ነፃ አስተያየቶች “ታማሚ ህሊና ምንጊዜም ተንኳለኛ ና ጠብ አጫሪ ነው።” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ September 28, 2019 by ዘ-ሐበሻ የማንም ሰው ህሊና በትዕቢት ና በማን አህሎኝነት ከተወጠረ ፍርሃ እግዛብሔርን ከውስጡ አምጦ ካወጣ ፣ ታሟል።ህመሙ ለማንም ለምንም ደንታ ቢሥ ያደርገዋል። እራቁቱን አልሄደም እንጂ እብድ Read More
ነፃ አስተያየቶች “Fly out of Ethiopia while you can.” ማለትስ አሁን ነው – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) September 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) ከተማ ይፍሩ የተባሉ የደርግ ዘመን መጀመሪያ አካባቢ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚንስትር(?) ለሥራ ጉብኝት ወደ ውጭ ሄደው በዚያው ቀሩ አሉ፡፡ ለምን እንደቀሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዶ/ር አብይን በእውቀት እንወቅ – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ September 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ነገር መላ እንደሌለው፤ አምላኳ አወቀላት ጉዳዩ ሌላ ነው። ብርሃን ፈነጠቀ ዶ/ር አብይ መጣ፥ ኢትዮጵያን ሊታደግ እርሱ እንቅልፍ አጣ፥ ሁሉም ደገፈና አንድ ላይ ሰልፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃይማኖት፤ እምነትና ፖለቲካ፤ ሕዝብ አደናጋሪ የዘመኑ ውዥንብር September 22, 2019 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ መስከረም 10 ቀን 2012 ዓ/ም ሃይማኖት ለሰብአዊ ፍጡር የተሰጠ የሕልውና መገለጫ፤ የሕይወት ተስፋና ከአምላክ ጋር የሚያገናኝ፤ በዓይን የማይታይ ግን በመንፈስ የተዘረጋ ድልድይ Read More
ነፃ አስተያየቶች “…አወቅሽ ።አወቅህ።”ሥንላቸው ፣መፅሐፍ እያጠቡ ያሉትን የሚያንጓልልን ከሆነ የመደመር ፍልስፍናን እንደግፋለን። – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ September 22, 2019 by ዘ-ሐበሻ “አወቅሽ፣አውቅሽ ቢሏት የባሏን መፅሐፍ አጠበች” በድሮ ጊዜ ነው አሉ ፣ አንድ ያለማወቋን የማታውቅ ሆና አውቃለሁ የምትል ሴት ነበረች።ይህቺ ሴት ከሠፈሯ ካለው ምንጭ፣ ውሃ ለመቅዳት፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፖለቲከኞች አጀንዳ እና የሕዝብ አጀንዳ አዮ ሌላ ወዮ ሌላ – በገ/ክርስቶስ ዓባይ September 21, 2019 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ጳጉሜን 3 ቀን 2011 ዓ/ም ዓለማችን በቴክኖሎጂ ጥበብ እጅግ እየተራቀቀች ቢሆንም ፖለቲካን (የሕዝብ አስተዳደርን) በተመለከተ ግን እጅግ ወደ ኋላ እየሄደች ትገኛለች። ለዚህም Read More
ነፃ አስተያየቶች ጎሠኝነትና ይሉኝታና ሀፍረት – ግርማ በላይ September 21, 2019 by ዘ-ሐበሻ ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) እኔንስ ኅሊና ደሳለኝን መሆን አያምረውም ያለው ማን ነው ? ባልቻና ደቻሣ – ሐጎስና ማንጁስ እየተባባሉ፤ ከአጥናፍ እስካጥናፍ መላ ኢትዮጵያን ሲግጧት አደሩ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከእጅ አይሻል ዶማ?!! – የአማራ ባለሙያዎች ማህበር (አምባ) September 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከሐይለገብርኤል አያሌው በተለምዶ የተማረ ይግደለኝ ይላል የሃገራችን ሰው። ይህ ሲባል በደፈናው ፊደል ለቆጠረ ዲግሪ ለጫነና ምሁር የተባለውን አድርባይ ፈሪና ጥቅም አሳዳጁን ሳይሆን በእውቀትና በእውነታ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራነትን ሣይሆን አማራዊነትን ያዙና ኢትዮጵያን አድኑ! – ሰሎሞን ንጉሡ September 19, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሰሎሞን ንጉሡ (khartoum71@gmail.com) መንፈሴ በል ያለኝን እናገራለሁ፡፡ ኢትዮጵያችን ክፉኛ ታማለችና የሚመለከታችሁ ሁሉ ፈጥናችሁ እንድታድኗት በልጆቻችን ስም እማጸናችኋለሁ፡፡ እኔን መሰል የዕድሜ ባለጠጋ ከመናገርና ከመጻፍ ውጪ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዶክተር ዐቢይ እርምጃ እንዳይወስዱ ምን እየያዛቸው ይሆን? – ዋቅወያ ነመራ September 18, 2019 by ዘ-ሐበሻ እንቆቅልሽ እየሆነ ያለ ጉዳይ እኔ የጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር ዐቢይ ጭፍን ደጋፍም ተቀዋሚም አይደለሁም፤ ኢትዮጵያን ግን ስለምወዳት ስላሟ፤ አንድነቷና ፤ ብልጽግኗዋ ግድ ይለኛል። ሳየው ስውዬው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሥውሩ (ገጽ አልባው) ሕወሐት – ኢኑሻ አየለ September 18, 2019 by ዘ-ሐበሻ የመቀሌው የደጺ ግሩፕ በተለይ በአዲስ አበባ ያሰማራቸው ኤጀንቶቹ በሁለት ነገሮች ላይ በስኬት እየሠሩ መሆናቸው ተደርሶበታል፡፡ ከነዚህ ሰሞነኛ የሤራ ተግባሮቹ ውስጥ አንዱ ሙስና ሲሆን፣ ሙስናን Read More
ነፃ አስተያየቶች መንጋ ያለመሆን ከብረት – መስከረም አበራ September 16, 2019 by ዘ-ሐበሻ የማደንቀው ፀሃፊ፣ገጣሚ እና አሳቢ(ይችን እኔ የጨመርኩለት ማዕረግ ነች) አገኘሁ አሰግድ(Agegnehu Asegid) ባፈው ሰሞን “ሰጎች” በሚል ርዕስ ጥፍጥ ያለች ጦማር ከትቦ ነበር፡፡ጦማሯን በህዝብ ጥያቄ መልሶ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፈጣሪ ኢትዮጵያን መቼውንም እንደማይረሣት የምናምነው ለዚህ ነው – ነፃነት ዘለቀ September 16, 2019 by ዘ-ሐበሻ ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በ“ሰላምና በፍቅር” አሸጋገረን፡፡ ዕለተ ሰኞ፣ መስከረም 5 ቀን 2012 ዓ.ም፡፡ ተመልከት – ሶማሊያና ሦርያ ከሞላ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባይ ወንዝ ባለቤትነትና ተጠቃሚነት ጥያቄ – ኪዳኔ ዓለማየሁ September 15, 2019 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 2012 መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን፤ የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ፤ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ Read More