ነፃ አስተያየቶች ለመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማን ምክር ጠየቃቸው? – መርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ April 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማን ምክር ጠየቃቸው? እርሳቸው መሪያችን እንጂ አማካሪያችን ናቸው እንዴ? ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ ማክሰኞ፣ መጋቢት 14 ቀን 2013 ዓ.ም የኢ.ህ.ዴ.ሪ ህዝብ እንደራሴዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለሻለቃ ዳዊት – ሰለሞን ሥዩም ሲያትል፣ ዋሽንግተን April 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሻለቃ ዳዊት አስተያየት በጣም ያሳዝናል። ብዙ ልምድ፣ ረዥም ዕድሜ፣ እና የውትድርና ብቃት ያላቸው ሻለቃ ዳዊት በዚህ ሀገር በውስጥና በውጪ ጠላት በተከበበችበት፣ የሰዉ ስሜት በጦዞበት Read More
ነፃ አስተያየቶች ይሄ ሰውዬ በርግጥም በሽተኛ ነው፤ “አትግደሉኝ” ማለት በየትኛው ሒሣብ ነው የሥልጣን መያዣ አቋራጭ መንገድ የሚሆነው? ይነጋል በላቸው April 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ በርዕሴ መንዘላዘል አስቀድሜ ይቅርታ መጠየቅ አለብኝ፡፡ ለነገሩ በሀገራችን ያልተንዘላዘለ ነገር የለም፡፡ የአማራ መታረድ ራሱ 45 ዓመት ሆነውም አይደል? 17 ሲደመር 27 ሲደመር 3 ይሆናል Read More
ነፃ አስተያየቶች የሂትለራዊያን ሴራ በኢትዮጵያ ሲገለጥ ንቃ ኢትዮጵያዊው ወገኔ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ April 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ “The very first essential for success is a perpetually constant and regular employment of violence.” “Kill, Destroy, Sack, Tell lie; how much you want Read More
ነፃ አስተያየቶች የተያዘው የጸሎት ፕሮግራም እመኑኝ አይሠራም! – ፍርዱ ዘገዬ April 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ ቤተሰቤ አዲሱን የቴሌቪዥን የጸሎት መርሐ ግብር እየተከታተለ አብሮም በጸሎቱና ምህላው እየተሳተፈ ነው፡፡ እኔ ደግሞ የራሴን የግል የዘወትር ጸሎት አድርሼ አልጋየ ላይ ጋደም በማለት በኢንተርኔት Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድነት፤ አንድነት ስንል አምሳ ዓመት ሊሆነን ነው – አክሎግ ቢራራ (ዶር) April 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ –ዘውጋዊነትን መታገል የኢትዮጵዩያ ታላቅነት መሰረት– አክሎግ ቢራራ (ዶር) “የሕሳባችን ዋናው አላማ ፤ በዜጎቻችን መካከል፤ በዘርም ሆነ በሐይማኖት አንድም ልዩነት እንዳይኖር ማድረግ ነው። ማንኛቸውም ኢትዮጵያዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሀገርን ከውድቀት ሕዝቡን ከልቂት የመታደግ ጥሪ – ሽማግሌው ነኝ ከሁስተን ቴክሳስ April 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ በሽታውን የደበቀ መድኃኒት አያገኝምና የአገራችን የበሽታ ምንጭ ፍትሐ ነግሥት ነበር። ፍትሐ ነግሥት በመጀመሪያ ከብሉይና ከአዲስ ኪዳን ተሰባስቦ፣ ሕዝቡን ይዳኝነት ዘንድ ተዘጋጅቶ ለንጉሥ ቆስጠንጢኖስ የተሰጠ Read More
ነፃ አስተያየቶች የበይነመረብ ስነምግባር – ፀጋዬ ደግነህ ጉግሳ (ዶ/ር) April 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ በቅድሚያ የበይነመረብ እና ማህበራዊ ትስስሮች ኮሚዩኒኬሽን ስነምግባር በተመለከተ አስተያየቴን እንድሰጥ በመጠየቁ አመሰግናለሁ። ርዕሰ ጉዳዩ ሰፊ ስለሆነ በአጭሩ ለመግለጽ ከባድ ቢሆንም እንደሚከተለው አስተያየቴን አቀርባለሁ። ይህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ የዮጎዝላቪያ እጣ ፋንታ እንዳይገጥማት የሚል ስጋትን ማጋራት ሟርት ሳይሆን ውስጣዊ አንድነቷን አጠናክራ የውጭ ጠላትን መመከት እንድትችል የሚቀርብ የማንቂያ ደወል ነው!!! April 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ መሰረት ተስፉ (Meserettesfu4@gmail.com) እንደሚታወቀው የዩጎዝላቪያ ፈዴራላዊ ስርዓት አወቃቀር ማንነትንና ታሪካዊ ትስስርን መሰረት ያደረገ ነበር። የኢትዮጲያ የፌዴራል ስርዓትም በሸፍጥና በሴራ የተተበተበ ቢሆንም ከዩጎዝላቪያ ጋር ተመሳሳይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሁላችንም የእግዚአብሔር ንብረቶች የሆንን ሰዎች እንጂ ቋንቋ አይደለንም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ April 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ “ ሰው የተወለደው ነፃ ሆኖ ነው።የሁን እንጂ ( በማስተዋል ብትመለከቱ ) እርሱ በየትም ሥፍራ በሰንሰለት ውሥጥ ነው ። “ ( እንዴት ነው የታሠርንበትን ሰንሰለት Read More
ነፃ አስተያየቶች በዋነኛነት ስነ-ስርዓት ሊይዝ የሚገባው አካል ቢኖር ብልፅግና ፓርቲ ነው!!! April 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኋላ ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ከማለት ካሁኑ ችግሮቹን በግልፅ እየጠቆሙ እንዲስተካከል ማድረግ ነው ፓርቲውንም ሆነ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚጠቅመው መሰረት ተስፉ (Meserettesfu4@gmail.com) እውነት ነው ግብፅ አባይን Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድነት፤ አንድነት ስንል አምሳ ዓመት ሊሆነን ነው- – አክሎግ ቢራራ (ዶር) April 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ -የብሄራዊ አንድነት መሰረቱ የዜጎች ደህንነት ነው– አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል ሁለት እኛ ኢትዮጵያዊያን የምናሳፍር ፍጥረቶች ሆነናል። ድርጊቶቻችን ሁሉ አሳፋሪዎች መሆናቸውን አንካድ። በየቀኑ ዘውግንና እምነትን Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦሮሙማ ሲገማና ሲገለማ (ወይራው እርገጤ) April 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ወያኔ በዘረፋ፡በዘረኝነት በጸረ ኢትዮጵና በጸረ አንድነት የተሳሳተ ቅኝቱ ከልክ አልፎ በእብሪት በመወጠሩ በህዝቡ ትግል ወድቆ ታሪካዊ ሞቱን ሊሞት ችሏል፡፡ በወያኔ አምሳያ ተፈጥሮና በዘረኝነት መርዝ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራን ነጥሎና አሳድዶ ማጥቃት የመጨረሻ ግቡ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው! – አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ April 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – መጋቢት 27 2013 “የጄኖሣይድ” ፕሮጀክቶች “ጄኖሣይድ” “ትግራይ ጄኖሣይድ”፣ “አማራ ጄኖሣይድ”፣ “ኦሮሞ ጄኖሣይድ”፣ “ቅማንት ጄኖሳይድ”፣ “ወላይታ ጄኖሣይድ”፣ “ጉሙዝ ጄኖሣይድ” ወዘተ፣ Read More