ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት አንገብጋቢ ሁኔታ ሚዛናዊና አስተዋይ አንድነትን አርቆ የሚያይ ሃይል ያስፈልጋታል። January 3, 2017 by ዘ-ሐበሻ #መደማመጥና_ቀናነት ቡድን #መደማመጥና_ቀናነት ቡድን — እኛ በተሻለ ዓለም የምንኖር ኢትዮጵያውያን በነፃ ሀሳብን ማንሸራሸር ለድምፅ አልባ ወገኖቻችን ድምፅ መሆን እንችላለን ።የተሻለ ዕድሉ አለን።በውጭው ዓለም Read More
ነፃ አስተያየቶች እንዴት ከረምሽ! አዲስ አበባ? December 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ መንፈቅ ላለፈ ጊዜ ያህል ተለይቻት ነበርና ነው ናፍቆት በተሞላ ሰላምታ ሞቅ አድረጌ ሰላምታዬን ያቀረብኩላት፡፡ ታዲያ ትናፍቀኝ እንጅ አኩርፌያታለሁ፡፡ ሰላማዊ ወገኖቿ በሀገሪቱ በየቦታው በወያኔ ነብሰ በላ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኦርቶዶክስ ስኖዶስ December 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ ቀን፡ 08/04/09 ዓ.ም አሜሪካ፤ ጉዳዩ፦ ሀሳብን ስለማጋራት ይሆናል፡፡ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዶ አምላክ ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደሞከርኩት እናንተ ወንድሞቸቼና እህቶቼ እያደረጋችሁ ያላችሁት ከፍተኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች በጐንደር ክፍለ ሀገር ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!! December 21, 2016 by ዘ-ሐበሻ በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ላይ ወራሪውና ደም ጠጭው የህወሃት ፀረ-ሕዝብ ቡድን ጀግኖችን እያሳደዱ መግደል ማሰደድና ሀብታቸውን መዝረፍ የጀመረው ከዛሬ 40 ዓመት በፊት ቢሆንም የሚፈፀምባቸውን Read More
ነፃ አስተያየቶች የጥንታዌት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አጭር ታሪክና ሥርዓት December 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ ታሪኩ ዉብነህ ገታነህ ክፍል አራት ቤተክርሲቴያን [ማሳሰቢያ፡ የቤተ ክርስቲያናችንን ታሪክ ማወቅና መመርመር አስፈላጊ ነው፤ ከሁሉ በላይ ሥነ መለኮትን በሚገባ መረዳት አለብን፤ ቤተ ክርስትያን Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ “ወይ እንዳጋጣሚ!” – የጎንቻው December 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ የፈሩት ይወርሳል የጠሉት ይነግሳል፤ ይኽ ንግር በኛ አገር እየሆነ ኑሯል፤ ዘመነ ግልንቢጥ ክፍ አዞ ያረባል፤ ባህር እየኖረ ከጤዛ ይጠጣል፤ ዙፋን ተቀራምቶ በጉልት ይቀናል፤ መቸስ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም እንዲያው ዝም እንበል? – ግጥም December 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ ምርቃት እርግማን፤ ደግ ክፉ ከሆነ፤ እንዲያው ዝም እንበል፤ የሞተ ካልዳነ። እሬሳችን ቀብረን፤ ሃዘን እንቀመጥ፤ ዘመድም ተረድቶ፤ እንባውን ያሟጥጥ። ብረቱን እንጨት ነው፤ እንጨቱን ብረት፤ ብለን Read More
ነፃ አስተያየቶች “የጆሮ ቀለብ ያ’ርገው” የሚባል እውነተኛ ድክረታ! | አቤል ምትኩ (ከአዲስ አበባ) December 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ ካርታ ተጫውተህ ታውቃለህ? ካወቅህ ዲካርት ምን ማለት እንደሆነ ይገባሃል፡፡ ይህን ጨዋታ የማያውቅ ግን የቃሉን ትርጉም ለመረዳት ሊከብደው ይችላል፡፡ የቃሉን ምንጭ ለማወቅ ሞክሬ አልቻልኩም፡፡ ሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች “ኢትዮጵያ ወደፊት በሚወለድ ስርዓት እንጅ እየሞተ ባለ ስርዓት ላይ አትገነባም” – ፋሲል የኔአለም December 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ ፋሲል የኔአለም ገዢዎቹ፣ ቀብረነዋል ያሉት ኢትዮጵያዊነት መልሶ ሊቀብራቸው መሆኑን ሲያውቁ ያወዳድሱት ጀምረዋል። ኢትዮጵያዊነት ከብሄር ፖለቲካ ጋር ፍጹም ተጻራሪ ነው። ኢትዮጵያዊነት የጋራ ታሪክንና ማንነትን መሰረት Read More
ነፃ አስተያየቶች የጥንታዌት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አጭር ታሪክና ሥርዓት -bታሪኩ ዉነህ ጌታነህ December 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ ክፍል ሶወስት ክርስትና እንዴት ወደ ኢትዮጵያ እንደመጣ ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ የመጣው በ4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ነው። እንዴት እንደመጣም የተጻፉ መጻሕፍት በጣም ብዙ ናቸው። Read More
ነፃ አስተያየቶች የመደራጀት መብት ግዴትም አለበት (ይገረም አለሙ) December 1, 2016 by ዘ-ሐበሻ ለማናቸውም ዓላማ ሰዎች ተሰባስበው ድርጅት የመፍጠር መብት አላቸው፤ በአንጻሩ ለድርጅታቸው የሚሰጡት መጠሪያ እናራምደዋለን የሚሉት ዓላማ እና እንደርስበታለን የሚሉት ግብ በተናጠል ግለሰብንም ሆነ በወል ማህበረሰብንና Read More
ነፃ አስተያየቶች ወደለውጥ የማያመራው የትግላችን ጉዞ መሰናክሎች! November 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ ያልተቃኙ እዉነታወች!! የመጨረሻ ክፍል …………እነ ሌንጮ ባቲ/ለታም የዚሁ በሽታ ፈጣሪዎችና ተጠቂዎች ናቸው:: እነሱ ቅልጥፍ ያለች አማርኛ እያወሩ የኦሮሞ ወጣቶች እንዳይግባቡ አድርገዋል:: አንድ ምሳሌ ልጣል:- Read More
ነፃ አስተያየቶች የ“ዓለም አቀፍ አማራ ተራድኦ ድርጅት” ምሥረታ አስፈላጊነትን በሚመለከት – ለውይይት የቀረበ November 23, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዮፍታሔ) ባለፈው 40 ዓመት፣ ይልቁንም ባለፉት 26 ዓመታት አማራውን ያጋጠሙትና አሁንም እንደቀጠሉ ያሉት ችግሮች ከፍ ያሉና ዘርፈ ብዙ ናቸው። ከፍ ያለ ችግር ከፍ ያለ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዚህን ጨቋኝ ስረአት እድሜ እንድናሳጥር መረባረብ ይጠበቅብናል (ልኡል አለሜ) November 23, 2016 by ዘ-ሐበሻ ልኡል አለሜ ይድረስ ለተከበራችሁት ሁሉ! አሁንም ወደፊትም በዚህ ገጽ ላይ የኔ ብቻ አመለካከት እና እኔ የማምንበትን ማንንም የማይወክል ሐሳብ እንደምሰነዝር እያረጋገጥኩ ከዚህ በታች አጠር Read More