ነፃ አስተያየቶች ግልፅ ደብዳቤ ለአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት አባላት (አሰፋ ዘለቀ) August 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአሰፋ ዘለቀ አስቸኳይ ጥሪ በቅድሚያ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። የአንድነት ፓርቲ ደጋፊ ነኝ። በተለይም ላለፉት አንድ አመት የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መርህ፣ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች Read More
ነፃ አስተያየቶች የመኢአድ እና አንድነት ዉህደት ለማጨናገፍ ችኮላው ለምን? August 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ አልዩ ተበጀ አብዛኞቻችን የአንድነት እና መኢአድ ዉህደት ተጠናቆ፣ በአዲስ መንፈስ የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄን እንቀጥላለን የሚል ተስፋና ጉጉት ነበረን። የኢትዮጵያዉያንን መተባበር የማይፈልገው ሕወሃት/ኢሕአዴግ፣ በሚቆጣጠረው ምርጫ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሁለት ሀገር ስደተኛው – ጋዜጠኛ። (ሥርጉተ ሥላሴ) August 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 10.08.2014 (ሲዊዘርላንድ -ዙሪክ) እንሆ – በዚህ ዘመን ታሪክን እንደ ከሰል አመድ ባደረገ ጽልመታዊ የወያኔ ሃርነት ትግራይ ዘመን – የአንድነቱ ልዑል የአሉላ ማሾ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዐይነ ስውር ድንጋይ ወርውሮ፣ ጠላቱን ስቶ ወዳጁን መታ! August 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ምነው ወዳጅህ እኮ ነኝ፤ ቢለው”“ዝም በል! ዋናው አለመሳታችን ነው!” አለውከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጓደኛሞች ጫካ ሄደው እንጨት ቆርጠው ለመምጣት ይፈልጋሉ፡፡ አንደኛው በመጥረቢያ ቅርንጫፍ እየቆረጠ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚዲያ አፈና ትግሉን ያጠናክረወል እንጂ አያቀጭጨውም ! (ከይድነቃቸው ከበደ) August 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ተሰባስቦ መቃወም እንዲሁም መደገፍ፣ አንድ ሰው የሚመስለውን ሃሳብ በፈለገው መንገድ መግለፅ፣ የመምረጥና የመመረጥ፣ መንግስትን የመተቸት፣ በራስ ፍቃድ የመናገረ እና ያለመናገር ፣ በዓልንና አይማኖትን መከተልና Read More
ነፃ አስተያየቶች በዓሉ ግርማን ለመግደል ሴራ ያስፈልግ ነበር ወይ? August 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ ( ከተስፋዬ ተሰማ) በቅርቡ በኢትዮ ሚዲያ የታዋቂው ጋዜጠኛና ደራሲ በዓሉ ግርማ አሳዛኝ ህልፈት/አሟሟት በተመለከተ “በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች አልጮህ አሉ” በሚል ርእስ አንድ ጽሑፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጨረቃ ፈስ። (ሥርጉተ ሥላሴ) August 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ የቀልዱ ጎጆ የድቡሽቱን ህልምን ይደረምሳል። ሥርጉተ ሥላሴ 02.08.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ክፍል – አንድ። አዬነው ሰማነው ጉዳችሁን። እንዲህ መንፈስን ማሰራችሁ አልበቃ ብሎ ደግሞ የኤሉሄ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኣንድነትና መኢኣድ ውህደት ኣብነት ይሁን ለ ኦነግ፣ ሸንጎ፣ ግንቦት 7፣ ሰማያዊ፣ ሌሎችም፦ August 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ በወለየሱስ የኣንድነት እና መኢኣድ ውህደት ፍጹም ጽናት በተሞላበት ኣቓም ጸንተው እዚህ ደርሰዋል። በኢህኣዴግ ስር ሁኖ እዚህ መድረስ ምን ያህል ፈታኝ መሆኑን ተገንዝበን የሚገባውን ድጋፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች ገንዘብ ሲናገር ህግ ዝም ይላል!!! August 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከጋሻው መርጊያ የሰው ልጅ ነጻ ሆኖ እንደተፈጠረ ታላቁ መጽሀፍ እንዲህ በማለት ይገልጻል፡፡‹‹በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፡፡ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ፤እንደገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ›› ገላትያ 5፤1፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የተደራጁ ወንበዴዎች ለመፍጠር እየፈለጉ ያሉትን ብዥታ ለማጥራት (ዳንኤል ተፈራ) July 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዳንኤል ተፈራ ባለፉት ጥቂት ወራት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በጣም ወሳኝ የሆነ ስራ ሲሰራ ነበር፡፡ እሱም ውህደት ነው፡፡ የአንድነት/መኢአድ ውህደት ወሳኝና መሰረታዊ ድርድሮችን አልፎ የቅድመ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከላይ ሆነን ስናይ (ገለታው ዘለቀ) July 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ ገለታው ዘለቀ በቅርቡ የኣሜሪካ ፌደራል ኣቪየሽን ኣስተዳደር(FAA) በዓለም ላይ ለበረራ ኣደገኛ የሆኑትን መስመሮች በካርታው ላይ ከቦ ኣስጠንቅቆ የነበረ ሲሆን በሪፖርቱ ላይ እንደሚታየው እነዚህን Read More
ነፃ አስተያየቶች እኛም የሚሊዮኖች አካል ነን። የአንድነት ጉዳይ ያገባናል – ግርማ ካሳ July 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ፣ ጊዜያቸዉን ወስደው ፣ በአንድነት ዉስጥ እየታየ ያለዉን በሌሎች ድርጅቶች ያልተለመደ፣ ዲሞክራሲያዊ ፉክክርን በመቀላቀል፣ የድርሻቸዉን ለማበርከት በርካታ ጽሁፎችን አስነብበዉናል። ለዚህም ያለኝን ምስጋና Read More
ነፃ አስተያየቶች እረ በመድሃኔ ኣለም ይብቃዎት ኢንጂነር ግዛቸው! July 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ናኦሚን በጋሻው የአንድነት ፓርቲ ከመኢአድ ጋር ሲዋሃድ ዉህዱን ፓርቲ ለመምራት በአንድነት በኩል ዉድድሮች ተጧጡፈዋል። ሶስት እጩዎች የቀረቡ ሲሆን በአብዛኛው ቅስቀሳው እየተደረገ ያለው በአቶ በላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የተዓማኒነት ጉድለት ያለበት መንግስት… ከግርማ ሰይፉ ማሩ July 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከግርማ ሰይፉ ማሩ መንግሰት የሚባለው ነገር ምን እንደሆነ ግራ ገብቶኋቸው ግራ የሚያጋቡን የመንግሰት ኃላፊዎች ያሉበት ሀገር ውስጥ ነው የምንገኘው፡፡ በሃላፊነታቸው ደረጃ የሚመጥን ማስተካከያ ለመውሰድ Read More