ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ! – ማላጅ July 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ….ኢትዮጵያ እያለ በቃላት የሚጠሩት ዕልፍ አዕላፍ ናቸዉ ትናትም ኢትዮጵያ ሲሉ በልባቸዉ የጥላቻ እና የጥፋት ቋጠሮ ሸክፈዉ ለዉድቀቷ ከዉስጥ እና ከዉጭ ጠላት ጋር ህብረት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአሜሪካ ሲ ኤን ኤንና ታይምስ መጋዚን የሃሰት ዜናዎች!!! July 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY (ክፍል ሦስት ) ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ሲ ኤን ኤንና ታይምስ መጋዚን የሃሰት ዜናዎች!!! CNN and Times Magazine Fake News!!! «ቁንጫና አይጥ፣ ጋን ተሸክመው ነብር Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመሠረታዊው የሥርዓት ለውጥ ጥያቄ የመንሸራተት አዙሪትና ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ July 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ July 19, 2021 ጠገናው ጎሹ እንኳን ዘመናትን ያስቆጠረ የጎሳና የቋንቋ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኞች ሥርዓትን አስወግዶ ወደ እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመሸጋገር የሚደረግ ትግል ማነኛውም ሌላ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ድንገተኛ የሚባል የለም ፤መዘናጋት ይቅር ! – ማላጂ July 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያን ለማዳከም እና ለማሽመድመድ ጠላት የሸረበዉ ሴራ እንደ ድንገት እና ደራሽ ዉሃ ለምናስብ ሠዎች መኖራችንን ስናዉቅ ከመከራ እና ያለፈ ዘመን የማይማር ለምንም ነገር እንደማይሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአገኘሁ ተሻገር የድምፅ መልእክት ትክክለኛ ስለመሆኑ!!! – በሠአሊ አምሳሉ ገብረኪዳን July 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ የፀረ አማራው የወያኔ አህያ የብአዴን መሪ አቶ አገኘሁ ተሻገር “ለታማኝ በየነ የላከው የድምፅ መልእክት (voice message) ነው!” የተባለውን 9 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ የፈጀ የድምፅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ገድሎባላይዜሽንን አንቀበልም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ July 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጦርነት እንኳን ለሰው ለአጠቃለይ ለምድር እንሥሣት ና እፅዋት የማይበጅ ነው ።ጦርነት ህይወት ላላቸው ፍጡራን ይቅርና ለአጠቃላይ ለምድሪቷም አንዳች ጥቅም አይሰጥም ።ለምድርም ሆነ ለነዋሪዎቿ አጥፊያቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች የት.ህ.ነ.ግ. መገረፍ ለአሜሪካ መለፈፍ / መለፍለፍ እንዴት ? – ማላጂ July 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሆኖም በአድርባይነት እና ሴራ ይሁን ሌላ ለጊዜዉ ባልታወቀ ምክነያት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጦር ከትግራይ መዉጣት እንደ ወርቃም አጋጣሚ በመዉሰድ የሰሜን ምዕራብ የኢትዮጵያ አስተዳደር ( ዓማራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሒሣብ ማወራረድ የሚወራውን ያህል ቀላል አይደለም – ምሕረት ዘገዬ July 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ “ለአፍ ዳገት የለውም” ይሉት አባባል በተለይ ለወያኔው አፈ ቀላጤ ለጌታቸው ረዳ በልኩ የተሰፋ ሥነ ልሣናዊ የምላስ ቡታንታ ነው ቢባል በትክክል ያስማማል፡፡ ጌታቸው ረዳና አጎቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወልቃይት ጠገዴ የትግራይ ወይስ የጎንደር? – ኤፍሬም ማዴቦ July 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ ወልቃይት ጠገዴ የትግራይ ወይስ የጎንደር? ኤፍሬም ማዴቦ ( emadebo@gmail.com ) “እኔ እስከማውቀው ድረስ ወልቃይት ጠገዴ በትግራይ አስተዳደር ዉስጥ ሆኖ አያውቅም!” – ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ዲሽቃ የህዝቧ አንድነት ነው – ተነሣ ተራመድ!!! – ከአባዊርቱ July 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ ይድረስ ለ አቶ ቀጄላ መርዳሳና ኢብሣ ነገዎ – መርጋን ሃርካፉኔራ!! በቅርብ በአርትስ ቲቪ መስኮት ውይይታችሁን ተከታትዬ ነበር። ሁሌም ውስጤን ያቃጥለኝ የነበረው እንዴት ልጆቻችን ማሰቢያው Read More
ነፃ አስተያየቶች “ጅብ ከሄደ ዉሻ ጮኸ” ማደናገሪያ እንጅ ህዝባዊነት አይደለም !!! – ማላጂ July 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ የቡድን ስልጣን እና ጥቅም ከማስከበር እና ትዕዛዝ ጠባቂ ከመሆን ባለፈ ህዝባዊነት እና ወገናዊነት ያለዉ እና በተግባር ያስመሰከረ አገራዊ አደረጃጀት ከጠፋበት ግማሽ ምዕተ ዓመት Read More
ነፃ አስተያየቶች የዐማራዉ ህዝብ እምነቶች July 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሃምሌ2 ቀን 2013 1 ዐማራዉ አምላኩን ያምናል፡፡በዚህ እምነቱም ሰዎች ሁሉ ሲወለዱ በተፈጥሮአቸዉ ነጻ እና እኩል መሆናቸዉን፣እኩል ሰባዊ ነጻነት፣ መብት እና ክብር ያላቸዉ መሆኑን ፣በዚም Read More
ነፃ አስተያየቶች በሀገሬ ቃል ኪዳኑን የሚጠብቅ አንድ ኃይል ብቻ መኖሩን አስተዋልኩ (አምባቸው ዓለሙ (ከወልዲያ)) July 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ይመሻል፤ ይነጋል፡፡ ቀናትና ሣምንታት፣ ሣምንታትና ወራት፣ ወራትና ዓመታት ጊዜን እየተቀባበሉ ወደፊት ያስኬዱታል፡፡ በዚህ የማይቋረጥ ሂደት ውስጥ ብዙ ነገሮችን እናያለን፤ ተለዋዋጭ ክስተቶችንም እንታዘባለን፡፡ ሰዎች ይወለዳሉ፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች አቶ ብሊንከን ጦቢያን ማዋረዱን የቀጠለበት ለምን ይሆን? – መስፍን አረጋ July 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ አቶ ብሊንከን በማናቸውም ቀን ከዐብይ አህመድ ጋር ምክክር (consultation) ካደረገ፣ ከዐብይ አሕመድ ጋር ፍሬያማ ምክክር ማድረጉን በመጥቀስ በዚያኑ ቀን ወይም በነገታው የጦቢያን ሉዓላዊነት የሚያዋርድ Read More