ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያዊነትን ማን ነካክሶ አቆሰለው (ክፍል ሁለት) – ያየያየ ይልማ April 8, 2017 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያዊነትን ከነማቀፊያዎቹ የማፈራረስ ፤ በአንፃሩ እራሳቸውንም ቢሆን የፈጠረ በንድፈሃሳባዊ አስምህሮት ድምዳሜ እና ከርሱ ውስጥ በተጨመቀ ጥላቻ የተፈጠሩ ፓርቲዎች ግንባር አበጅተው፤ በተለየ መልኩ ጎጠኛ እና Read More
ነፃ አስተያየቶች ሆነና ነገሩ የተገላቢጦሽ ፣ አህያ ወደ ቤት ውሻ ወደ ግጦሽ | ይገረም አለሙ April 5, 2017 by ዘ-ሐበሻ አበው መሆን ያለበት ቀርቶ የማይሆነው ሲሆን ፣ ያለ አባቱ ያለወግ ሥርዓቱ የሆነ ነገር ሲያጋጥማቸው የሚገልጹበት ይህ አባባል ተቀዋሚ ተብሎ ለተሰለፈው ግን ምን ለምን እንዴት? Read More
ነፃ አስተያየቶች ለሕዝብና ለሀገር፣ ፍቅር እና ክብር ያለው ትውልድ ለመቅረጽ (ከይገርማል) April 1, 2017 by ዘ-ሐበሻ የሀገር ተረካቢ ትውልድ ለማፍራት ስራ መስራት የሚጀመረው ከቤተሰብ ነው። ወላጆች ልጆቻቸው በጥሩ ሥነምግባር ተኮትኩተው እንዲያድጉ ቀዳሚውን ኃላፊነት ይወስዳሉ። ፈላስፋው “ሕጻን ልጅ ከሰጣችሁኝ በፈለግሁት መንገድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትንቢታዊ መልእክት ከቆሼ – ያየያየ ይልማ March 30, 2017 by ዘ-ሐበሻ ከአውሮፓ ከተሞች ሁሉ ዝቅ ያለ ነው ደረጃዋ የተባለችውን፡ የአንዷን አውሮፓዊ ከተማ የቆሻሻ አሰባሰብ ስርአቷን ፣ ቆሻሻ ስለሆነ ብቻ እንደው ባንድ ስም ቆሻሻ ተብሎ ወስዶ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሩስያ በአሜሪካ የፖለቲካ ሂደት ጣልቃ ገብነት ምን እናነባለን? – አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ March 30, 2017 by ዘ-ሐበሻ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ አርብ፣ መጋቢት ፳፪ ቀን፣ ፳፲፱ ዓመተ ምህረት ( 03/31/2017 ) አሜሪካ ለሩስያ የፖለቲካ ተቀናቃኝ ናት። የአሜሪካ ርዕዩተ ዓለም ከሩስያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔ ጠላቴ ነዉ ያለዉ አማራን እንጅ ኢትዮጵያን አይደለም::አንተ ከዬት አምጥተህ ነዉ ወያኔ የኢትዮጵያም ጠላት ነዉ እያልክ የምትጽፈዉ? – ሸንቁጥ አየለ March 29, 2017 by ዘ-ሐበሻ ጥያቄ:- ወያኔ ኢትዮጵያ ጠላቴ ናት ብሎ አልተነሳም::ኢትዮጵያ ጠላቴ ነች ሲልም አልተደመጠም:: የተነሳዉ አማራ ጠላቴ ብሎ ነዉ::አንተ ግን ወያኔ ኢትዮጵያን ጠላቴ እንዳለ አድርገህ ትጽፋለህ እሳ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይበቃል ከአንግድህ …….የበላይ ለመሆን March 28, 2017 by ዘ-ሐበሻ የበላይ ለመሆን አየተሯሯጠ ሁሉም ሰዉ የራሱን መንገዱን መረጠ ሌላዉን ረግጦ መሰላል አድርጎ አምጦ ሳይወልደዉ ሊያደርገዉ ማደጎ ስም አና አድራሻዉን ቀይሮ አስቀይሮ ልያኖረዉ ፈለገ በስቃይ Read More
