ነፃ አስተያየቶች ፖለቲካ እውነትም ሸር…ጣ ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ July 14, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሐሙስ ሰኔ 25 ቀን 2012 ዓ.ም (በሀጫሉ ግድያ ሰበብ የተዘጋው ኢንተርኔት እንደተለቀቀ የሚላክ) ይህችን ወረቀት በመዝገብ ስሜ ብጽፋት ደስ ባለኝ፡፡ ግን ለዚያ አልታደልኩም፡፡ ትንሸ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፓለቲካው ይደር ለክብርት ሀገር – ምንድነው ዝምታው? – ከአባዊርቱ July 13, 2020 by ዘ-ሐበሻ ወቅቱ ኢትዮጵያን ማፍረስ ወይንም ማዳን ላይ ነው :: ዛሬ በስራ ላይ ያለው መንግስትን አጠናክሮ ሀገርን ማዳን ወይንም ቦርቡሮ ለውጪ ጠላትና ለውስጥ ባንዳ ማስርከብ ትንቅንቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግን ለምን ? – አረጉ ባለህ ወንድሙነህ July 12, 2020 by ዘ-ሐበሻ በ አረጉ ባለህ ወንድሙነህ (ጋዜጠኛ) ከ አትላንታ፣ ጆርጅያ ትናንት ናዚ ጀርመን በአይሁዳዊያን ላይ ስለፈጸመው የዘር ማጽዳት ባነበብነው ታሪክና ባየነው ፊልም የሰውን ልጅ የጭካኔ ልክ Read More
ነፃ አስተያየቶች በፈረስ ጒግሥ ጨዋታ መሃል ፈረስ አይለወጥም (ተክሌ መኮነን) July 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ ክልል ኦሮሞ ባልሆኑ የሌሎች ነገዶች አባላትና በክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመው ዐረመኔአዊ ግድያና የንብረት ውድመት ኦሮሚያን «ንፁኅ ኦሮሞዎች» ብቻ የሚኖሩባትና ኢትዮጵያን «ኦሮሙማ» የማድረግ ዓላማ የመጀመሪያው Read More
ነፃ አስተያየቶች የተቀነባበረው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሴራና የአንድነት ኃይሎች ድክመት–የምንተባበርበት ጊዜ ለአንድነት እንጅ፤ ለለቅሶ አይሁን— (አክሎግ ቢራራ (ዶር)) July 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶር) ኢትዮጵያ ሃገራችን በአሁኑ ወቅት፤ ከመቸውም ጊዜ በባሰ ሁኔታና ደረጃ፤ በውስጥ ተደራጅተው፤ በውጭ ኃይል በገንዘብ፤ በቴክኒክ፤ በመረጃ፤ በመሳሪያና በሌሎች ግብአቶች ተደግፈው፤ ጠባብ Read More
ነፃ አስተያየቶች በፊንላንድ ከምንኖር ኢትዮጵያዉያንና ትውልደ ኢትዬጵያዊያን የተሰጠ ማሳሰቢያ July 8, 2020 by ዘ-ሐበሻ በቅድምያ በቅርብ ጊዚ ሕይውቱን በነፍስ ገዳዮች ባጣው አርትሲት አጫሉ ሁኔዲሳ ሞት የተስማን ሀዝን አየገለፅን፥ አሱን ተከትሎ በኑፁሃን ኢትዮጱያዊያን ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ፥ ሞት፣ ዝርፍያ Read More
ነፃ አስተያየቶች በውኑ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነውን? – ሰሎሞን ጌጡ July 5, 2020 by ዘ-ሐበሻ “የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው” የሚለውን አባባል ብዙዎቻችን እናውቀዋለን : ምናልባትም እንኖረዋለን። ይህ አባባል ከክርስቶስ ልደት በፊት በ 4ኛው ዓ.ዓ ለመጀመሪያ ግዜ በፅሁፍ ደረጃ ጥቅም Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባቶች ምክር – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን July 2, 2020 by ዘ-ሐበሻ 07/01/2020 የእስራኤል ጉባኤ ወደ ሮብዓም መጥተው “አባትህ ከባድ ቀንበር ጫነብን፣ አንተ ግን አባትህ የጫነብንን ከባድ ቀንበር ብታቀልልን እንገዛልሃልን” አሉት፡፡የሮብዓም አማካሪ ሽማግሌዎችም “ዛሬ አንተ ለዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃጫሎን ማን ሊገድለው ይችላል ለምን? July 2, 2020 by ዘ-ሐበሻ በእኔ እምነት የአርቲሰቱ ሞት የታላቁ የእዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትን ከማደናቀፍ ሴራ ጋር በእጅጉ የተጋመደ ነው።ኢትዮጵያ የአፍሪካ የውኃ ማማ ናት።አፈሯም በዓለም ደረጃ ለም ከሚባሉት የሚመደብና Read More
ነፃ አስተያየቶች·ጤና የኮሮና ወረርሽኝ – የምርጫ ዘምቻ የጀርመን ልምድ እና አስተያየት በሕገ-መንግስት ላይ-ክፍል 6 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) June 26, 2020 by ዘ-ሐበሻ ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ወረርሽኝ እና ምርጫ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የኢትዮጵያ ምርጫ መራዘሙን በተመለከተ ስለጀርመን ምርጫ ልምድ ለመግለፅ በአጭሩ እሞክራልሁ። የኢትዮጵያ ምርጫ ለመራዘሙ ምክንያት ተደርጎ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከራዳር የወጣች፣ ኮምፓሷም የጠፋባት ሀገር – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) June 26, 2020 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ የምትመሰልበት ነገር አበዛዙ! ድመትም ትመስለኛለች፡፡ ድመት የገዛ ሙጫቅሊቶቿን ሳይቀር ቅርጥፍ አድርጋ ትበላለች፡፡ “ስለምትወዳቸው ነው” ይባላል፡፡ እንዲህ አድርጎም መውደድ የለም፡፡ ኢትዮጵያም ከጥንት እስካሁን ልጆቿን Read More
ነፃ አስተያየቶች ከይሲነት በመልካሙ መደመር ላይ እያሴረ ነው። – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ መልካም ነገሮችን መደመር፣ኩንን ምግብሮችን መቀነሥ ከሆነ የጠ/ሚ ዶክተር አብይ “የመደመር” ፍልሥፍና ለማደግ፣ለመለወጥ እና ለመበልፀግ የሚፈልግ፣ግለሰብ፣ቡድን እና በአጠቃላይም የብልፅግና ጥማት ያላቸው ሁሉ፣ ሃሳቡን በብርቱ ይፈልጉታል።በዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያ ሕዝቦች የውይይት መድረክ – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ June 24, 2020 by ዘ-ሐበሻ የእግዚአብሔር ቃል፣”ሰላምን የሚያወርዱ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉና።ምሕረትን የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፣ምሕረትን ያገኛሉና”ይላል።ይህን የአምላካችንን ቃልና ፈቃድ ተከትለን እውነተኛ ዕርቅ ለመፈጸም፣እኛም እውነቱን በግልፅ መነጋገር ይገባናል። Read More
ነፃ አስተያየቶች ከብልጠት ወደ ብልህነት – እውነቱ ደሳልኝ June 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ እንደ መነሻ፡ ፊደል የቆጠረው የሞኝ ብልጥ ረብ የጠፋበት ቅልጥ እውቀት ለግሞበት ባጅቶ በለቀመው ሆሄ ተምታቶ፤ ወረደ በክፋት ጎዳና ዘልቆ ወገን ጥሎ ምድርን ለቆ። ተመለስ Read More