ነፃ አስተያየቶች ለሰው ጉድጓድ አትቆፍር፣ከቆፈርክም አታርቀው … አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) May 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ “ብትችል ለሰው ጉድጓድ አትቆፍር፣ ከቆፈርክም አታርቀው፡፡ ምክንያቱም ቀድሞ የሚገባበትን አታውቀውምና፡፡” ምንጫቸው ከየትኛውም ቋንቋና ባህል ይሁን እነዚህን መሰል አባባሎች የሚያስተላልፉት ገምቢ መልአክት ግን ከሽህ ቃላት Read More
ነፃ አስተያየቶች ከላይ ሆነው እየጠጡ አታደፍርሺብኝ ማለት ምን ማለት ነው? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ May 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ ይህ የአያ ጅቦ ዓይነት ሰበብ ያመጣው መአቀብ ነው ፡፡ የውጭ ጉዳይ ኃላፊው አንቶኒ ብሊንከን በመግለጫቸው “ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እርምጃ መውሰድ ያለበት ጊዜ አሁን ነው” Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያና ጎሳነት (በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው) May 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው Imzzassefa5@gmail.com ሰው ከመፈጠሩ በፊት መሬት ተፈጥራ ተዘጋጅታ በፍጥረ ዘመኗ ሰለቸኝ : ደከመኝ : በላዯ የሰፈሩት ጭነታቸው ከበደኝ ሳትል : Read More
ነፃ አስተያየቶች ፓርቲ፤ መንግስትና ሀገርን መለየት ያስፈልጋል – አብራሃም ለቤዛ May 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወጣት ማሀበር ፅ/ቤት ግቢ በብልፅግና ማስታወቂያ ደምቆለል፡፡ እኔም ዛሬ እንኳን ብዝሃ -ፓርቲ ስርዓት ለመገንባት በምንተፋተፍበት ሰዓት ፤ በምርጫ ዋዜማ የመንግስት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአብዛኛዎቹ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ፍፁም ፀረ-ዴሞክራሲያዊ የሆነ ዝንባሌ… – መሰረት ተስፉ May 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ መሰረት ተስፉ (Meserettesfu4@gmail.com) በየትኛውም አገር ውስጥ ካለው ስርዓት ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ ግንኙነት ያላቸው ፖለቲከኞች አገር እየመራ ያለው እነሱ የወጡበት ብሄር፣ ብሄረሰብ፣ ነገድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ከነፃነት በኋላ በሚኖረን መንግሥት ሕዝብንና ሀገርን በቅንነት ለማገልገል ለምትመረጡ ወገኖቼ May 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የነፃነታችን መምጣት የጊዜ ጉዳይ ነው – ማመን ኃይል ነውና አትጠራጠር፤ የምልህ ፍጹም እውነት ነው፡፡ ደግሞም ብዙ ተሰቃይተናልና ገና ከጅምሩ እንደምናየው ወጪው Read More
ነፃ አስተያየቶች በአስከፊ ሁኔታ እራሱን እየደገመ የቀጠለው የፈሪዎችና የጨካኞች የፖለቲካ ሴራ – ጠገናው ጎሹ May 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ May 15, 2021 ጠገናው ጎሹ ፍርሃትና ጭካኔ ምን አገናኛቸው? የሚል ጥያቄ ሊነሳ እንደሚችል እገምታለሁ። ቢነሳም ተገቢ ነውና ወደ ዋናው የአስተያየቴ ክፍል ከማለፌ በፊት የሚከተውን Read More
ነፃ አስተያየቶች ሚዲያ ይዘጋ የሚል ካድሬ እንጂ ጋዜጤኛ አይደለም- የኢትዮጵያ አገር አድን ግብረኃይል May 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዋሽንግተን ዲሲ ሰሜን አሜሪካ ግንቦት 4, 2013 ዓ/ም በሰሞኑ የኢትዬጵያ ሳታላይት ቴሌቭዥን ( ኢሳት ) በማህበራዊ ሚዲያ ዙሪያ ያስተላለፈውን ዘገባ አስመልክቶ ከኢትዬጵያ አገር አድን Read More
ነፃ አስተያየቶች በራሳችን ወርቅ እንድመቅ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ May 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ፣ በአስተማማኝ ሠላም ውሥጥ ሆና ዜጎቿ በአሻቸው የአገሪቱ ክልል እየተንቀሳቀሱ ሰርተው ብልፅግናንን እውን ለማድረግ የሚችሉት ፤ ያልወገነ ፣ ሁለንተናዊ ጥንካሬ ያለው እና በወታደራዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች በዛሬይቷ ኢትዮጵያ መኖር ይቅርና መሞትም አልቻልንም አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) May 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ “ብሎ ብሎ ይሄ ሰው ዛሬ ደግሞ ምን ይዞብን መጣ” እንዳትለኝ፡፡ ኢትዮጵያዊነት ከዚህ ዘመን በከፋ አስደንጋጭና እንቅልፍ የሚነሣ ሆኖ አያውቅም፡፡ አሁን የምነግርህ ጉዳይ ደግሞ ይበልጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኮቪድና በድህነት የምትነግዱ ኮቪድና ድህነት ይፍጃችሁ!! – ፍርዱ ዘገዬ May 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ በውነት በውነት እጅግ ተበሳጭቼ ነው ይህችን ጦማር የምጽፍላችሁ፡፡ መቼም አንድ ሁለት አንባቢ አላጣም፡፡ ዘመኑ የማነብነብና የመቀወስ እንጅ የማንበብ እንዳልሆነ አውቃለሁና ከኔ ይውጣ በሚል ነው Read More
ነፃ አስተያየቶች ደህንነት፤ አንድነትና ሉዓላዊነት የማስጠበቅ ኃላፊነቶች – በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) April 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1ኛ/ በሚከተሉት ሃቆች ላይ እንስማማ? ሕዝብ በግዲያ እያለቀ ነዉ። የተረፈዉ በመቶ ሺዎችና በሚሊዮኖች እየተፈናቀለ ይገኛል። ጭፍጨፋዉ በአብዛኛዉ ዘርና ኃይማኖትን እየመረጠ ነዉ፤ ከፍተኛ ሰለባዎች አማራዎችና Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢየሱስ ህይወት ፤ ሥቅለት ና ትንሣኤ ፤ የፍቅርን ኃያልነት እንማራለን – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ April 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ One word frees us of all the weight and pain in life, and that word is Love.” ( Socrates ) የሰው ፈጣሪ ና ነፍሱን Read More
ነፃ አስተያየቶች “ኦሮሙማ ይውደም፤ ኢትዮጵያ ትቅደም!” ማለት ምንድን ነው ችግሩ? – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) April 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ “የማይቆነጥጡት ልጅ ሲቆጡት ያልቅሳል” ይባላል፡፡ እመለስበታለሁ፡፡ ከሰሞነኛ ጉዳዮች አንዱ አማራው በመላዋ ኢትዮጵያ የሚደርስበትን የዘመናት ግፍና በደል ማለትም መገደል፣ ከሥራና መኖሪያ መፈናቀልና ንብረት መዘረፍ እንዲሁም Read More