ነፃ አስተያየቶች ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳና አቶ ጃዋር መሐመድ ይናገራሉ March 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳና አቶ ጃዋር መሐመድ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (OMN) 2ኛ ዓመት ክብረ በዓልንና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተከስቶ ያለውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ አስመልክቶ ይናገራሉ። Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ጉልበት ላላችሁ ሁሉ | ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም March 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ ልጆች ሆነን ታላላቆቻችን ጉልበት አለን ብለው በደል ሲፈጽሙ ‹እግዚአብሔር በቀዳዳ ይየው!› እንል ነበር፤ ለመርገምም እየፈራን አንዲያው ድርጊቱ እንዲመዘገብልን ማሳሰባችን ይመስለኛል፤ አሁንም እንደዚያ ለማለት ይቃጣኛል፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች አገር በሕወሓት ቀጥተኛ አገዛዝ ስር March 8, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኦሮሚያ በወታደራዊ አገዛዝ ስር የሚለውን ቀድመው በወታደራዊ አገዛዝ ሰር የገቡትን የኦጋዴን የጋንቤላና የአፍር ክልልችን ጨምሮ በአሁኑ ጊዜ ኢትዬጵያ በወታደራዊ አገዛዝ ስር ወድቃለች ማለት ይቻላል። Read More
ነፃ አስተያየቶች እውን ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ጥቁር አይደለንም ይላሉ? | ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ March 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ ተወያዩበት Read More
ነፃ አስተያየቶች የጃዋር መሃመድ ቅኝቶች | ከክንፉ አሰፋ March 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ መገናኛ ብዙሃንን መቼ እና እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል። የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ከፈጸመ በኋላ ግን እንደ በረሃ ተኩላ እያደፈጠ ይናከሳል። ሲናከስ ደግሞ ማንንም አይምርም። Read More
ነፃ አስተያየቶች የአድዋ ድል፦ የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ትውልድ የማንነት ፈተና – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት March 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ረቡዕ የካቲት ፳፫ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲ ነፃነት-ወዳድ ለሆነው የዓለም ጥቁር ሕዝብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሓት “ከቡና ጠጡ” ወደ “መርዝ ጠጡ” ከታደሰ ብሩ March 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ታክሲ ሾፌሮችና ባለንብረቶች ለሁለት ቀናት ያካሄዱት የሥራ ማቆም አድማ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ትምህርት ሊገኝበት የሚገባ ነው። ስታሊናዊ አፈና በሰፈነባት አዲስ አበባ ውስጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች መልስ ለኃይሉ የሺወንድም፤ በወልቃይት ፀገዴ ባህልና ማንነት ጥያቄ እኔም ቅሬታ አለኝ! March 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከዚህ በታች ያለው ፅሑፍ የአቶ ኃይሉ የሺወንድም የመጀመሪያ 8 ገፅ ፅሑፍ እንደወጣ የተዘጋጀ ነበር። ሆኖም በጊዜ ዕጥረት ምክንያት ትየባውንና የፊደል ለቀማውን ሳልጨርሰው ሁለተኛውን “መልስ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ ወያኔያዊ የክተት ዘመቻ (ነፃነት ዘለቀ) March 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ በሁሉም የሀገራችን ግዛቶች ውስጥ በወያኔ ቅልብ ጦር የጭካኔ እርምጃ ሕይወታቸውን ያጡና አሁንም ድረስ እያጡ ያሉ ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ፈጣሪ ተቀብሎ ከፃድቃን አጠገብ እንዲያስቀምጥልን መልካም ፈቃዱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአድዋ ድል ብቻ ሳይሆን ከክፉ ቀን ድልም እንማር!! – ከ ይሁኔ አየለ March 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ ድህነት ዋናው የምግብ ዋስትና አለመኖር ምክንያት ቢሆንም ብቸኛ ግን አይደለም፡፡ ሌላም ብዙ ምክንያቶች ይኖራሉ፡፡ አፍቅሮተ-ቁስ (Materialis) አንዱ ነው፡፡ አፍቅሮተ-ቁስ የሥነ-አዕምሮና የምግብ አጠቃቀም አጥኝዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች ለዲ/ን ኒቆዲሞስ፦ በውቀቱ ስዩም፣ ጓደኛው ተመስገንን “ከሚወዳት ልጅ ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ ማደር …” እንዳለበት አልመከረም! ውሸት ነው! March 1, 2016 by ዘ-ሐበሻ አሊ ጓንጉል aliguangul@gmail.com ዲ/ን ኒቆዲሞስ፣ በውቀቱ ጓደኛው ተመስገንን “..ከሚወዳት ልጅ ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ ማደር …” እንዳለበት መክሯል የሚሉትን ከየትኛው ገጽ ላይ እንዳገኘኸው አላውቅም። “አንሶላ”፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማልኮም ኤክስ: የምርጫ ኮሮጆ ወይም ጥይት | አጠር ያለ ፕሮግራም በሳዲቅ አህመድ March 1, 2016 by ዘ-ሐበሻ እዉቁ የነጻነት ታጋይ ማልኮም ኤክስ የምርጫ ኮሮጆ ወይም ጥይት በማለት ያደረገዉ ታሪካዊ ንግግር በአያሌ ምሁራን አድናቆት የተቸረዉ ነዉ። ኢትዮጵያዉያን ከንግግሩ ሊማሩበት የሚችሉት ነገር ካለ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ የክተት ዘመቻ February 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ ነፃነት ዘለቀ በሁሉም የሀገራችን ግዛቶች ውስጥ በወያኔ ቅልብ ጦር የጭካኔ እርምጃ ሕይወታቸውን ያጡና አሁንም ድረስ እያጡ ያሉ ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ፈጣሪ ተቀብሎ ከፃድቃን አጠገብ እንዲያስቀምጥልን Read More
ነፃ አስተያየቶች ካልፎ ሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ… | በዕውቀቱ ስዩም February 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከዲሲ እስከ ሮድ ደሴት በባቡር የሰባት ሰዓት መንገድ ያስጉዛል ፡፡ ባጭሩ ከጤፍ እንጀራ የሰባት ሠዓት መንገድ ርቄ ነው የምኖረው፡፡ በሠፈራችን የሩቅ ምስራቅ ብጫ ሰዎች Read More