ነፃ አስተያየቶች ባዲሱ ዘመን ለሰው ልጅ ህይወት ክብር እንስጥ September 19, 2020 by ዘ-ሐበሻ የዘገየ ቢሆንም አሁንም ያለነው በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ወር በመሆኑ መልካም ምኞትን መግለጽ ትክክል ነው ብዬ ኣምናለሁ። በመሆኑም፣ አዲሱ ዘመን፡ የፈጣሪን ምህረት የምናገኝበት፣ ሰው ያለሃጢያቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሕግ የበላይነትን ሊያስከብር ያልቻለ መንግስት በሕዝብ እምነት ሊጣልበት አይችልም September 18, 2020 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 09 ቀን 2013 ዓ.ም የሕግ የበላይነትን ሊያስከብር ያልቻለ መንግስት በሕዝብ እምነት ሊጣልበት አይችልም፡ ከምክክር ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ መግቢያ ፡- የታላቁ የህዳሴ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዲዛይን ችግር የሚያንገላታው የአማራ ብልፅግና ፓርቲ – መስከረም አበራ September 18, 2020 by ዘ-ሐበሻ መስከረም አበራ ጦማሪና በሐዋሳ መምህራን ኮሌጅ መምህር ናት የተለየ ሃሳብና አስተያየት ካላችሁ በሚከተለው የመልዕክት አድራሻ መላክ ይቻላል Email: meskiduye99@gmail.com ኢህአዴግ የሚባለው ህወሃትን የሶስት ዋነኛ፣የአምስት Read More
ነፃ አስተያየቶች “ከሚመጣው ጥፋት ለመዳን ሳይረፍድብን ራሳችንን እንወቅ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ September 18, 2020 by ዘ-ሐበሻ ዴሞክራሲ ወድደን በምንተገብረው ሥርዓት(Manifestation ) እና ተገድደን በምንተገብረው ሥርዓት መካከል፣ያለ የነፃነት ቀጭን ክር ነው እንጂ፣ቅኝ ገዢዎችና ባንዳዎች በጠመንጃ የሚለግሱን ፍርፋሪ አይደለም።ለምሳሌ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመከራ ካለመማር የባሰ ምን አይነት ክፉ አባዜ ይኖራል? – ጠገናው ጎሹ September 13, 2020 by ዘ-ሐበሻ September 13, 2020 ጠገናው ጎሹ የሰው ልጅ በማህበራዊና ፖለቲካዊ እንስሳነቱ እስከቀጠለ ድረስ አብሮ በሚዘልቅ ጥልቅ ብሂላቸው (አባባላቸው) የሚታወቁት ቀደምት ወላጆቻችን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ጥፋት Read More
ነፃ አስተያየቶች ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ September 7, 2020 by ዘ-ሐበሻ መቅድም መሪነት ከተጠሪነትም በላይ ፊታውራሪነት ነው፡፡ በቁሙ ሲወሰድ ደግሞ በምድር እግዜርነትን ያክላል ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ አገር በመሪዎቿ በኩል ትወከላለች፣ ትታፈራለች፣ ትከበራለችም፡፡ እንደሀበሻ የኑሮ ልማድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትሕነግ እና ጦር አውርድ ጉዞው (በሙሉአለም ገ.መድህን) September 7, 2020 by ዘ-ሐበሻ “ትግራይ እንደ ክልል ሳይሆን፣ እንደ ሃገር የኔ የምትለው ጠንካራ ሠራዊት እንዲኖራት፣ …ዓለምን እሚያስደምምና እሚያስደነግጥ ሰራዊት እንዲኖራት ነው እየሰራን ያለነው ” ይህን የተናገረው ሌ/ጀነራል ታደሰ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጳጉሜ ወር – ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ) September 6, 2020 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ የጳጉሜ ወር ይጀምራል። አንዳንዴ ስለ ጳጉሜ ወር የሌለ አይነት ትርክት እንሰማለን። የዚህ ትንሽ ማስታወሻ አላማ… ሌላ አይነት ትርክት የሚናገሩትን ለመሞገት ሳይሆን፤ እውነተኛውን እና Read More
ነፃ አስተያየቶች ልዩ ጳጉሜ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) September 5, 2020 by ዘ-ሐበሻ ጳጉሜ በኢትዮጵያ 13ኛና ብርቅዬ ወር ናት። የክረምቱ የመጨረሻ ቀናትን የያዘችና የጸደይ ደጃፍ ላይ የቆመች በተስፋ የተሞላች ወር መሆኗ በጉጉት የምትታይ ያደርጋታል። ብዙ ሰው ያለፈውን Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚጠብቀኝ አይተኛም? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) September 2, 2020 by ዘ-ሐበሻ የሚጠብቀኝ አይተኛም፣ አያንቀላፋም። የሚል ታዋቂ የክርስትያኖች መዝሙር አለ። በዘማሪ ይልማ የተዘመረ። መነሻው የዳዊት መዝሙር ሆኖ አምላኬና ፈጣሪዬ የዘወትር ጠባቂዬ ነው ለማለት የሚዘመር ነው። ከቅርብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከምክክር ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ September 1, 2020 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያና ኢትጵያዊነት ላይ ምክክር ፓርቲ ለድርድር የማይቀርብ እንደመሆኑ መጠን በተመሳሳይ አዲስ አበባ ከዜጎቿም አልፎ የአለም ሕዝብን የሚወክላቸው ኢምባሲዎች የሚገኙባት ከተማ እና የአፍሪካ ሕብረት መዲና Read More
ነፃ አስተያየቶች “ህወሓት ኢትዮጵያዊ ያልሆነ፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የቆመ እጅግ መሰሪ የፖለቲካ ኃይል ነው” – አቶ አገዘው ህዳሩ፣የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር፤ September 1, 2020 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ:- ህወሓት እጅግ መሰሪ የሆነና ኢትዮጵያዊ ያልሆነ፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የቆመ የፖለቲካ ኃይል መሆኑን የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አገዘው ህዳሩ አስታወቁ። በወንጀል Read More
ነፃ አስተያየቶች የዘረፋና ኢትዮጵያን ወደኦሮሞነት የመቀየር ዘመቻ – ስርፀ ደስታ August 31, 2020 by ዘ-ሐበሻ አሁን ሜይቴክ ማረኝ ወያኔ ማረኝ መባል ተጀምሯል፡፡ በዚህች አጭር ጊዜ ሁለት ዓመት ውስጥ የታየው ጉድ የ27 ዓመት የወያኔን የዘረፋና አገርና ሕዝብ ማጥፋት ወንጀል እያስከነዳው Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ ንቃ!ማኅበራዊ እሴትህን ጠብቅ፤ “ፖለቲከኛን ያመነ ጉም የዘገነ!” – በገ/ክርስቶስ ዓባይ August 30, 2020 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ነሐሴ 25 ቀን 2012 ዓ/ም ፖለቲካ ማለት የሕዝብ አስተዳደር ማለት ነው። እንግዲህ ‘ሕዝብን ማስተዳደር የሚገባን እኛ ነን’ ብለው የተለያዩ አማላይ አስተሳሰቦችን በመያዝ Read More