ነፃ አስተያየቶች የጉድ አገር ገንፎ አድሮ ይፋጃል – ዮሐንስ ደሳለኝ July 24, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን በአንዳንድ የሶሻል ሚዲያዎች ከኢትዮጵያ ቴሌቭዝን ተወስዶ የተለቀቀው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ግራ የሚያጋባና ሰውየው ለይቶላችዋል ያስብላል። እስቲ አሁን መረጃ በበዛበት ዘመን ያውም የህወሃት የሰለላ Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድም ሦስቱም መረራ July 22, 2017 by ዘ-ሐበሻ በዘላለም ክብረት አፍሪካ ከበደ ገና በአስራዎቹ የዕድሜ መጨረሻ ላይ ያለ ወጣት ነው፡፡ በጣም ተስፈኛ ነው፡፡ ሁሌም ለውጥ እንደሚመጣ መናገር ይወዳል፡፡ ለምን ስሙ ‹አፍሪካ› እንደተባለ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ለስርዓት ለውጥ እንጂ ለግብር ቅናሽ አይደለም – የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) July 21, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 13፣ 2009 (ጁላይ 20፣ 2017) በተለያዩ ጊዜ የተለያዩ ችግሮችን እየፈጠረ እድሜውን ማርዘም የሚሞክረው አገር አጥፊ ወያኔ መራሹ ቡድን ከጥቂት ቀናት በፊት ህዝቡ ሊከፍል Read More
ነፃ አስተያየቶች ስምህን ሳላነሳ የተወጋ አይረሳ! (ከይሜ ወረደሮ) July 18, 2017 by ዘ-ሐበሻ ስምህን ሳላነሳ፣ ምኑን ሆንከው ፀጋ ለአብሮነት መኖር፣ እየሆንክ አደጋ፣ አድርገህ ከያዝከው፣ የሙሉቀን ሥራ ለማቃባት ደም፣ ኦሮሞን ካማራ። ‘ጀሃዳዊ ሃረካት’፣ እና ‘አኬል ዳማ’ በለምለሟ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፀረ-ሽብር ሕጉ ዓላማ ሕዝቡን መሪ-አልባ ማድረግ ነው! July 15, 2017 by ዘ-ሐበሻ ስዩም ተሾመ ባለፈው ጓደኛዬ ከአንድ ታዋቂ ምሁር ጋር አስተዋወቀኝና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየን። እኚህ ምሁር ቀድሞ የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ መምህር የነበሩ ሲሆን አሁን ጡረታ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢህአዴግ መንግስት ጨካኝ ወይስ ጨቋኝ? July 11, 2017 by ዘ-ሐበሻ ደረጀ ነጋሽ “የእንካ ግን አትንካ ፖለቲካ” በሚለው ፅሁፍ የኢህአዴግ መንግስት ጋዜጠኞችን፥ ጦማሪያን፣ ፀኃፊዎችን፣ የመብት ተሟጋቾችንና ተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎችን በፀረ-ሽብርተኝነት አዋጁ አማካኝነት ለእስራትና ስደት እንደሚዳርጋቸው ተመልክተናል። በተመሳሳይ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለአዲስ ዓመት ቅድመ ዝግጅት- በራሳችን ላይ እንዝመት፣- ይገረም አለሙ July 9, 2017 by ዘ-ሐበሻ የዘመን መለወጫ ግዜ እንደ የሀገራቱ ቢለያይም በሁሉም የሰው ልጆች ዘንድ አንድ ተመሳሳይ ስሜት ይኖራል፣ በሁሉም ረገድ ካለፈው ዓመት የተሻለ መመኘት፡፡ ለዚህ ይመስለኛል አንኳን አደረሳችሁ፣እንኳን Read More
ነፃ አስተያየቶች በርግጥ ጠላቶቻችን በዝተዋል ሆዳም አማራውን ጨምሮ ቢሆንም ግን እናቸንፋቸዋለን!! (አንተነህ ገብርየ) July 1, 2017 by ዘ-ሐበሻ የእናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል ይላሉ አበው።እናቴ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ቢሆንም ሌላዋ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር የምጋራት እናቴ ደግሞ ኢትዮጵያ በፔትሮሊየም ዘይት የጠገቡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቁልቁለት መንገድ – አገሬ አዲስ June 29, 2017 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ ገደል ስትገባ!! በየትኛውም ዓለም ከተማ ውስጥ የሌለና ያልታዬ ታሪክ በአገራችን ዋና ከተማ በሆነችው አደስ አበባ ውስጥ ለበለጠ የህዝብ ልዩነትና አገራዊ ቀውስ የሚዳርግ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ብሄርተኝነት ትናንትም ነበር ዛሬም አለ ወደፊትም ይኖራል [ቬሮኒካ መላኩ] June 23, 2017 by ዘ-ሐበሻ በእድገት ደረጃ ቁልቁል የሚያድገው ካሮት ነው። የአማራ ብሄርተኝነት ቁልቁል እንደ ካሮት ሳያድግ ወደ ላይና ወደ ፊት መገስገስ ከጀመረ ብዙ ጊዜ ሆነው ። ይሄን በማደግ Read More
ነፃ አስተያየቶች በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት 60 በመቶ ቡና አብቃይ አካባቢዎች ከአምራችነት ውጭ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ June 21, 2017 by ዘ-ሐበሻ ብርሃኑ ፈቃደ ሐረር ከነጭራሹ ቡና ማብቀል ልታቆም እንድምትችል ተንብየዋል የእንግሊዝ ተመራማሪዎች ከኢትዮጵያውያን አቻዎቻቸው ጋር ሆነው ባጠኑት መሠረት፣ እስከ 60 በመቶ የሚገመተው የኢትዮጵያ ቡና አብቃይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለአርበኛው ጸሐፊ ዕዝራ አስቻለው ዘለቀ – ግርማ በላይ June 19, 2017 by ዘ-ሐበሻ በተከታታይ የጻፍካቸውን ሁለት ግሩም መጣጥፎች በፍቅር አነበብኳቸው፡፡ በነዚህ ጽሑፎች እንደተረዳሁት ጥሩ አንባቢ ነህ፤ የብዕር አጣጣልህም ውብ ነው፡፡ ሀገርህንም እንደምትወድ በጽሑፍህ ብቻ ሣይሆን በረሃ መውረድህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሺህ አመት ባሏን በሃያ አመት ውሽማ የለወጠችው ከተማ – ያሬድ ይልማ June 17, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሳህለስላሴ የተባለው በስራ ዘርፋችንም ለልቤም ቢሆን ቅርብ የነበረ ወደጄ፣ የዛሬ ሰባት አመት ገደማ ለትምህርት ከሄደበት አውሮፓ ወደ አገር ቤት ሶስት አመት ሳይሞላው ተመለሰና ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወትሮም ያለ ነው ከጥንት- ሎሌ መጮሁ ከጌታው ፊት፤ – ይገረም አለሙ June 17, 2017 by ዘ-ሐበሻ “ይህ ዋዛና ፈዛዛ ያናፈዘው ትውልድ ደግሞ ከንቱ ነገሮችን ሁሉ ሳይመረምር ይቀበላል፡፡ ብዙዎች የዚህ ትውልድ አባል በመሆናቸው ደስተኛ አይደሉም፡፡ ህሊናውን በሜዞ የሚሸጥ፣በኩርማን እንጀራ የሚሸነግል በፍርፋሪ Read More