ነፃ አስተያየቶች የደብረጺዮን ፖለቲካ November 20, 2018 by ዘ-ሐበሻ አቶ መለስ ዜናዊ በሕይወት በነበረበት ዘመን ደብረጽዮን አፍ ማር አይቆይም ይል ነበር:: ምን አይቶ እንዲህ እንዳለው እንጃ! ሆኖም ግን አንድ የሕወሓት ሰው እንዲህ ጽፎ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ወታደራዊ ሪፎርም እና ሙስና” – ተመስገን ደሳለኝ November 18, 2018 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ፍትህ የተሰኘችውን መጽሔቱን ማሳተም ጀምሯል:: ሁለተኛው ዕትምም ልክ እንደመጀመሪያው እትም በጠዋቱ ተሽጦ ያለቀ ሲሆን መጽሔትና ጋዜጣ አዟሪዎችም እስከ ሦስት እጥፍ በማስከፈል Read More
ነፃ አስተያየቶች ለመሆኑ መስዋእትነት ከፈሎ ለውጡን ማን አመጣው ? ግቡስ ምን ነበር ? October 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ ወደኋላ ብዙ ርቀት ሳልጓዝ ህወኃት በትረ ስልጣኑን ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን መልስ ብለን ብንቃኝ ከሽግግር መንግሥት ምስረታው ፣ ህገመንግሥት አወጣጥና አጸዳደቅ ከዚያም እስከ ምርጫ Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድ ሕዝብ ነን ወይስ አይደለንም – nፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ October 22, 2018 by ዘ-ሐበሻ “እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ ሕዝብ ነን” ከሚሉት አንዱ ነኝ። አንድ ከሆንን ለምን እንጋጫለን? “በልዩነት አንድነት” የሚል አነጋገርም አለን። በልዩነት አንድነት ይቻላል ወይ? ልዩነታችንን ጠብቆ አንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ብሔራዊ የእርቅ ጉባኤ አሁኑኑ!!!!! – ጌድዮን በቀለ October 21, 2018 by ዘ-ሐበሻ ጌድዮን በቀለ Gedionbe56@yahoo.com ከ3 ወር በፊት “ የሽግግር መንግስት ወይስ ብሄራዊ እርቅ ጉባኤ” በሚል ርዕስ በጻፍኩት ጽሑፌ ላይ የዶ/ር አብይ መንግስት የሽግግሩ ጊዜ መንገስት Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰባተኛው ንጉሥ ጉድ አፈላ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ October 17, 2018 by ዘ-ሐበሻ ቀድሞ ማመስገን ለተከታይ ወቀሣ አመቺ አለመሆኑ ተዘውትሮ ይጠቀሳል፡፡ ቢሆንም የየዕለቱ ነባራዊ ሁኔታዎች ተለዋዋጭ እንደመሆናቸው በዚህ ነጥብ ረገድ ግትርነት ወይም ይሉኝታ አስፈላጊ አይደለምና እውነቱን ተናግሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጎጃም ክልል ይመስረት ስንል ዘረኝነትን መዋጋታችን ነው (ከይገርማል) October 13, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከጥቂት ቀናት በፊት የጎጃም ክልል ይመስረት በሚል ያስነበብሁት ጽሁፍ እንደነበር ይታወሳል። በጽሁፉ ውስጥ ያነሳኋቸውን ነጥቦች ተመርኩዘው አስተያየት የሰጡኝን ሁሉንም ሰዎች አከብራለሁ። አብዛኞቹ አስተያየቶች አስተማሪም Read More
ነፃ አስተያየቶች ሀገራችን ወደ እርስ በርስ ጦርነት እንዳትገባ ምን ይደረግ? – ቴወድሮስ ኅይለማርያም (ዶ/ር) October 13, 2018 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ውስጥ በዓይነታቸውም ሆነ በመጠናቸው ከዚህ ቀደም ታይተው የማይታወቁና ታላቅ ብሔራዊ ቀውስ የሚያስከትሉ የእርስ በርስ ግጭቶች እየተከሰቱ ነው፡፡ እነዚህ ግጭቶች ባለፉት Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢሕአዴግ በቀጣዩ ምርጫ ያሸንፋል? – በዶ/ር ተክሉ አባተ October 12, 2018 by ዘ-ሐበሻ መቅድም ሀዋሳ በተካሄደው የኢሕአዴግ 11ኛ ጉባኤ ዶ/ር ዐቢይ ከ177 ድምጾች ውስጥ 176ቱን በማግኘት የኢሕአዴግ ሊቀ መንበርነታቸውን አስጠብቀዋል። ዶ/ሩ እንደሚያሸንፉ ብዙ ኢትዮጵያውያን ሲገምቱ ነበርና ውጤቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች የለውጥ-ሀይሉ የጅብ እራት እንዳይሆን!!! – አማኑኤል ታደሰ (ከድሬዳዋ) October 11, 2018 by ዘ-ሐበሻ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ አቶ ዘይኑ ጀማል ለVOA ጋዜጠኛዋ ፅዮን ታደሰ በገለፁላት አሀዝ መሠረት ወደ 240 የሚጠጉ ቀይ ቦኔት ያደረጉ የመንግስት ወታደሮች በተለምዶ አጋዚ ተብለው Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦነግ (OLF) በአስቸኳይ ትጥቅ ይፍታ!! – ከሙሉቀን ገበየሁ October 9, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከ 27 አመታት መራራ ሰላማዊ የኢትዮጲያ ህዝብ ትግል ቦኋላ የትግሉ መንፈስ በ ኢሕአዲግ (EPRDF) ተብሎ በሚጠራው ግንባር ውስጥ ሰንጥቆ ገብቶ በተለይም በቀድሞ ስሙ ኦህዴድ Read More
ነፃ አስተያየቶች “መጠየቅ ማንን ይጎዳል? ማስተዋልስ ማንን ያሳፍራል?” October 9, 2018 by ዘ-ሐበሻ ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) በሀገራችን በየዕለቱ የምንሰማቸው ዜናዎች አስደሳችም – እጅግ አሳዛኝም Read More
ነፃ አስተያየቶች የጎጃም ክልል ይመስረት – ከይገርማል October 5, 2018 by ዘ-ሐበሻ ይቅርታ ይደረግልኝና ከዚህ በፊት የሸዋ ክልላዊ መንግሥት ይመስረት የሚለው ሀሳብ አማራውን የሚያዳክም እየመሰለኝ ብዙም አልወደድሁትም ነበር። አሁን ግን የነበረኝን ቅሬታ አንስቼ የሸዋ ክልላዊ መንግሥት Read More
ነፃ አስተያየቶች የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንበሮች – ሙሃዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት June 5, 2018 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጠዋት ወደ ቢሯቸው ማልደው ሲገቡ የእንግዳ መቀበያ ክፍሉ ወንበሮች ተሰልፈው ጠበቋቸው፡፡ ነገሩ እንግዳ ሆነባቸው፡፡ የዚህን ቤተ መንግሥት ባሕል ገና አልለመዱትም፡፡ የተለመዱ Read More