ዜና መስከረም አበራ በዋስትና ከእስር ተለቀቀች June 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ዛሬ ሰኔ 8 ቀን 2014 ዓ/ም የደራሲና መምህርት መስከረም አበራን የዋስትና መብት ተጠብቆ ከእስር እንድትፈታ መወሰኑን ጠበቃዋ Read More
ዜና ዐለም አቀፍ የዐማራ ጉባኤ በዌብናር “እኔም ፋኖ ነኝ” June 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ አለም አቀፍ የዐማራ ጉባኤ በዌብናር እኔም ፋኖ ነኝ Read More
ዜና መንግስት በዐማራ ፋኖ ላይ የሚያደረገውን ዘመቻና ጥቃት አጥብቀን እናወግዛለን! June 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ June 14, 2022 ያንድን አገር ሉዐላዊነት መጠበቅ፤የህዝቡን ሰላምና ደህንነቱን ማረጋገጥ፤ በተለይም ደግሞ አቅመ ደካሞችን (ህጻናትን፤ አረጋውያንን) መደገፍ ዋና ዋናዎቹ የመንግስት ግዴታ፤ ሃላፊነትና ተግባር ናቸው። ይህንን Read More
ዜና ዶክተር አብይ ስልጣን ይልቀቁ፣ የሽግግር መንግስት ይመስረትና ብሄራዊ መግባባት ይጀመር – ገለታው ዘለቀ June 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ውድ ወገኖቼ ኢትዮጵያ ብሄራዊ መግባባት ያስፈልጋታል የሚለው ጥሪ የሁላችን ነው። ብሄራዊ መግባባት ሲባል ምን ማለት ነው? የሚለው ጉዳይ ላይ ግልፅነት እንደሌለ የገባኝ የምክክር ኮሚሽነሩ Read More
ዜና ዛሬም ባለጊዜው ኦነግ ብልግና June 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ በፈቃዱ ሀይሉ ባለፈው ጎበዜ ሲሳይ፣ አሁን ደግሞ ሜሮን ታደለ የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ነን ባሉ አካላት ታፍነው ተለቅቀዋል። እንዲህ ዓይነቱ አፈና እና እስር በአገራችን ነባር Read More
ዜና “ፕ/ር ብርሀኑ ፣ ብልጽግና ከሚተች ቤተሰቡን ብትሰድብበት ይመርጣል!!” አቶ አንዱአለም አራጌ June 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ፕ/ር ብርሀኑ ፣ ብልጽግና ከሚተች ቤተሰቡን ብትሰድብበት ይመርጣል!!” አቶ አንዱአለም አራጌ Read More
ቪዲኦ·ዜና ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ June 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ #ወይ_ልምጣ__ወይ__ምጣ …! “…..ዕንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም፤እጅግ በጣም ያሳዝናል፤ ትዕግስትንም ይፈታተናል። ይባስ ብሎ ያለመወርቅ የተዳፈነውን እሳት ቆሰቆሰችው። ያለም ዛሬ Read More
ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት እና የትግራዩ ሕወሃት በታንዛኒያ አሩሻ ከተማ ድርድር ሊጀምሩ እንደሚችሉ ከምንጮች መስማቱን ጠቅሶ የፈረንሳዩ ሊ ሞንድ ጋዜጣ ዘግቧል June 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጣው የአፍሪካ እና ምዕራባዊያን አገራት ዲፕሎማቶች የሁለቱ ወገኖች ድርድሩን ከሰኔ ወር ማለቂያ በፊት ሊጀምሩ እንደሚችሉ ነግረውኛል ብሏል። ምዕራባዊያን ዲፕሎማቶች ሕወሃት የአማራ ክልል ልዩ ኃይሎች Read More
ዜና ብርጋዴየር ጀኔራል ተፋራ ማሞ ተፈቱ – DW June 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ ብርጋዴየር ጀኔራል ተፋራ ማሞ ማምሻውን ከእስር መፈታታቸውን ጠበቃቸውና ባለቤታቸው ለዶቼቬለ አረጋገጡ፡፡ ብርጋድየር ጀነራል ተፈራ ከእስር የተፈቱት ዛሬ ያስቻለው Read More
ዜና ዋልያዎቹ ወደ ሀገር ቤት እየተመለሱ ነው June 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ ትናንት ምሽት በማላዊ በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ውድድር የግብፅ አቻውን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ያሸነፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ወደ ሀገር ቤት በጉዞ Read More
ዜና “ሰሞኑን በጎንደር ማክሰኝት ከተማ በመንግስት ታጣቂዎች በንፁሃን ላይ የተወሰደው የከባድ መሳሪያ እርምጃ ለእኔ መንግስታዊ ሽብር ነው” ሲሉ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ሰብሳቢ ሻለቃ ሰፈር መለስ June 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ሰሞኑን በጎንደር ማክሰኝት የተወሰደው የከባድ መሳሪያ እርምጃ መንግስታዊ ሽብር ነው” ሻለቃ ሰፈር መለሰ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ሰብሳቢ “ሰሞኑን በጎንደር ማክሰኝት ከተማ በመንግስት ታጣቂዎች Read More
ዜና የኦህዴድ ብልፅግና ተረኝነት እና የ2015 የበጀት ምደባ June 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ተረኝነት አሁንማ ምንም አታመጡም ብለው በግልፅ የሚፈልጉትን እያረጉ ነው። በትናንትናው ለት የ 2015 በጀት ፓርላማ ቀርቦ ሲፀድቅ ለኦሮሞ 71 ቢ. ለአማራ በ32 ቢ. አንሶ Read More
ዜና በፓርላማ ጥያቄ ያስነሳው የትግራይ እና ወልቃይት በጀት ድልድል ጉዳይ June 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ የፌደራል መንግስት የ2015 ረቂቅ በጀት ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ ግንቦት 30 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበበት ወቅት፤ ለትግራይ ክልል የተመደበው 12 ቢሊዮን ብር በጀት እና Read More
ዜና ስለሀገር – “የመከላከያ አባላት ሚስቶች ናችሁ” በሚል ግፍ የተፈጸመባቸው የትግራይ ሴቶች አሳዛኝ ታሪክ June 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ስለሀገር – “የመከላከያ አባላት ሚስቶች ናችሁ” በሚል ግፍ የተፈጸመባቸው የትግራይ ሴቶች አሳዛኝ ታሪክ Read More