ነፃ አስተያየቶች የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ፣ ያለ አመራር ጥበብ እና ሀገራዊ ሠላም ለአደጋ የተጋለጠ ብሔራዊ ሐውልት – ዓምሳል ወረታ September 13, 2025 by ዘ-ሐበሻ በፈተና የታጀበው ታላቁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ድል በፈረንጆቹ ሐምሌ 3፣ 2025 ዓ.ም ኢትዮጵያ በአፍሪካ ግዙፍ የሆነውን እና በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት ደግሞ ታላቅ ሊባል የሚችለውን የኤሌክትሪክ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሕዳሴ ግድብ በጸነሰው አላማ ለነማን እና ለምን ጥቅም – በዘውገ ፋንታ September 10, 2025 by ዘ-ሐበሻ የሕዳሴን ግድብ በጸነሰው ሰው አላማ መሰረት ለነማን እና ለምን ጥቅም የሚለው ጉዳይ ኢትዮጵያኖች እና የአለም በጎ አድራጊ ሰዎች ጠይቀው መልስ ያላገኙበት ጥያቄ ነው። ግድቡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዓባይ ሆይ አደራ! – አገሬ አዲስ September 9, 2025 by ዘ-ሐበሻ ነሓሴ 2 ቀን 2012 ዓም(08-08-2020) ዓባይም ሞላልን፣ ያሰብነው ሆነልን! ሲባል የነበረ በዘፈን ቀረርቶ፣ ምኞትና ሃሳብ በእውን ተተክቶ ደሃ ሃብታም ሳይል ያለውን አዋጥቶ፣ ለማዬት በቅተናል Read More
ነፃ አስተያየቶች ወዳጅና ጠላቱን ለይቶ የገጠመው የፋኖ ተጋድሎ !!! – ንጉሤ አሊ September 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ እልም ነው ጭልጥ ነው ውኃ አይላመጥም ፣ ጠላት ወዳጅ ላይሆን አልለማመጥም ፤ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 46 (2) ድንጋጌ መሰረት Read More
ነፃ አስተያየቶች አሁንም ጊዜያዊ ሕዝባዊ የሽግግር መንግሥት! – አገሬ አዲስ September 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 9 ቀን 2013 ዓም(19-09-2020) ለአለፉት 47 ዓመታት በሕዝቡ የቀረበውና ብዙም መስዋእትነት የተከፈለበት ጥያቄ የጊዜያዊ ሕዝባዊ ወይም የሽግግር መንግሥት ምስረታ ጥያቄ ነው።ይህ የሕዝብ ጥያቄ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሟርት ሳይሆን በእውነት አገር እየፈረሰች ነው !! – ንጉሤ አሊ September 7, 2025 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ሀገራችን ዛሬ ከምንጊዜውም በላይ የመፈራረስ አደጋ ላይ ነች ይህ ሟርት ሳይሆን መሬት ላይ ያለው ተጨባጭ ሁኔት የሚያረጋግጠው ሀቅ ነው ። ጠቅላይ ሚንስቴር ዶክተር Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሮሞ ልሂቃንና የዐማራ የህልውና ትግል September 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ ሰኞ ነሐሴ ፳ ፮ ቀን ፳ ፻ ፲ ፯ ዓ. ም. ይህ የምሁር፣ የምርምር ጥናት ውጤት አይደለም። በአንጻሩ ደግሞ፤ የአንድ ድርጅት የመቀስቀሻ ምናብ አይደለም። የአንድ ኢትዮጵያዊ አገር Read More
ነፃ አስተያየቶች አብይ አህመድ ሴጣናዊት ቤተክርስትያን ኢትዮጵያን ከጫፍ ላይ አስቀምጧታል። September 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ በዘ-ሐበሻ ዜና ዴስክ:: ኦገስት 31 ቀን 2025 ከዋናው መጣጥፍ ትርጉም ይዘት የአብይ አህመድ የሰይጣን ቤተክርስቲያን ወሬ ብዙ ኢትዮጵያውያን አሳስቧቸዋል ። እውነት ነው ወይስ ፍርሃትን Read More
ነፃ አስተያየቶች ስልታዊ ነጸብራቅ “የሞግዚት መንግስት ሃሳብ በኢትዮጵያ” – (ክፍል አንድ) August 31, 2025 by ዘ-ሐበሻ በሲራክ ዜና ተፃፈ ኦገስት 31 ቀን 2025 ማውጫ፡- መጀመሪያ፡ መግቢያ ኢትዮጵያ ውስጥ የከሸፉ የሽግግር ዑደቶች ለተጠባባቂው መንግሥት ወሳኝ መሰናክሎች እና ስልታዊ ጉዳዮች የዲሞክራሲያዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመለሰ ዜናዊ አገዛዝ ልማታዊ ወይስ አጥፊ መንግስት ነበር? August 25, 2025 by ዘ-ሐበሻ ማንነቱ ባልታወቀ ወይም በራሱ በዘሃበሻ የኢዲቶሪያል ቦርድ የመለሰ ዜናዊ አገዛዝ የልማታዊ መንግስት ነበር፣ በአሁኑ ወቅት በአገራችን ምድር የሚታየው የኢኮኖሚ ቀውስና የድህነት መስፋፋት የአቢይ አህመድ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና የተደቀነብንን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ብቸኛው መንገድ ዉይይትና ድርድር ነው!!! August 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በ1950ዎቹ አጋማሽ የተጀመረውና ለ1966ቱ አብዮት መፈንዳት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገው የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ከቀዳማዊ ኃ/ሥላሤ ሥርዓት ጋር ከፍተኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሃይማኖት እና የመንግሥት ጉዳይ፤ በዐማራ የህልውና ትግል August 13, 2025 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ ሰኞ፣ ሐምሌ ፳፰ ቀን ፳፻፲፯ ዓ. ም. የመንግሥት ተቋማትና የሃይማኖት ተቋማት፤ ሁለት የተለያዩ አካላት ናቸው። ምንም እንኳን ሁለቱም ለአንድ አገር ሕዝብ Read More
ነፃ አስተያየቶች የምርጫ ሥርዓት ማለት ምን ማለት ነው? – ክፍል ሦስት August 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ(emadebo@gmail.com) ተመጣጣኝ ውክልና የምርጫ ሥርዓት (Proportional Representation) ተመጣጣኝ ውክልና የምርጫ ሥርዓት መራጩ ህዝብ በምርጫ የሰጠውን ድምፅ ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ ወደ ፓርላማ ወይም ምክር Read More
ነፃ አስተያየቶች የምርጫ ሥርዓት ማለት ምን ማለት ነው? – ክፍል ሁለት August 3, 2025 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) የምርጫ ሥርዓት ግቦች አገራችን ኢትዮጵያ ከመቶ ሃምሳ አመት በፊት ተጀምሮ ኢትዮጵያዊያንን በሚያስማማ መልኩ ያልተገባደደ አገረ-መንግስት ግንባታ ሂደት አለ፣ይህ ትውልድ ይህንን ተጀምሮ Read More