ነፃ አስተያየቶች በመደብ ትግል የሚያምኑ በመደብ ትግል ይደመሰሳሉ – ሸንቁጥ አየለ March 28, 2017 by ዘ-ሐበሻ ይሄን ጽሁፍ ከማንበብዎት በፊት ቀንጨብ አድርገዉ የሚከተለዉን ቪዲዮ ይመልከቱት:: https://www.facebook.com/FITIH1/videos/1734771353446693/?hc_ref=NEWSFEED -ሁለት መደቦች አሉ::አንዱ የህዉሃት መደብ ነዉ::ሌላዉ ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ መደብ:: የዚህ ጽንሰ ሀሳብ እና Read More
ነፃ አስተያየቶች ባንዲራው የ ‘ሁላችንም’ ነው!! – ታሪኩ አባዳማ March 24, 2017 by ዘ-ሐበሻ ታሪኩ አባዳማ – መጋቢት 2009 የኦነግ መስራች ከነበሩት አንዱ አቶ ሌንጮ (ዮሐንስ) ለታ ከወራት በፊት ስለ ባንዲራችን ጉዳይ ተጠይቀው ሲመልሱ ‘እስከ ዛሬ ሁላችንም ተስማምተን Read More
ነፃ አስተያየቶች እኛ ስናደርገው ትክክል ሌላው ሲያደርገው ወንጀል – ይገረም አለሙ March 24, 2017 by ዘ-ሐበሻ የፖለቲካ ባህላችን ከጅምሩም ያላማረበት በሂደትም መሻሻል የማይታይበት ሆኖ ዛሬም በትናንቱ መንገድ ከመንጎድ መውጣት ባለመቻላችን ለገዢዎች እንደተመቸን አለን፡፡ብልሹው የፖለቲካ ባህላችን ከሚገለጽባቸው መንገዶች አንዱ ሌላው ሲናገረው Read More
ነፃ አስተያየቶች የዳዊት ጠጠር! (መብራቱ ከስቶክሆልም) March 24, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሰዉ በሀገሩ እንደ ዜጋ እኩል ተወዳድሮ ለመኖር ከአንድ ብሔር መወለድ ወይንም በጥብቅ መዛመድ የቅድሚያ መመዘኛ ሲሆንበት፤ ወዶ ያላመጣዉ፣ ፈቅዶ ያልተዛመደዉ ብሄሩ የተፈጥሮ ዉበቱ ሳይሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ምሁራን የታሪክ ተወቃሽ እንዳይሆኑ ሊጠነቀቁ ይገባል! – በፍሥሃ ጽዮን March 14, 2017 by ዘ-ሐበሻ እድለኛ የሆኑ ሀገሮች የተማሩ ዜጎቻቸውን ተጠቅመው ድህነትን ታሪክ ካደረጉ ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ የትምህርት ዋና ግቡም ድህነትንና ኋላቀርነትን ማስወገድ ፤ መልካም አስተዳደርን ማሰፈንና በአመለካከት መበልጸግን የሚያካትት Read More
ነፃ አስተያየቶች ጨለማውን ከማውገዝ አንድ ሻማ ማብራት -መስቀሉ አየለ March 12, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሞት በቆሸው ሰፈረ የሚል ዜና በአለም አቀፍ የዜና ማሰራጫዎች ጭምር ይናኛል፤ ወትሮስ በዚያ መንደር ህይወት ያለ ይመስል፤ ሞቶ በማለፍና እየሞቱ በመኖር መካከል ልዩነት በማይታይበት፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ምንም ነኝ ግን አማራ ! ለዚያውም ደሜ አረንግዋዴ | ግጥም – ባለቅኔ ሙልጌታ ተስፋዬ | አንባቢ – ስንዱ አበበ March 11, 2017 by ዘ-ሐበሻ ምንም ነኝ ግን አማራ ! ለዚያውም ደሜ አረንግዋዴ | ግጥም – ባለቅኔ ሙልጌታ ተስፋዬ | አንባቢ – ስንዱ አበበ Read More