ነፃ አስተያየቶች አገርን የማያጸና ህገ መንግስት – ገብረ አማኑኤል August 29, 2020 by ዘ-ሐበሻ ህገመንግስት የህጎች የበላይ ነው። ይህን የምንልበት ምክንያት የኣንድ ኣገር ዝርዝር ህጎች የሚመነጩት ከህገ መንግስት በመሆኑ ነው ማለት ይቻላል። ህጎች በመሰረቱ የኣንድን ኣገር ሰላምና ሉዓላዊነት Read More
ነፃ አስተያየቶች በዶክተር ደረጀ በወንጌል አማኞችና በ360 ሚዲያ ላይ የሚነዛው ነቀፋ ነውር ነው – ቻፕልያን ፓስተር ኤዲ (አድፍርስ) መካሻ August 27, 2020 by ዘ-ሐበሻ ለተገፉት ተናገርላቸው (ምሳሌ 31:8) ፍርድን አድርጉ የተበዘበዘውን አድኑ (ትንቢተ ኤርሚያስ 22:3) መገናኛ ብዙሃን ሚዲያ ሰዎች የማውቅ መብታቸውን የሚያስከብርና ቅን መሰተዳደርና ፍትህ ይኖር ዘንድ የተመስረተ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትዕግሥተኛ ሰው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ August 26, 2020 by ዘ-ሐበሻ “ትዕግሥተኛ ሰው ከኀያል፥ጥበብ የለው ሰውም ሰፊ ርስት ካለው፥በመንፈሱ የሠለጠነ ሰውም ሀገርን ከሚገዛ ሰው ይሻላል።” መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ 16 ቁ 32 አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፖለቲካ ማንነት በዛሬዋ ኢትዮጵያ – አንዱዓለም ተፈራ August 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ ረቡዕ፡ ነሐሴ፤ ፮ ቀን ፳ ፻ ፲ ፪ ዓ ም መግቢያ የኮሮና ቫይረስ ኑሯችንን አስቸጋሪ ባደረገበት ወቅት፤ ስለኮቬድ 19 ሳያወሩ ወደሌላ መሄድ በጣም አስቸጋሪ Read More
ነፃ አስተያየቶች የውሸት ታሪክ የጥፍት መንገድ – ከተማ ዋቅጅራ August 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ ክፋት ተዘርቶ ክፋት ከሚታጨድበት፣ ጥፋት ተከምሮ ጥፋት ከሚወቃበት ከሰረገላው ውረዱ። ከወያኔ አይነት ምርጫው መላገጫ ከሆነበት፣ አሸናፊው ከሚሸነፍበት ከውሸት ሰረገላው ውረዱ። ህዝቡ የኔ የሚላቸው የሚታሰሩበት፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የማንነት እና ወሰን ማስከበር ነገር !!! – ማላጅ August 22, 2020 by ዘ-ሐበሻ በአገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ አዋሳኝ አካባቢዎች ከሩብ ክፈለ ዘመን እና ከዚያ በላይ ከሚሆን ጊዜ ጀምሮ የድንበር እና ማንነት ጥያቄዎች በተለያየ መልኩ ሲጠየቁ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሰኔ 23፣ 2012 ጀምሮ በኢትዮጵያ ስለተፈጸመው ወንጀል የተሰጠ መግለጫ – ድልድይ በአወሮፓ ያኢትዮጲያዊያን መድረክ August 20, 2020 by ዘ-ሐበሻ ባለፉት ሁለት አመቶች ሀገራችን ኢትዮጵያ ደስታና ሀዘን፣ ተስፋና ስጋት ተፈራርቀውባታል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ስልጣን በያዙ ማግስት የታሰሩ ጋዜጠኞችና የፖለቲካ ሰዎች ተፈቱ፣ ስደት ላይ የነበሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከቡሄ ትዝታዬ – አሁንገና ዓለማየሁ August 20, 2020 by ዘ-ሐበሻ እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዚች ጽሑፍ ላነሳላችሁ የፈለግሁት የቡሄ ትዝታ ብዙዎቻችን ወንዶች ልጆች በሰፈር ውስጥ ጨፍረን እያከበርን ያደግንበትን የቡሄ በዓል አከባበር የሚመለከት አይደለም። Read More
ነፃ አስተያየቶች ትኋኑን ለማጥፋት ቤቱን ማቃጠል አይኖርብንም! – የኢትዮጵያን ነቀርሳዎች ለማከም ኢትዮጵያ መፍረስ የለባትም!!! August 20, 2020 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ይበልጣል ሐዋሳ – ነሐሴ 12/12/12 መንደርደሪያ በሕይወታችንና በታሪክ ውስጥ ተመልሰው ሊመጡ የማይችሉ ክስተት ቀናትን እየጠበቁ የደምና የሞት ድግስ የሚደግሱልንን ጆሮ መከልከል ብቻ ሣይሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች መብታችንን አንወቅ፣ መብትን ማስከበር መብትን ከማወቅ ይጀምራል – ገብረ አማኑኤል August 17, 2020 by ዘ-ሐበሻ የሰው ልጅ ከፈጣሪው ከተሰጡት ታላላቅ ነጻነቶች መካከል አንዱ በምድር ላይ መኖር ነው። ፈጣሪ አምላክ ምድርን፣ ውሃን፣ በውስጧም የሚኖሩ፣ አንስሳትና አራዊትን ከፈጠረ በኋላ የሰው ልጅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንጥል ጌጥ በማንም አያምርም – ይነጋል በላቸው August 17, 2020 by ዘ-ሐበሻ በምሥጋናና አድናቆት ልጀምር፡፡ ሰው በሚሠራው መጥፎ ተግባር ከተወቀሰ በሚያበረክተው በጎ አስተዋፅዖም ሊመሰገንና አድናቆትም ሊቸረው ይገባል፡፡ ያስቸገረን የከንቱ ውዳሤ ሰለባዎች መብዛትና በጭብጨባ ናላቸው የሚዞር ባለጊዜዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥያቄ፦ ከእኛ ለእኛ – ጠገናው ጎሹ August 17, 2020 by ዘ-ሐበሻ የአገራችን ፖለቲካ በሸፍጥና በሴራ አስተሳሰቦችና አካሄዶች የተበከለ በመሆኑ ከመሬት ላይ ካለው መሪር ሃቅ ለሚነሱ (ለሚሰነዘሩ) እጅግ አስፈላጊና ፈታኝ ጥያቄዎች የሚሰጣቸው ምላሾችም በዚያው ልክ በሸፍጥና Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዝብ ሆይ! እንደማመጥ እንጅ! ጋሰለ አረሩ፤ አዴፓ ብአዴን፤ ብልጽግናም ይህ አድግ ነው! August 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የጥበብ መጀመርያው እግዚአብሔርን መፍራት እንደ ሆነው ሁሉ አማራን ተመጥፋትና አገር አልባ ተመሆን ለማዳንም የመጀመርያው ጥበብ የተንኮል ቁማር ተጫዋች ይህ አድግንና ጂላንፎው Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የዓይጠመጐጥ ማምረቻ! August 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ በዚህ ጽሑፍ አይጠመጐጥ ማለት ሌላ ትርጉም ካልተሰጠው በስተቀር ችግር ክፋት ምቀኝነት ከሐዽያን የሚል ፍቺ ተሰጥቶታል ድሮ ነው በዕውሮች አገር ባለ አንድ ዓይን ሰው ንጉስ Read More