ነፃ አስተያየቶች ስህተትን በስህተት በማረም የተሄደበት ረዥም መንገድ! – ዳዊት ከበደ ወየሳ March 16, 2018 by ዘ-ሐበሻ • ማንም ሰው ስህተት ይሰራል። ነገር ግን መሳሳቱን ሲያውቅ፤ ከስህተቱ ተምሮ እና ያስቀየመውን ሰው ‘ይቅር በለኝ’ ብሎ ወደፊት ይራመዳል እንጂ፤ ስህተትን በስህተት እያረመ አይሄድም። Read More
ነፃ አስተያየቶች ልጄ ሆይ፤ ሰው ሁን ! – መስፍን ማሞ ተሰማ March 16, 2018 by ዘ-ሐበሻ እነሆ ሰንበት ነበረ። ምዕመኑ በሚኖርበት ከተማ በምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድሰት ቤተ ክርስቲያን እንዳለፉት አያሌ ሰንበቶች ሁሉ ባለፈው ሰንበትም ተገኝቷል። ቃሉን ሊሰማ፤ ስለ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘመነ መሣፍንት እና ክልላዊ የስልጣን ሽኩቻው (በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ) March 12, 2018 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን ታሪኳ ልዩ ልዩ አስተዳደራዊ ዘይቤዎችን ስትከተል የኖረች አገር ናት፡፡ ከገጠሟት ብዙ ውጣ ውረዶች መካከል የኢማም አህመድ ግራኝ ወረራ ሰፊ ሽፋን ይይዛል፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ፡ ጆሮ ያለው ይስማ (ከዶ/ር ዘላለም እሸቴ) March 10, 2018 by ዘ-ሐበሻ ይድረስ ለተከበሩ ዶ/ር አብይ አህመድ። በመጀመሪያ ፓርቲዎ ኢሕአዴግ ሕዝብን የመስማት አገልግሎት ለመጀመር እርስዎን በጠ/ሚኒስቴርነት በመሾም ተስፋ እንዲጭር መልካም ምኞቴ ነው። ከጦረኛ መንግስትነት ወደ Read More
ነፃ አስተያየቶች የህዝብ መስዋዕትነት -በወያኔ መስመር እንዳይስት – ይገረም አለሙ March 8, 2018 by ዘ-ሐበሻ የመከላከያ ምሽግ ይዞ የሚዋጋ ኃያል በድንገት ሽሽት ቢጀምር የአጥቂው ጦር አዛዥ ፈጥኖ ግፋ ወደ ፊት፣ አባረህ በለው የሚል ትእዛዝ አይሰጥም፡፡ በጦሩ ላይ የደረሰው ሰብአዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሶስቱ የህወሃት ቀለበቶች ታወቁ! ዳገት ላይ ሰው እንዳይጠፋ ይሁን ! March 7, 2018 by ዘ-ሐበሻ መስቀሉ አየለ የትግራዩ ገዥ ጉጅሌ ላለፉት አራት አስርተ አመታት የተጓዘባቸው “የብሄር ብሄረሰቦች ጭቆና” ወዘተ የሚለው የፖለቲካ ድሪቶ ሞቶ የተቀበረ መሆኑን በራሱ የውስጥ ግምገማ ተማምኗል። Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአድዋ ድል ማግስት፤ አጼ ምኒልክ እና ኤርትራ( ከ ሙሉጌታ ገዛኸኝ) February 28, 2018 by ዘ-ሐበሻ የአድዋውን ጦርነት ድባብ በርካታ የውጭ ጸሓፍት በስፍራው ተገኝተው የዘገቡት ቢሆንም ከአገሬው ዐይን እማኝ ታዳሚዎች መካከል የአጼ ምኒልክ መዋእለ ዜና አሰናጁ ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሤ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመሠረታዊ ዴሞክራሲያዊ የሥርዓት ለውጥ ውጭ ሌላ መውጫ መንገድ የለም! February 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ February 25, 2018 ጠገናው ጎሹ ሰሞኑን በአገራችን የሆነውና እየሆነ ያለው ፖለቲካዊ እውነታ ሩብ ምዕተ ዓመት የዘለቅንበት እጅግ ፈታኝ ( ወፌ ቆመች ሲባል መላልሶ የመውደቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመሠረታዊ ዴሞክራሲያዊ የሥርዓት ለውጥ ውጭ ሌላ መውጫ መንገድ የለም! – ጠገናው ጎሹ February 25, 2018 by ዘ-ሐበሻ February 25, 2018 ጠገናው ጎሹ ሰሞኑን በአገራችን የሆነውና እየሆነ ያለው ፖለቲካዊ እውነታ ሩብ ምዕተ ዓመት የዘለቅንበት እጅግ ፈታኝ ( ወፌ ቆመች ሲባል መላልሶ የመውደቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ ስጋት የተላበሰው ተስፋ” – ከገዙ በቀለ (ዶ/ር) February 24, 2018 by ዘ-ሐበሻ ሁለት በጣም የሚጣረሱ ቃላት ጎን ለጎን ማስፈሬ ብቻ ሳይሆን አብረው እንዲጎዳኙ በማድረጌ እብዱ እንዳያሰኘኝ እሰጋለሁ።ስጋት ቁርሴ፣ ምሣዬና እራቴ መሆን ከጀመረ ከራርሟል፤ ስለሆነም ገና ከጀምሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ በእውቀቱ ስዩም በአምስተርዳም ከተማ ያቀረበው ወግ February 24, 2018 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=LoAPTwpa24c በእውቀቱ ስዩም በአምስተርዳም ከተማ ያቀረበው ወግ Read More
ነፃ አስተያየቶች አገራዊ ቀውስና የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን መሪዎች ሚና በታሪክ February 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ መንግሥቱ ጎበዜ ሉንድ ዩንቨርሲቲ፣ ስዊድን Read More
ነፃ አስተያየቶች እምቢ ለአፋኝ ወታደራዊ አገዛዝ፤ የሽግግር መንግስት አሁን ይቋቋም !! February 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ ሸንጎ ሕወሃት መራሹ የኢሕአዴግ መንግስት ያወጀውን ቀጥተኛ ወታደራዊ አገዛዝ እጅግ በጣም አጥብቆ ይኮንናል። አፋኙ ስርዓት አሁንም በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ማፌዙን አላቆመም፤ አንድም ሕዝባዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የግል አስተያየት | ከገለታው ዘለቀ February 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ የሃገራችን ፖለቲካ በፍጥነት በሚለዋወጡና አቅጣጫቸውን ለመተመን በሚከብዱ ሁኔታዎች ውስጥ ይዋኛል። ለእነዚህ በፍጥነት ለሚለዋወጡ ፖለቲካዊ ክስተቶች ገፊው ነገር (driving force የምንለው) ምንድን ነው? ካለን በተለይም Read More