ዜና ዶ/ር አክሎግ ቢራራ – የቀድሞው የዓለም ባንክ የምጣኔ ሃብት አማካሪ በወቅቱ በአገራችን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ክህብር ራዲኦ ጋር ያደረጉት ውይይት August 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ – የቀድሞው የዓለም ባንክ የምጣኔ ሃብት አማካሪ በወቅቱ በአገራችን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ክህብር ራዲኦ ጋር ያደረጉት ውይይት Read More
ዜና ልዩ መልዕክተኞቹና አምባሳደሮቹ ለሰላም ንግግሮች ጥረት ከማድረግ ይልቅ በሌላው ወገን የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት ላይ ተጠምደዋል ሲሉ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ August 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ወደ መቀሌ አቅንተው የተመለሱት ልዩ መልዕክተኞችና አምባሳደሮች ለሰላም ንግግሮች ጥረት ከማድረግ ይልቅ በሌላው ወገን የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት ላይ መጠመዳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት Read More
ዜና ግስላው የአማራ ልዩ ኮማንዶ በዛሬው ዕለት ተመርቆ በማየቴ ደስ ብሎኛል! – ~ አሸናፊ ገናን August 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጠላቶቻችንን እግር በእግር እንቅስቃሴያቸውን ለመገደብ የራስን ሃይል ማጠናከር አስፈላጊ ነው። የአማራ ህዝብ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ራሱን መከላከል የሚችልበት አዋጭ መንገድ ልክ እንደ # Read More
ዜና እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ተያዘ August 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ መያዙን በአፋር ክልል የጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ቅርጫፍ ሰርዶ Read More
ዜና በኢዜማ እምነት አሁን በሥራ ላይ ያለው ሕገ መንግሥት ባለበት እስከቀጠለ ድረስ እንኳን ዴሞክራሲያዊ ኢትዮጵያን መገንባት ይቅርና እንደ ሀገር የመቀጠል ህልውናችንም ቢሆን አደጋ ላይ የወደቀ ነው!! August 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሀገራችን ላይ እውን እንዲሆኑ ከሚታገልላቸው የፖለቲካ መሠረቶች አንዱ እና ዋነኛው የዜጎች እውነተኛ የስልጣን ባለቤትነትንና ራስን በራስ የማስተዳደር መብት ነው!! Read More
ዜና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ጳጳሳት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልዕክት August 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ጳጳሳት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልዕክት ከሁሉም ሃይማኖቶች የተውጣጡ እናቶች ለሃገራችን ሰላም እንደየእምነታችን ጽሎት እንድናደርግ ባሳሰቡት መሰረት የኢትዮጵ ያካቶሊካዊት Read More
ዜና በሱዳን አሸባሪው ህወሓት ያሰማራቸው ታጣቂዎች እየከዱ ነው August 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአሸባሪው ህዋሓት ወቅታዊ አቋምና አካሄድ ግራ ያጋባቸዉና ቡድኑ በሱዳን ያሰማራቸው ታጣቂዎቹ በሚስጥር ያደርጉት የነበረዉን ክህደት በአደባባይ አድርገዉ መክዳታቸውን ቀጥለዋል። በሱዳን በተለያዩ አካባቢዎች ከሚንቀሳቀሱ የህወሓት Read More
ዜና የአልሸባብ የጥቃት ሙከራ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለቀጠናውና ለምእራቡ አለምም የማስጠንቀቂያ ደወልነው July 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሀምሌ 24, 2014 (July 31,2022) አክሊሉ ወንድአፈረው (ethioandenet@bell.net) ህወሀት በትግራይ ክልል ተመድቦ ያገለግል በነበረው የሰሜን እዝ ላይ ድንገተኛ (መብረቃዊ) ጥቃት ፈጽሞ ኢትዮጰያ በታሪኳ ታይቶ Read More
ዜና የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በየሰብአዊ እርዳታ በጫኑ ተሽከርካሪዎች ያልተፈቀደ ጥሬ ገንዘብ እና ቁሳቁሶችን የማስተላለፍ ተግባርን በጽኑ አወገዘ July 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ በአፋር ክልል ሰርዶ ኬላ ጣቢያ በተደረገ ፍተሻ ወደ ትግራይ ክልል አስቸኳይ ድጋፍ እና የሕክምና ግብአቶችን በጫነ ተሽከርካሪ ውስጥ ገንዘብ እና ፈቃድ ያላገኙ እቃዎች ሕጋዊ Read More
ዜና የባልደራስ ተወካይ ከአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ጋር ተወያየ July 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ከአሜሪካ ኢምባሲ በደረሰው ጥሪ መሰርት በ 22/11/2014 ዓ/ም ጠዋት ኤምባሲው በሐያት ሬጀንሲ ሆቴል ባዘጋጀው የዉይይት ፕሮግራም የፓርቲዉ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ Read More
ዜና “መንግሥት ውስጥ የተሸሸገ ሸኔ አለ” የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ ታዬ ደንደአ July 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ እና የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ የግድያ ማስፈራሪያዎች እንደሚደርሷቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማኅበራዊ ሚዲያዎች እና Read More
ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ኗሪነት መታወቂያ ማግኘት የገነት መግቢያ ቁልፍ እንደመቀበል በሚቆጠርባት አገር ኢትዮጵያ July 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ የተለያዩ አገራት ዜጎች የዜግነት(ኗሪነት) ወረቀት -መታወቂያ ሰጠች ፣ አደለች ልትሰጥ መረጃ አጠናቀቀች ሲባል መስማት አዲስ ነገር አይደለም ፡፡ ከዚህም በላይ እንግዳ ተቀባይታችን ለወሬ Read More
ዜና ጠ/ሚ በጀርባ ሕመም ምክንያት ሕክምናቸውን በተባበሩት አረብ ኢምሬት እየተከታተሉ መሆኑ ተሰምቷል (ምንሊክ ሳልሳዊ) July 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጠ/ሚ በጀርባ ሕመም ምክንያት ሕክምናቸውን በተባበሩት አረብ ኢምሬት እየተከታተሉ መሆኑ ተሰምቷል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመርዘዋል ወይንም በጥይት ተመተዋል መባሉ ይታወቃል። ለሳምንታት ቢጠፉም እያገገሙ ስለሆነ ብቅ ማለታቸው Read More
ዜና በአንድ ራስ ሁለት ምላስ – እኝህ አቢይ አህመድ የፖለቲካ ሞተራቸው ነክሶባቸው ይሆን እንዴ? July 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ የተከበሩ አቢይ አህመድ ሁለት የተለያዩ አስተሳሰቦችን ባንድ ጊዜ፤ ሁለት አይነት እንቅስቃሴና ለሁለት የተከፈለ ባህርይ የሚያጣምር የአይምሮ ችግር ወይም የመገለልና የማንነት ቀውስ (dissociative identity disorder Read More