ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ሰማህ ወይ የነፍጠኛ ልጅ! – በላይነህ አባተ October 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ ነፍጠኛ ባቀናው አገር፤ አፉን እንደ ሊጥ ዕቃ ቦርግዶ፣ ስምንተኛው ሺ ሲቃረብ፤ አሳማም ነብር ናቀ አሉ፡፡ ነፍጠኛ ባያስከብረው፤ ጠላትን ደፍቆና አናፍጦ፣ ሥሙ ጆቫኒ በሆነ ነበር፤ Read More
ግጥም ያልደረሱትን እረሳን! – በላይነህ አባተ September 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሲዳሩ ማልቀስ አሁንም፤ ወግና ማረግ ሆኖብን፣ አሩግ መሆኑን እያወቅን፤ ታዲሱ ዘመን ገባን አልን፡፡ የጷጉሜ ጠበል ሳይነካን፤ ያደፈ ቆዳ ለብደን፣ ዛሬም እንደ ትናንቱ ተሻገርን፤ የሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ሸበረኸ እንቁጣጣሽ! – በላይነህ አባተ September 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ ወፍ አሞራው የሚያደምቅሽ፣ ጅረት ወንዙ የሚያዜምሽ፣ ሜዳ ጋራው የሚያጅብሽ፣ ሁሉ እሚልሽ እንኳን መጣሽ፣ ጨለማ ክረምትን ፈንቅለሽ፣ ሸበረኸ እንቁጣጣሽ፣ ዛሬም ዳግም እንኳን መጣሽ፡፡ ምድሩ Read More
ግጥም “እንዴት ይረሳል…ተረሳሽ ወይ?” – ሰሎሞን ዳኞ May 1, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሰሎሞን ዳኞ – ዘብሔረ ዓባይ (sent to Reporter on Friday, April 19, 2019) ከአንድ ዓመት በፊት አገራችን የነበረችበትን ቀውስ አልፋ እዚህ መድረሷን ሳስብ Read More
ግጥም የምሥራች! በጋሻው ደሳለኝ እግዚአብሔር ሆነ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ August 25, 2017 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ እልልልልልልልልልልልልልል…. ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔርን እንደማግኘት የሚያስደስት የለም! ምንጭ – https://www.youtube.com/watch?v=RdvtqjaR3Po ይህን ማስወንጨፊያ በሚገባ ያዳምጡ፤ በጋሻውንም ይተዋወቁ – ከዚህ በኋላ የበጋሻው Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ምንም ነኝ ግን አማራ ! ለዚያውም ደሜ አረንግዋዴ | ግጥም – ባለቅኔ ሙልጌታ ተስፋዬ | አንባቢ – ስንዱ አበበ March 11, 2017 by ዘ-ሐበሻ ምንም ነኝ ግን አማራ ! ለዚያውም ደሜ አረንግዋዴ | ግጥም – ባለቅኔ ሙልጌታ ተስፋዬ | አንባቢ – ስንዱ አበበ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም እንዲያው ዝም እንበል? – ግጥም December 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ ምርቃት እርግማን፤ ደግ ክፉ ከሆነ፤ እንዲያው ዝም እንበል፤ የሞተ ካልዳነ። እሬሳችን ቀብረን፤ ሃዘን እንቀመጥ፤ ዘመድም ተረድቶ፤ እንባውን ያሟጥጥ። ብረቱን እንጨት ነው፤ እንጨቱን ብረት፤ ብለን Read More
ግጥም በአካል ቅኝ ሳንገዛ፣ ለምን የኅሊና ቅኝ ተገዥዎች ሆን? – ከተክሌ የሻው May 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከተክሌ የሻው በዘመነ ቅኝ አገዛዝ፣ በአውሮፓውያን ቅኝ ገዥ ኃይሎች ያልተገዛች፣እንዲያውም የቅኝ ገዥዎችን ቅስም በመስበር ነፃነቷንና ማንነቷን አስከብራ የኖረች ብቸኛ አገር ኢትዮጵያ መሆኗን የዓለም ታሪክ Read More