ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ ሕገመንግሥት የተዋቀረው “የብሄር ፖለቲካ” እና “የዘረኝነት ስርአት”፤ ያስከተለው መዘዝና መፍትሄዉ፤ – ክፍል-4 May 28, 2023 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ፤ ባለፈው ጽሁፌ (በክፍል-3)፤ አሁን ያለው የኢትዮጵያ ሕገመንግሥት በዉስጡ፤ በተለይም በሶስቱ የመንግሥት ቅርንጫፎች (ሕግ አዉጭ፤ ሕግ አስፈጻሚና ሕግ ተርጓሚ) መካከል ያሉትን የተዛቡ መዋቅራዊ ግንኙነቶችና Read More
ነፃ አስተያየቶች የአብይ የዋሻ ቤተመንግስት እና የቀደምት ዐፄዎቹ ቤተመንግስት ምን እና ምን ናቸው!! May 28, 2023 by ዘ-ሐበሻ የሃገር መሪዎች በዘመናት መካከል የራሳቸውን አሻራ ጥለው ማለፋቸው እሰየው የሚያስብል ሲሆን ይህን አሻራቸውን መጭው ትውልድ ሲያስታውሰው ይኖር ዘንድ ፣ በስማቸው ቤተመንግስቶችን ፣ ሃውልቶቻቸውን እና መሰል Read More
ነፃ አስተያየቶች አዲስ አበባ፡ እህት ዋና ከተማ ያሻት ይሆን? (ዳንኤል ካሣሁን) May 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ ከፌደራል ዋና ከተማነት ባሻገር ከኒዮርክና ጄኔቫ ቀጥሎ ሶስተኛዋ ትልቋ የዲፕሎማቲክ ዋና ከተማ ናት ይባላል። በተጨማሪም የአፍሪካ ህብረት፣ በርካታ የተባበሩት መንግስታት ቅርንጫፍ ተቋማት፣ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ግማሽ ጎፈሬ ግማሽ ልጬ የሆነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰው ተኮር ፕሮጀክት May 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ በቶፊቅ ተማም ከዛሬ አንድ መቶ ሰላሳ ስድስት አመት በፊት በአፄ ሚኒሊክ መናገሻ ከተማ የሆነችውን አንኮበር ጥለው ወደ አዲስ አለም አቀኑ መቼስ እንጦጦ የሰማይ ጫፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ “ኢህአዴግ አስካለ ” የመከራ ቀንበር ይኖራል ! May 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኢህአዴግ ስል “የሞተዉን አያ ይለዋል ” እንደሚለዉ የአገራችን ብሂል ከየት የመጣ ወይም የት ነበርክ ብሎ አንዳንድ አንባቢ እንደሚደመም እገምታለሁ ፡፡ እኔ ግን ድሮዉንም ቢሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ የማንነት ፤ወሰን/ ዳር ድንበር እና ሉዓላዊነት ጉዳይ ለምን ይደበሰበሳል ? May 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ እንደ አገር ስትመሰረት እና ስትኖር ከ፭ ሽ ፭፻ ዓመታት በላይ ማስቆጠሯን ከእኛ በላይ ዓለም እና ዓለም የደረሰበት ዕዉነት(ስነ ሰብ ) ይህም በእንግሊዥኛዉ “ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአብይ አህመድን ጉድና ቅሌት ራሱም አይችለው (እውነቱ ቢሆን) May 24, 2023 by ዘ-ሐበሻ በአሁኑ ወቅት አገራችንና ህዝባችን ከምንጊዜውም ይበልጥ በታሪክ ተወዳዳሪ በሌለውና ታይቶ በማይታወቅ እጅግ አስከፊ በሆነ ችግር ውስጥ ወድቀዋል፡፡ ከአምስት አመት በፊት በህዝብ መራራ ትግል ወያኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ ድምፅና ቁንጫ ባዶ ቤት ይወዳል ። …” አዳም ሀይለአብ May 24, 2023 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፊሰር መሥፍን እንዳሉት ” በዶ ቤት በቁንጫ ይወረራል ። ” እናም ሀገሬ ዛሬ በየትኛውም ተቋም ፤ በመንፈሳዊ ተቋማት ጭምር ፤ ምሁራኑ በሰበብ አስባብ ተጠርገው Read More
ነፃ አስተያየቶች የጭራቅ አሕመድ መፃኢ ዕጣ፤ በለማ መገርሳ መረሸን May 24, 2023 by ዘ-ሐበሻ ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ በልቶ ለመጨረስ ቆርጦ የተነሳ ኦነጋዊ አውሬ ቢሆንም፣ አውሬውን እንደ እንዝርት የሚያሾረውና ባማራ ሕዝብ ላይ የሚያሰማራው ግን ‹‹ቀድሞ የይፋ አሁን የሕቡዕ አለቃየ›› Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያውያን ሆይ! ብሔራዊ የመንፈስ ልእልናችን ጣረ ሞት ላይ እንዳለ ይህ አንዱ ምልክት ነው! May 24, 2023 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ከክርስቶስ ልደት በፊት የታሪክ ጠሐፊው ሄሮዱተስና ከክርስቶስ ልደት በኋላም ነቢዩ መሐመድ ኢትዮጵያን የፍትሀዊ ሰዎችና የፍትህ አገር ሲሉ መስክረውላት ነበር፡፡ ስናስተውል ያደግነውም Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራን የማጥቃትና ሀገር የማፍረስ ወንጀል ይቅርታ የለውም፣ ተያይዞ መጥፋትን ያስከትላልና May 23, 2023 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) ሀ) የተባረከች ሀገር ነበረች፣ የምድሯን ስፋት፣ የወንዞችዋንና የሃይቆችዋን ብዛትና ግዙፍ የተፈጥሮ ሃብቶችዋን ስንመለከት በእርግጥ አምላክ ሁሉንም አሟልቶ እንደፈጠራት እናያለን። ውድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለሁላችን! – —ፊልጶስ May 23, 2023 by ዘ-ሐበሻ ማህበራዊ መገናኛ አውታሮች የዘመኑ የስልጣኔ ውጤቶች ናቸው። በአግባቡ የተጠቀሙበት ለህዝባቸው ብልፅግናን፣ እድገትንና አብሮነት አስገኝቶላቸዋል። የኛ ቢጤዎች ግን በተቃራኒው ህዝብን ለመለያየት፣ ድህነትንና ኋላቀርነትን ለማስፋፋት፤ ብሎም አገርን ለማፍረስ እየተጠቀምንበት Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰሚ ሆይ ንቃ እንዳትሆን ዕቃ ፡ ሸንጋይ ከ ሸምጋይ ለይ! May 22, 2023 by ዘ-ሐበሻ በዘመናችን በአስመሳዮች እና ሆድ አደሮች የአገር አንድነት እና በሄራዊ ደህንነት ፣ ህዝባዊ ስጋት ፣ የህዝቦች በአገራቸዉ የመኖር ተፈጥሯዊ መብት ማጣት፣ ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታጣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቀጥ ብሎ ለመቆም የለገማችሁ የዘመኑ ካህናት ሆይ! ሰማእታት አባቶቻችን ከሰማይ ቤት እያዘኑ ነው! May 21, 2023 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የአቡነ ጴጥሮስን፣ የአቡነ ሚካኤልን፣ የአባ ገብረየሱስን፣ የአቡነ ቴዎፍሎስን፣ የመላከ ብርሃን አድማሱንና የሌሎችንም ሰማእታት.መስቀል ጨብጣችሁ በቤተክርስቲያኗ ቁማር በመጫወት ላይ ታሉት ወሮበሎች ትእዛዝ Read More