ሰብአዊ መብት በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞን በመስጂድ ጊቢ ማሰማት ለሞት የሚያበቃ ወንጀል ነውን? June 2, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን። ከኡስታዝ አህመዲን ጀበል ዛሬ በአንዋር መስጂድ የጸጥታ አካላት በምዕመናን ላይ የወሰዱት ድርጊት እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው። በሸገር ከተማ የተፈጠመውን መስጂዶችን Read More
ሰብአዊ መብት ጨካኙ የግራኝ ዓቢይ አሕመድ ሠራዊት መናንያኑን በጥይት ጨርሶ አስከሬናቸው እንኳ በመነኑበት ገዳም እንዳያርፍ ጭኖ እየወሰደ ነው June 2, 2023 by ዘ-ሐበሻ ጨካኙ የግራኝ ዓቢይ አሕመድ ሠራዊት መናንያኑን በጥይት ጨርሶ አስከሬናቸው እንኳ በመነኑበት ገዳም እንዳያርፍ ጭኖ እየወሰደ ነው። ጥያቄው? የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉም በአንድነት ወጥቶ ይህንን የአረመኔ Read More
ሰብአዊ መብት ይኸ ግድየለሽ ግድያና ጭፍጨፋ፣ ታሪካዊ ቅዱሳት መካናትን ከመድፈርና ከማርከስ ዐልፎ በጦር መሣርያ ማውደም ላንዴና ለመጨረሻ መወገዝና በቃ ማለት ያለበት ጉዳይ ነው June 2, 2023 by ዘ-ሐበሻ በየማኅበራዊ መገናኛው የምንሰማው እውነት ከሆነ – ሐሰት የሚወራበት ምንም ምክንያት ያለ አይመስለኝም፣ የዐቢይና እሱ የፈጠረው የብልፅግና መንግሥት ከፋሽስቱ ኢጣልያንም የከፋ መሆኑን በተደጋጋሚ አረጋግጧል ማለት Read More
ሰብአዊ መብት ተዋናይት ሜላት ዳዊት ከእስር እንድትፍታ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ቢሰጥም ፖሊስ ይግባኝ ጠየቀ ! ( ይድነቃቸው ከበደ ) May 31, 2023 by ዘ-ሐበሻ የፊልም ዳይሬክተር እና ተዋናይት ሜላት ዳዊት ፤ በዛሬው ዕለት ግንቦት 22 ቀን 2015 ዓ.ም. አስሯት የሚገኘው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ፣ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ግማሽ ጎፈሬ ግማሽ ልጬ የሆነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰው ተኮር ፕሮጀክት May 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ በቶፊቅ ተማም ከዛሬ አንድ መቶ ሰላሳ ስድስት አመት በፊት በአፄ ሚኒሊክ መናገሻ ከተማ የሆነችውን አንኮበር ጥለው ወደ አዲስ አለም አቀኑ መቼስ እንጦጦ የሰማይ ጫፍ Read More
ሰብአዊ መብት መምህር ኃይለ ማርያም የታፈኑት እውነት በመናገራቸው ነው – ብርሃኑ አድማስ May 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው። “ራስህን በእውነት አስጊጥ፣ በሁሉም ጉዳይ እውነትን ብቻ ለመናገር ሞክር፣ የሚጠይቅህ ማንም ይሁን ማን ለሐሰት ድጋፍ እትስጥ። አንተ እውነቱን በመናገርህ Read More
ሰብአዊ መብት ከኦህዴድ ብልጽግና አስር ክፍለጦር፣ የምሁራን አንድ ብዕር!!! መብረቅ ጋዜጠኞች፣ ቌጥኝ ምሁራን!!! ወርካ ፍለጋ!!! May 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) አምስት ዓመት ሙሉ ሲያናፋ ሲያናፋ፣ አሻግራችኃለው ብሎ አብቹ ሲያናፋ፣ ከሰማይ ደመና፣ከምድር እህል ውኃ ጠፋ!!! ፕሮፊሰር አስራት ወልደየስ፣ ፕሮፊሰር መስፍን ወልደማርያም የቃጣጠሉት Read More
