ነፃ አስተያየቶች አሜሪቃ ሄይቲና ጦቢያ – መስፍን አረጋ March 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሩሲያ ዶናልድ ትራምፕን በመደገፍ በፕሬዘዳንታዊ ምርጫችን ጣልቃ ገባችብን በማለት አሜሪቃኖች ማለቃቀስ – ይልቁንም መነፋረቅ – ከጀመሩ ዓመታት አስቆጥረዋል፡፡ በሌሎች አገሮች የውስጥ ጉዳይ፣ በተለይም ደግሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለአሜሪካ ደፋር ጫና የአንድ ተራ ዜጋ ምላሽ – መነሻ (አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ) March 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – መጋቢት 10 / 2013 የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ትናንት ያወጣው መግለጫና ያቀረበው ጥያቄ ዋናው ፍሬ ነገር የሚከተለው ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች እንዳስቀመጧቸዉ ስላሉ ነዉ ! – ማላጅ March 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ በሰሞኑ ከ፯፻ ሽ በላይ ህዝብ ገጎንደር በነበረዉ ጦርነት ተፈናቅሎ ወደ ትግራይ ሽሬ እና የመሳሰሉት የትግራይ አካባቢዎች መግባቱን የጊዚያዊ አስተዳደሩ መግለጡን ከሰሞኑ ጆሯችን ሰማ ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን የጦር ሜዳ ውሎ ፤ የፖለቲከኞች ጡዘትና የድል ማግስት ተግዳሮቶችና ፈተናዎች March 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከተዘራ አሰጉ መግቢያ እኛ ኢትዮጵያዊያን ዕልቆ መስፈርት የሌለው የድል ባለቤቶች ነን።ይህን ድላችን ያገኘነው የተለየ ሃብት፤ ንብረት፣ መሳሪያ፣ ጉልበት ወ.ዘ.ተ. ኑሮን ሳይሆን በአምላክ ስለምናምንና ሁሉን Read More
ነፃ አስተያየቶች ተናጋሪዎችን የጎዱ መስሏቸው መስሚያቸውን የደፈኑ ትህነጎችና ኦህዲድ/ኦነጎች – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) March 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ በጣም ከመዘውተሯ የተነሣ ተሰልችታ እንዳይሆን ፈርቼ ተውኳት እንጂ ርዕስ ማድረግ የነበረብኝ እንኳን የሞኝቱን ሚስት አድራጎት ነበር፡፡ ወራቱም ፆም ነውና ግዴለም ትቅርብኝ፡፡ እንግዲያማ ‹ጨዋነቴ›ም ተጨምሮበት Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን ከዉድቀት ለማንሳት – ዶ/ር በቀለ ገሠሠ March 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ዛሬ አጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የሚክድ ሰዉ ይኖራል ብዬ አልገምትም። እንደዚህ ወድቃ አታዉቅም። በፓሊቲካዉም፤ በኢኮኖሚዉም፤ በማህበረሰብዓዊዉም ሆነ በዲፕሎማሲዉ ዘርፎች በሙሉ በከባድ ኪሣራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማነው“እርስት(መሬት) አስመልሳለሁ”በሚል እየዶለተ ያለው? እነ ወልቃይትና አዲስ አበባ እንደ አስረጅ – ከፍትህ ይንገስ March 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሁላችንም ልንረዳው እንደምንችለው ከአንድ ክፍለ ዘመን በፊት የነበሩ የኢትዮጵያ ንጉሰ-ነግስታት ላስተዳደራቸው ይመቻል ብለው ያሰቡትን ቦታ ዋና ከተማ አድርገው ይሰይሙ እንደነበር ግልፅ ነው። በዚህም መሰረት Read More
ነፃ አስተያየቶች በሕወሓትና ኦነግ/ኦህዲድ መቃብር ላይ ኢትዮጵያ ታብባለች! – ሰሎሞን ንጉሡ (ከአዲስ አበባ) March 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ በቅድሚያ ዛሬ መጋቢት 5 ቀን (2013ዓ.ም) እንደመሆኑ ለኦርቶዶክሳውያን “እንኳን ለአቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ዝክረ በዓል አደረሳችሁ፤ ከጻዲቁ አባታችን ረድኤት በረከት ያሳትፋችሁ” ማለት እወዳለሁ፡፡ ከሌሊቱ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ትላንትና ጉሊሶ፣ ዛሬ ደግሞ ዳቢሳ፣ ነገና ከነገ ወዲያስ? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ March 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ የጸና የሕግ ስርአትና እርሱን በመሬት ላይ ለማስተግበር ሥልጣን የተሰጠው የዘመነ መንግሥት አለ በሚባልበት አገር በብሔራዊ ማንነቱና በሚናገረው ቋንቋ ብቻ እየተመረጠ መሽቶ በነጋ ቁጥር በግፍና Read More
ነፃ አስተያየቶች የአዲስ አባባ ምርጫ ለምን በአንድ ሳምንት ተራዘመ? – ፊልጶስ March 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ በመጀመሪያ ደረጃ ኢትዮጵያ ከውስጥም ከውጭም በጠላቶቿ ተቀስፍ በተያዘችበት ሰዓት ”ምርጫ” ለማካሄድ መሞክር ኃላፊነት የጎደለው ብቻ ሳይሆን ለተጨማሪ ችግር አገርንና ህዝብን ማጋለጥ ነው። መቼም ቢሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች ታሪክ በታሪክነቱ ይዘገብ የትግል መሪዎች ስኬትም ስህተትም ይነገር – ዲጎኔ ሞረቴው March 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ በሃገራችን ኢትዮጲያ የህዝቦች መብት በተለይ የገባሮች ይከበር ዘንድ መስዋእትነት የከፈሉ ብዙ አእላፋት ሲኖሩ ክብር ሊሰጣቸው ይገባል:: በተመሳሳይ መልኩ ያደረጉት ስ ህተትም ለመጭው ትውልድ ለትምህርት Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን መኖር የሚችል ማሰብ ያቆመ ብቻ ነው! – አምባቸው ደጀኔ March 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ martyrof2011@gmail.com) ማሰብ ሲባል ዓይነቱ ብዙ ነው፡፡ ስለፍቅረኛህ፣ ስለሚስትህ/ስለባልሽ፣ ስለሥራህ፣ ስለወደፊት ሕይወትህ ወዘተ. ልታስብ/ቢ ትችላለህ/ያለሽ፡፡ ሰው ሆኖ የማያስብ የለም፤ ሃሳቡ ቢለያይም፡፡ እኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጠ/ሚ አብይ ሚስቶች – አስቻለው ከበደ አበበ March 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ ፀሐይ የሞቀውና አለም ያወቀው ነገር ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው የኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤትና የጠ/ሚ አብይ ህጋዊ ባለቤት መሆናቸውን ነው፡፡ ባለፉት ሁለት ወራት በማህበራዊ ሚዲያ ብቅ እያሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች እሳት ቢያንቀላፋ ና ገለባ ቢጎበኘው ፣ የገለባው ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል ? – መኮንን ሻውል ወ / ጊዮርጊስ March 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ” የእኛ አገር ዋና ችግር በድህነታችን ሰበብ አቅም ማጣት ነው ። አቅም በማጣታችን የተፈጥሮ ሀብቶቻችንን መጠቀም አልቻልንም ። የተፈጥሮ ሀብታችንንም ባለመጠቀማችን ፣ ለመበልፀግ አልቻልንም Read More