ነፃ አስተያየቶች ቴዎድሮስ – ፋሲካ ገ/ጻዲቅ ወ/ሰንበት May 15, 2017 by ዘ-ሐበሻ ከስም የተጣሉ፡ ስሙ ያስጨነቃቸው ስማቸው የጠፋ፡ ያደ’ፈ ስማቸው ስሙን አንስማ አሉ፡ ስሙ እያስፈራቸው። አንዳንድ ስም አለ፡ ጥንቱን ያልታደለ ከክፉ የዋለ አንዳንድ ስም አለ፡ ባህሪን Read More
ነፃ አስተያየቶች አዎ! አማራ ተኝተሃልና በመቀሌ ከተማ በልጆችህ ላይ የተፈጸመው ግፍ ይገባሃል! (አድማሱ በጋሻው) May 15, 2017 by ዘ-ሐበሻ በመጀመሪያ በመቀሌ የእግር ኳስ ጨዋታ በባህር ዳር ከተማ ተጫዋቾች ላይ ግፍ ሲፈጸምባቸው የሚያሳየውን ፎቶ በአይነ ህሊናዎ ይመልከቱ! አዎ! አማራ ትዕግስትህ ከሚገባው በላይ ሆኖ ወደ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከፖለቲካ ነፃ የሆነ አንድም ሰው የለም ፣ በሀገር ጉዳይ ገለልተኛ መሆን አይቻልም! May 15, 2017 by ዘ-ሐበሻ በቶማስ ሰብስቤ ሀገር የፖለቲከኞች ብቻ አይደለም።በአንድ ሀገር ከፍተኛ ድርሻ ያለው ህዝብ ነው።ከህዝብ የተውጣጣ ፖለቲከኛ ደግሞ አደራ የሚወጣ አካል ነው።ህዝቦች ሀገራቸው ሁሌም በቅርበት የመከታተል ግዴታ Read More
ነፃ አስተያየቶች ገድለህ ማረው May 12, 2017 by ዘ-ሐበሻ ወለላዬ ከስዊድን የሰራህን በዓይንህ አይተህ ሲወሻክት ወይም ሰምተህ ልታቆመው ብትነሳ በዝምታ ፊት ብትነሳ አፍሮ ይተው እንዳይመስልህ ስምህን ነው ሚከትፍልህ ከዛ – ይልቅ ነገርህን አ’ርገህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የላቲን ፊደል ለኦሮሞዎችና ኦሮሞኛ ማደግ እንደማይጠቅም የተሰጠ አስተያየት – ተፈራ ድንበሩ May 9, 2017 by ዘ-ሐበሻ ለተከበሩት አቶ ባይሳ ዋቅ ወያ ፕሮፌሰር ጌታቸውና አቶ አብርሃም ቀጄላ ከላቲን ይልቅ የግዕዝን ፊደል መጠቀም ለኢትዮጵያውያንና ኦሮሞ ወገኖቻችን እንደሚሻል ያቀረቡትን ጦማር በመተቸት ያቀረቡትን አስተያየት Read More
ነፃ አስተያየቶች «ደሸት» የብርሃን እውነት! -ወለላዬ ከስዊድን May 6, 2017 by ዘ-ሐበሻ «ደሸት» የብርሃን እውነት! የማጂ፣ የጅማ፣ የመንዲ፣ የመደባይ አባት የማራ፣ የዥማ፣ የገንቲ፣ የአራቲ.. አያት የአማራው፣ የኦሮሞው፣ የዘር ግንድ አውራ የመተሳሰሪያ እውነተኛ ምንጭ አሻራ! «ደሸት» ኢፋ Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድ ሀገር ከብዙ አመታት በፊት እቆመበት ቦታ ላይ አሁንም እንዴት ሊቆም ይችላል? May 4, 2017 by ዘ-ሐበሻ አንድ ሀገር ከብዙ አመታት በፊት እቆመበት ቦታ ላይ አሁንም እንዴት ሊቆም ይችላል? ሸንቁጥ አየለ ======================================================== ከዛሬ ሶስት እና አራት አመታት በፊት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአርበኞች ግምቦት 7 አመራር አቶ ታደሰ ብሩ ለሜጀር ጄኔራል አበበ ተ/ሃይማኖት የሰጡት ምላሽ – “አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ” May 4, 2017 by ዘ-ሐበሻ ታደሰ ብሩ ሜጀር ጄኔራል አበበ ተ/ሃይማኖት፣ በኔ ግምት አገራችን የገባችበትን ማጥ በጥሩ ሁኔታ የተነተነ ጽሁፍ አቅርበዋል። የጽሁፉ አጠቃላይ ይዘት መደምደሚያ ላይ በቀረቡት የሚከተሉት ዓረፍተ Read More