ሰብአዊ መብት በሚዲያ ጥፋት የተጠረጠሩ ታሳሪዎች በሙሉ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከእስር ሊለቀቁ ይገባል May 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ በፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችና አባላት፣ በሚዲያ አባላትና በማኅበረሰብ አንቂዎች ላይ ያነጣጠረ የዘፈቀደ እስርና ወከባ ሊቆም ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችንና አባላትን፣ Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም መቃብር ብቻ ሆንሽ!! – ያሬድ መኩሪያ April 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ መቃብር ብቻ ሆንሽ!! ””””””””””””””””””””””””””””” አይሞቅም አይበርድም፣ቢዘሩ ያበቅላል ምቹ ነው ለመኖር፣ብሩክ ነው ምድሩ ሰዉ ግን ተርቧል፣ደህይቷል ታርዟል የኑሮ ፎርሙላ፣ጠፍቶት ቅጥ አንባሩ:: በሰው ደካማነት፣ጠልቆ ያለማሰብ እንስሳ Read More
ሰብአዊ መብት ተንኮል እና በቀል አገር “ነቀል ወይስ በቀል” …? April 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኢህአዴግ ከሶስት አሰርተ ዓመታት አስቀድሞ ከተበተነበት ሰብስቦ ፣ ከወደቀበት አንስቶ መንገድ መርቶ እጁን ይዞ ለማዕከላዊ ስልጣን ኮርቻ ያበቀዉ የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም የሰሜን ምዕራብ እና Read More
ሰብአዊ መብት አፈናው ቀጥሏል / ጋዜጠኛ ገነት አስማማው ላይ የደረሰው ጥቃት April 6, 2023 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/f1Ho3XX5oCw አፈናው ቀጥሏል/ጋዜጠኛ ገነት አስማማው ላይ የደረሰው ጥቃት/በአማራ ክልል ልዩ ኃይል እና በፌደራል የጸጥታ ኃይሎች የታየው ውጥረት( 29/07/2015 ዓ/ም ) Read More
ሰብአዊ መብት ለአቶ አዲሱ አረጋ አድርሱልኝ – ገለታው ዘለቀ April 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ አቶ አዲሱ ሆይ! ይህቺን ቁጥብ መልእክት የምልክልዎ በውነት ከልቤ እያዘንኩ ነው። እርስዎ ስለ ሩዋንዳ ያነሳሉ። ሩዋንዳ ውስጥ ወደ ስምንት መቶ ሽህ ሰው ካለቀ በኋላ Read More
ሰብአዊ መብት ዶክተሩን ፍቱት!! – በ-ሙሉዓለም ገ/መድኀን April 4, 2023 by ዘ-ሐበሻ የፌዴራል “መንግሥቱ” የአሮጌው ዘመን ቁማርተኝነቱን ካላቆመ ሕዝባዊ አመጽ ገዛ እጁ እንደጠራ ይቆጠራል። አገዛዙ በዚህ የእውር ድንብር ጉዞው ኢትዮጵያን ከድጡ ወደማጡ እየወሰዳት ነው። ይህ አደጋ Read More
ሰብአዊ መብት የታፈነው አንድ ግለሰብ አይደለም፤ ኢትዮጵያዊ ቅንነትና ትልቅ ሙያዊ አቅም ነው ! April 4, 2023 by ዘ-ሐበሻ ዶክተር በቀለ ዓለሙ ይባላል። በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ከቀኑ 9:30 ልጆቹን ከትምህርት ቤት ለማውጣት በሄደበት በመንግሥት ኃይሎች አፈና ተፈጽሞበታል። ዶክተር በቀለ ልጆቹን ከትምህርት Read More