ነፃ አስተያየቶች በአማራ ብሄር ተወላጆች እና በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ እየተፈጸመ ያለዉ የዘር ማጥፋት ወንጀል ይቁም!!! August 5, 2020 by ዘ-ሐበሻ በህይወት አበበ መኳንንት E-mail- afomith@gmail.com አንድን ሰውም ሆነ ቡድን በቋንቋው፣ በዘሩ፣ በእምነቱ ወይም በሌላ አንድ የሚያደርገው መመዘኛ ምክንያት ሌላ ወይም ሌሎች ሰዎች ወይም ቡድኖች Read More
ነፃ አስተያየቶች “ዘንግህን ማወዛወዝ ትችላለህ፡፡አፍንጫየየን መንካት ግን አትችልም፡፡” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ August 4, 2020 by ዘ-ሐበሻ “ዘንግህን ማወዛወዝ ትችላለህ፡፡አፍንጫየየን መንካት ግን አትችልም፡፡” ዴሞክራሲ ይላል፡፡ እኔም፣እላለሁ! መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ Do you remember;he went on writing in your diary, ‘Freedom is the freedom to Read More
ነፃ አስተያየቶች ለዶ/ር አብይ አህመድ የቀረበ ጥሪ – ሰርፀ ደስታ August 3, 2020 by ዘ-ሐበሻ ወቀሳዬን ረዘም ያደረኩት እንዲያስተውሉት ነው፡፡ እኔም ብዙ ተስፋ ካደረጉና ቆይቶ ግን እጅግ ካዘኑ ነኝና፡፡ ለበርካታ ወራትም እንዲህ ያለ ጽሁፍ ጽፌ አላውቅም፡፡ በሁኔታዎች እጅግ ስለተበሳጨሁ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ኳራንቲን ስላላስገባችሁን እናመሰግናችኋለን” ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ July 30, 2020 by ዘ-ሐበሻ ወደዝርዝሩ ጠልቄ ከመግባቴ በፊት አንድ ጉዳይ ለተደራሲያን ግልጽ ማድረግ ፈለግኩ። ለዚህ ጽሁፍ በመሪ ርእስነት የተጠቀምኩበት አስደማሚ የመወድስ ሀረግ ከሳምንታት በፊት ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦሪት ዘፍጥረት ኦሮሞ ከውሃ ነው የመጣው! የእርግማን ትውልድ! – ሰርፀ ደስታ July 29, 2020 by ዘ-ሐበሻ ኦሮሞ ከወሃ ነው የመጣው የሚለው ከአባ ባሕሬ መጻፍ ያነበብኩት ሳይሆን የዛሬው የኦሮሞነት ልክፈት ካህን የሆነው ምሁር ነው የተባለ …. ነው ያለው፡፡ አባ ባሕሬ ከባሕር Read More
ነፃ አስተያየቶች ትውልድ ገዳዩ የጎሳ/የቋንቋ ፖለቲካ ማንነት እንደ ሥርዓት በቀጠለበት ሁኔታ ውስጥ የመከራ እንባ ማቆሚያ የለውም! – ጠገናው ጎሹ July 26, 2020 by ዘ-ሐበሻ July 26, 2020 ጠገናው ጎሹ ከሰሞኑ የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ መገደልን ተከትሎ የሆነውንና እየሆነ ያለውን ከደመ ነፍስ እንስሳት በታች የሚያውል የጎሳ/የመንደር/የቋንቋ አጥንት ቆጠራ ፖለቲካ ልክፍተኞችን Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ፍትሕ! ሕገወጥ ጉዳት ለደረሰባቸውና ለወንጀለኞች – በገ/ክርስቶስ ዓባይ July 26, 2020 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሐምሌ 19 ቀን 2012 ዓ/ም አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ በአረመኔዎች የተወሰደበትን የግፍ ግድያ ተከትሎ በቀጣዩ ቀን ማለትም ማከሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2012 ዓ/ም Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሮሞ ፖለቲካ የወለደው ሽብርተኛ ትውልድ ዓለም ዓቀፋዊ እየሆነ ነው – ሰርፀ ደስታ July 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ ከዓመታት በፊት ጀምሬ እኔ በኦነግ-ወያኔ የሴራ እጅግ የከፋና ሄዶ ሄዶ የኦሮሞን እንደ ሕዝብ ችግር ውስጥ የሚከት እንደሆነ አሳስቦች ስናገር ነበር፡፡ እንደ እውነቱ እኔ የዘር Read More
