ነፃ አስተያየቶች “ካላበዱ ወይ ካልነገዱ…” – ነፃነት ዘለቀ September 8, 2017 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ጳጉሜ 1 ቀን 2009 ዓመተ ፍዳ ነው፤ በእስካሁኑ ጉዞ ከቀጠልን አዲሱንና ግፍና በደል ተባብሶ በወያኔዎች የሚወርድብንን የመከራ ዘመን ልንቀበል አራት ቀናት ብቻ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስትሄድ የመታህ ድንጋይ ስትመለስ ከደገመህ ከራስህ ጋር ስብሰባ መቀመጥ ይገባሀል – ከያሬድ አውግቸው September 6, 2017 by ዘ-ሐበሻ የህውሃት መንግስት 2010 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ለማክበር የጀመረውን ከባህሪው የወጣ ድርጊት ተመልክተው አንዳንዶች ስርዓቱ እውነተኛ የመንግስትነት ባህርይን እየያዘ ነው ሲሉ ይደመጣል። እነዚህ የዋሆች ሰሞኑን Read More
ነፃ አስተያየቶች “ካላበዱ ወይ ካልነገዱ…” – ነፃነት ዘለቀ September 6, 2017 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ጳጉሜ 1 ቀን 2009 ዓመተ ፍዳ ነው፤ በእስካሁኑ ጉዞ ከቀጠልን አዲሱንና ግፍና በደል ተባብሶ በወያኔዎች የሚወርድብንን የመከራ ዘመን ልንቀበል አራት ቀናት ብቻ ቀርተዋል፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምሁራን በእባብ ተሸውደው የዕፀ በለስ ፍሬ መግመጥ እሚያቆሙት መቼ ነው? September 2, 2017 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ድንጋይን እሚያናግረው ውሀ ነው፡፡ በመላ አገሪቱ እንደ ውሀ ደም ያፈሰሱ ነፍሰ ገዳይዎች “የኢትዮጵያ ከፍታና ፍቅር ቀን” ማወጃቸው ድንጋዩን ሳይቀር እያናገረ ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች በፊት የበቀለን ጅራት በዃላ የበቀለ ቀንድ በለጠው! – አገሬ አዲስ September 1, 2017 by ዘ-ሐበሻ አትዮጵያ ለዘመናት ህልውናዋን አስከብራ ፣የቅኝ ገዢዎችን ተደጋጋሚ ጥቃት ተከላክላና ድንበሯን ጥሰው ሲመጡም ቅስም ሰብራ የመለሰች፣ ለብዙ አገሮች የነጻነት ምሳሌ ሆና የኖረች አገር ናት። በቅኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝሆን ላይ የሚጮህ እብድ ውሻ ብቻ ነው!! (ገብረመድህን አርአያ) August 31, 2017 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከህፃናት እስክ አዋቂዎች (የወያኔው) ፡ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ማንነት ካወቁ ብዙ ዓመታት አስቆጥረዋል። ህወሓት ከየት መጣ፣ አላማውስ ምንድን ነው? የሚሉ ጥያቄዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች በዲሞክራሲ ግንባታ ሂደት ዉስጥ ማን ጠያቂ ማን ተጠያቂ ነዉ? August 30, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሸንቁጥ አየለ አንዳን የፖለቲካ ድርጅቶች የሚያነሷቸዉ ጥያቄዎች ስህተት ናቸዉ ባይባልም የዲሞክራሲ ግንባታ ዉልን በአግባቡ ከመረዳት የዘገዩ ናቸዉ::አንዳንዱ የሚመስለዉ ስለ ትናንት እናዉም ሆነ ስለነገዉ ሂደት Read More
ነፃ አስተያየቶች ይህ ስርዓት በፍጹም አይድንም August 22, 2017 by ዘ-ሐበሻ መስቀሉ አየለ በጌታቸው አሰፋ እና በሳሞራ የኑስ መካከል ያለው ፍጥጫ ከድጡ ወደ ማጡ ሆኗል። በሁለቱ አሽቃባጮች ማለትም በኃይሌ ገብራስላሴና በፕሮፌሰር ይሳሃቅ ኤፍሬም በኩል ተጀምሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔ ኣገዛዝ ጎንደርን ከ3 ሸንሽኖ ለማዳከም የጠነሰሰው ሴራ August 21, 2017 by ዘ-ሐበሻ ኣዳነ ኣጣናው ወያኔ ጎንደርን ከ3 የመክፈል ሴራ ኣጉል ልፋት ቢሆንም፣ አርምጃው ያለጥርጥር የቀቢጸ ተስፋ እርምጃ ነው፡፡የኢትዮጵያ ህዝብ የወያኔን ጭቆና፣ ኣድሎ ፣ ርስትን ማዛባት አና Read More
ነፃ አስተያየቶች እስከ መቼ ከትል ያነስን ቦንደኞች? – በላይነህ አባተ August 12, 2017 by ዘ-ሐበሻ ለገሰ ዜናዊ በወቅቱ በነበረው የአረቦች አመፅ ምክንያት በእስራኤሎችና በምዕራባውያን ትዕዛዝ እንደዚሁም ሲወለድ በተነከረበት የአማራ ጥላቻ የአማራን ጥቅም ለመንጠቅ ዓባይን ተሱዳን ደጃፍ ሊገድብ “ሕዳሴና Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔ በአምሳሉ የፈጠረው የአየር ሃይል ሲፈተሽ | አርበኞች ግንቦት 7 August 3, 2017 by ዘ-ሐበሻ አርበኞች ግንቦት 7 – አየር ሃይል ለአንዲት አገር መከላከያ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ እጅግ የላቀ ነው። በዚህም አገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ደረጃ የራሷን የአቪየሽን ተቋም በመመስረት ግንባር Read More
ነፃ አስተያየቶች የመላከ ብርሀን አድማሱ ጀምበሬና የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ አጽም ፍልሰት – ቀሲስ አስተርአየ August 2, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ ሁለት ሽ ዘጠኝ ዓ.ም nigatuasteraye@gmail.com “ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን(ዮሐ 3፡11) “ስለ መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬና ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ “ያየነውን እንድንመሰክር የሰማነውን Read More
ነፃ አስተያየቶች ከደጋጎቹ ጠበቆች መካከል አንዱ July 27, 2017 by ዘ-ሐበሻ — [ ስመጥር የሆኑት ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ! አግባብ ያልሆነው የ1ዓመት ከ7 ወር የእግድ ጊዜያቸው አብቅቶ፤ ፍርድ ቤቶች በክረምት ሊዘጉ ከቀናት በፊት የጥብቅና ፍቃዳቸውን Read More
ነፃ አስተያየቶች በብዕር ስም የሚንቀሳቀሱ አክቲቪስቶቹን ማን ነዉ እያሲያዛቸዉ ያለዉ? – ሸንቁጥ አየለ July 26, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን የአማራ አክቲቪስቶች በወያኔ መጠለፋቸዉን አንዳንድ ወንድሞች እዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለጥፈዉ አነበብኩ:: የመረጃዉ አስገራሚነት ደግሞ አንዳንዶቹ ስድስት አክቲቪስቶች ናቸዉ የተጠለፉት ሲሉ ሌሎቹ ደግሞ Read More