ነፃ አስተያየቶች በወገኖቻችን ላይ በ ሕወሃት ና ደጋፊዎቹ የሚፈጸምውን የግፍ፣ ሰቆቃ ና ወንጀል በአለም አቀፍ ስለመምዝገብና ማስርጃ ስልመያዝ አስፍላጊነት። (በሙሉቀን ገበየው) May 2, 2017 by ዘ-ሐበሻ ባልፉት 26 አምታት በላይ፡ ሕወሃትና ደጋፊዎቹ በኢትዮጲያውያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትና እይፈጸሙት ያሉት በደል፣ግፍ ና ስቃይ ስፍር ቁጥር የለውም። የሰው ልጅ በወገኑ ላይ እንዲህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይህን ነበር የምፈራው – ነፃነት ዘለቀ April 26, 2017 by ዘ-ሐበሻ ብሥራት ደረሰ – ከአዲስ አበባ ማስታወቂያ! የመጀመሪያው የዐማራ ዓለም አቀፍ ጉባኤ – The First International Amhara Conference May 14 2017 ወያኔን እግዜር ይይለት! የኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች በቴዲ ላይ የዘመቱ – በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዳይመቱ | ይገረም አለሙ April 25, 2017 by ዘ-ሐበሻ ይህ መዳቡ መልኩን ቀይሮ ብረቱ ተመሳስሎ ቆርቆሮው ቅርጹን ለውጦ ሁሉም ወርቅ ተመስሎ ሊቀርብ ይችላልና ሆኖም ታይቷልና ፊት ለፊት ከሚታየው ብልጭልጭ ቀለሙ በስተጀርባ ምንነቱን ማስተዋል Read More
ነፃ አስተያየቶች ፖለቲካም እንደ ሳይንስና እንደ ሂሳብ መታየት ያለበት ወይስ ሳይንሰ-አልባ ! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) April 24, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሚያዚያ 24፣ 2017 መግቢያ ፖለቲካን በሚመለከት ከሂሳብ አንፃር ሳይሆን ከሳይንስ አንፃር ብቻ ለመጻፍ ሳወርድ ሳወጣ፣ አቶ ካሳሁን ነገዎ የኤስ ቢኤስ ጋዜጠኛና ቃለ-መጠይቅ ጠያቂ Read More
ነፃ አስተያየቶች እጃችሁን ከአማራው ላይ አንሱ! – ግርማ በላይ April 13, 2017 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ማኅበረሰብ ከሚታወቅባቸው ዕሤቶቹ መካከል የዳበረ የሥነ ጽሑፍና የፍትሕ ሥርዓት ባለቤት መሆኑ ዘወትር ይጠቀሳል፡፡ ከሥነ ጽሑፋዊ ትውፊቶቹ ውስጥ በአጭር አገላለጽና በምጥን ምሣሌ መልእክትን ማስተላለፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማነው? እንዴትስ ነው? (ተገናው ጎሹ) April 9, 2017 by ዘ-ሐበሻ ማነው? እንዴትስ ነው? አዎ! የረጅሙ ታሪክ የተጋድሏችን፣ ነፃ የራስ አገር የማቆየታችን፣ ለትውልድ ትውልድ ማስተላለፋችን፣ የጋራ ኩራት ነው የጋራ ክብራችን። ዋጥ አድርገን ችለን የቤት ብሶታችን፣ የጭቆናን ቀንበር የገዢዎቻችን፣ በደም በአጥንት ዋጋ አገር ማኖራችን፣ እንደ ሕዝብ እንደ አገር አብረን መዝለቃችን፣ የተገነባ ነው በምስጢረ አብሮነት በውህድ ደማችን። ግን የእብደት ፖለቲካን መልክ ማስያዝ ተስኖን፣ Read More