ ያገኘውን ዕድል ወይም Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦህዴድ ብልጽግና ታሪካዊዋን ኢትዮጵያን እያመሳትና እያፈራረሳት ነው—-ብልጽግና አማራው የፖለቲካ ሚና የለውም ብሏል April 16, 2026 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል አምስት የፖለቲካው ቀውስ “ጅጅጋ የሚኖር ሶማሌ ያልሆነ ሌላ ኢትዮጵያዊ የማህበረሰባዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብት የማይኖረው ከሆነ የመንግሥታችን ስርዓት አፓ ታይድ ነው ማለት ነው። ሌላ ምንም Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦህዴድ ብልጽግና ታሪካዊዋን ኢትዮጵያን እያፈራረሳት ነው –የጠቅላይ ሚንንስትሩ ሃሰት ሲደጋገም እውነት ይመስላል – አክሎግ ቢራራ (ዶር) April 10, 2026 by ዘ-ሐበሻ ክፍል አራት ኢትዮጵያን ልንታደጋት የምንችለው አንድ ስንሆን ብቻ ነው። አንድ ለመሆን ራሳችንን ከከፋፋዩ የዘርና የብሄር ፖለቲካ ማጽዳት አለብን። የዐብይ አሀመድ አምባገነንት፤ የብሄር ጽንፈኛነት፤ እ-ፍትሃዊነት Read More
ነፃ አስተያየቶች ዐማራ ጠላቱ ማነው ? – ንጉሤ አሊ April 10, 2026 by ዘ-ሐበሻ “ዐማራ ጠላቱ ሆዳሙ ዐማራ ነው” ፍሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም ሁለቱ አፓርታይዳዊ ጽንፈኛ ድርጅቶች ህወኃትና ኦነግ የዐማራን ሕዝብና እምነቱን በጠላትነት ፈርጀው ሊያጠፉ ህገ መንግሥት ቀርጸውና አጽድቀው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰው ፍለጋ በላንባዲና! April 8, 2026 by ዘ-ሐበሻ በበላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ይህ ሳምንት የሰው ልጅ መለኮትን በዲናር የሸጠበት ሳምንት ነው፡፡ ይህ ሳምንት ደቀመዝሙሩ መምህሩን ዶሮ ሳይጠባ ሶስቴ የካደበት ሳምንት ነው፡፡ ይህ ሳምንት Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃይማኖትና ፖለቲካ : አብሮ ሲቦካ !! – ከድር ጠንክር : ከመርካቶ April 7, 2026 by ዘ-ሐበሻ ኑ ! ዓብይ አህመድ : ገነትን : ወይም ጀነትን : ያወርሳችኋል : ተደመሩ !! ቢያሻችሁ ብዙ ተባዙ ! ምድርን ሙሏት ! መንግሥተ ሰማያት የእናንተ ትሆናለችና !! ወንጌለ መደመር: ምዕራፍ ቅጥፈት : ቁጥር Read More
ነፃ አስተያየቶች ጭንቅላቱ በጥሩ ዕውቀት ያልታነፀ የጦርነትና የስግብግብነት ምንጭ ነው፣ ባህልን ያወድማል፣ ሰፊውም ህዝብ የኑሮን ትርጉም እንዳይረዳ ያደርጋል!! April 5, 2026 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መጋቢት 27፣ 2018(April 5, 2026) ዕውቀት የሚባለው ከረጅም ጊዜ ጀምሮ የምንጠቀምበት በምዕራብ አውሮፓ ውስጥ የፈለቀና በኋላም በአሜሪካን የተስፋፋ ነው። እኛ ብቻ ሳንሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦህዴድ ብልጽግና ታሪካዊዋን ኢትዮጵያን እያመሳትና እያፈራረሳት ነው- ትብብር ለምን አስፈለገ? አክሎግ ቢራራ (ዶር) – ክፍል ሶስት April 3, 2026 by ዘ-ሐበሻ የዚህችን ወጣት እንባ ተመልክቶ የማያስጨንቀው ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን? የሷን እንባ ስንት የውጭ አገር ሰዎች አይተውት ይሆን? ይህ ሁኔታ ጋዛ ወይንም ዩክሬን ወይንም ኢስራኤል ወዘተ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥንቃቄ የሚሻው የብልጽግና የስንብት ኑዛዜ – ንጉሤ አሊ March 29, 2026 by ዘ-ሐበሻ የብልጽግና ፓርቲ የካቲት 2018 ዓ.ም የሕልውና ሥጋቶች ትንተና እና ስትራቴጂክ የመፍትሔ አማራጮች (ለፓርቲያችን እና ለመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች የተዘጋጀ ወቅታዊ የግምገማ ሰነድ) በሚል ባዘጋጀው ባለ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦህዴድ ብልጽግና ታሪካዊዋን ኢትዮጵያን እያመሳትና እያፈራረሳት ነው–መሰረታዊ ለውጥ ያስፈልጋል March 27, 2026 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል ሁለት የመሰረታዊ ለውጥ አስፈላጊነት ለምን? በክፍል አንድ እንዳሳየሁት የኢትዮጵያ ኦህዴድ ብልጽግና አገዛዝ ኢትዮጵያንና መላውን ሕዝቧን ሊታደጋቸው አልቻለም። እንዲያውም የዐብይ አህ ድና ግብረአብሮቹ የዚችን አገር እና ሕዝብ Read More