ነፃ አስተያየቶች አገርን ለማዳን ሲባል የተቃቃሩ ወንድማማቾችን ማስታረቅ – በገ/ክርስቶስ ዓባይ July 24, 2020 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሐምሌ 17 ቀን 2012 ዓ/ም አገራችን ኢትዮጵያ ዕድገቷን እና አንድነቷን በማይሹ የውጭና የአገር ውስጥ የተቀነባበረ ሴራ ከመቸውም በላይ ከባድ ፈተና ታጋርጦባታል። ለዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሮሞ ጠባብ ብሔርተኞች ለኦሮሞ ሕዝብ ያላቸው ጥያቄ ምንድ ነው? – በፈቃዱ ኃይሉ July 24, 2020 by ዘ-ሐበሻ “‹የኦሮሞ ጥያቄ› ምንድ ነው?” የሚለው ጥያቄ ቀላል የሚመስል ነገር ግን ከባድ ጥያቄ ነው፤ ተደጋግሞ ሲነሳም ይደመጣል። በዚህ ሳምንት ይህንኑ ጥያቄ በመያዝ ከደርዘን የበለጡ የኦሮሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃጫሉ፣ህግን የበላይ ያደርጋታል፣ፍትህንም ያነግሳታል። – ትህዳ ኃሣኤ ዘ ናዝሬት July 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ እንደመግቢያ የፀጋዬ ገ /መድህን ቀዌሳን “ኢትዮጵያዊነት” የተሰኘ ግጥምን በጥቂቱ ላቅምሣችሁ። ኢትዮጵያዊነት ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ቀዌሣ ኢትዮጵያዊነት ማተብ ነው፣በአካልና መንፈስ ፅናት በአብው ታሪክ አምኖ መኩራት። Read More
ነፃ አስተያየቶች የሁለቱ ሰልፎች ወግ – ሰሎሞን ጌጡ ከኑረምበርግ July 21, 2020 by ዘ-ሐበሻ በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ላይ የተፈፀመውን ፓለቲካዊ ግድያ (Assassination) ተከትሎ ፤ በኢትዮጵያ ንፁሀን ወገኖቻችን የብሔር እና ሀይማኖት ተኮር ጭፍጨፋ ሰለባ ሁነዋል። ይህን ተከትሎም በሁለት የተቃርኖ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባይግድብ ሁኔታ ታሪካዊ ሂደት፣ ወቅታዊ ግንዛቤና የወደፊቱ ዕይታ – ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ July 19, 2020 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ መግቢያ የአባይ ውሃ ሁኔታ በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል ለረዥም ዘመናት መነጋገሪያ ነበር። ለምሳሌ የጥንት የግብፅ መሪዎች ግብፅ ውስጥ በሚኖሩ ግብፃውያን ክርስቲያኖች ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለክቡር ጠቅላይሚር አብይ አህመድና የማያልፍ ታሪክ ሠርተው ማለፍ ለሚሹ ጓደኞችዎ (ሰዉነት ደሃብ ከሃገረ ስዊድን) July 16, 2020 by ዘ-ሐበሻ አብይ ተሰማራ – – – አብይ ተሰማራ እንደ አብርሃም ሊንከን – – – እንደ ቼጉቬራ ከገፊዎች ሳይሆን – – – ከተገፉት ጋራ ሊገፉም ከታጩት Read More