ነፃ አስተያየቶች የአማራን ዘ ር የማጥፋት እኩይ የወያኔ ሤራ April 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ አማራ ሆኖ መኖር በወያኔ መራሹ መንግሥት ዘንድ ወንጀል ነዉ ዋጋ ያስከፍላል በዚህም መሰረት አማራ ለ21ዓመታት በሀገሩ ላይ ስደት ሞት ውርደት እንግልት ግርፋት መብት የለሽ Read More
ዜና ሰበር ዜና፡ የ አስገደ ገብረስላሴ ልጅ ቶርቸር እየተፈፀመበት ነው April 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ አሕፈሮም አስገደ (የኣስገደ ገብረስላሴ ልጅ) መታሰሩንና ቤተሰቦቹ እንዲያዩት እንዳልተፈቀደላቸው ፅፌ ነበር። ከሰዓታት በፊት ግን አባቱ ኣቶ አስገደ ገብረስላሴ ልጁ እንዲያሳዩት የፖሊስ ኣዛዦችን ይጠይቃል። ፖሊሱ Read More
ነፃ አስተያየቶች “የተዘነጉት እስረኞች” እና የተዘነጋው የቤተሰቦቻቸው ስቃይ (ልብ የሚነካ ታሪክ) April 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ (የሚከተለው ጽሑፍ በኢትዮጵያ ውስጥ እየታተመ በሚወጣው ዕንቁ መጽሔት ላይ ታትሞ የወጣ ነው) በፍቃዱ ዘ- ኃይሉ ላለፉት አራትዓመታት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ቅዳሜ እና እሁድ የሄደ ሰው Read More
ዜና ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ April 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ። ቅዱስ ሲኖዶሱ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ ” ሀገራችን ኢትዮጵያ በአምላኳ ጥበቃና በሕዝቧ Read More
ዜና በቬጋስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በስራ ማቆም አድማ ላይ ያሉ የታክሲ አሽከርካሪ ወገኖቻቸውን ለመርዳት በአንድ ላይ እንደሚቆሙ ገለጹ April 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የጋራ ኮሚኒቲ ለማቋቋም ሀሳብ ቀርቧል በቬጋስ የሚገኙና በሁለት የከተማዎ ታላላቅ የታክሲ ኩባንያዎች ፈራይስና የሎ ቼከር ስታር የሚሰሩና ቁጥራቸው ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ የስራ ማቆም Read More
ነፃ አስተያየቶች ክፉን ሰውና ክፋተኝነትን እንዴት እናውቃለን? በይሄይስ አእምሮ April 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይሄይስ አእምሮ ርዕሴ በጣም እንዳይጮኽብኝ ፈርቼ እንጂ ላደርገው አስቤና ፈልጌም የነበረው “ሰይጣንና ሰይጣናዊነት እንዴት ይታወቃሉ?” የሚል ነበር፡፡ ይህ ጽሑፌ በዚሁ ተመሳሳይ ጉዳይ ዙሪያ Read More
ጤና የጥፍርዎ ቀለም ስለጤናዎ ምን ይናገራል? (ሊያነቡት የሚገባ) April 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ በግርማ ብርሀኑ ጤና የቀለም አልባ (የገረጣ) ጥፍር ጥፍርዎ እጅግ የገረጣ ከሆነ ከባድ የሆነ የጤና ችግር መከሰቱን አመላካች ሊሆን ሲችል ከእነዚህ የህመም አይነቶች ውስጥም ደም Read More
ዜና ዛሬም የኢትዮጵያ ሙስሊም ድምጹ ከፍ ብሎ ተሰማ፤ ‹‹313 ሚሊዮን ብሩን ለልማት!›› ሲል ዋለ April 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከ ድምፃችን ይሰማ በእርግጥ ጥያቄው ትላንትም ዛሬም አንድ ነው፡፡ የሃይማኖት ነጻነትና እኩልነት መሰረታዊ ከሚባሉ የሰው ልጅ መብቶች ይመደባል፡፡ ‹‹መንግስት እምነታችን ላይ በጀመረው ኢፍትሀዊ ዘመቻ Read More
ዜና ‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ ቪዲዮዎች April 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ በታላቁ አንዋር መስጊድ 1&2 ‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሆሣዕና በአርያም …!!! – በፍቅር ለይኩን April 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍቅር ለይኩን፡፡ ‹‹ሆሣዕና›› ቃሉ የዕብራይስጥ ሲሆን ትርጓሜውም ‹‹አሁን አድን›› ማለት ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት ከፋሲካ በፊት ያለው እሁድ Read More
ዜና የክርስቲያኖ ሮናልዶ 28 ልዩ ቀናት (Updated) April 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከ ይርጋ አበበ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር የካቲት 5/ 1985 ዓ.ም በፖርቹጋሏ ገጠራማ ከተማ ሳንቶ አንቶኒዮ የተወለደው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶስ አቬሮ የዛሬ የእዚህ ገጽ እንግዳችን Read More
ዜና “መሬትህን ሊቀሙ ነው የመጡት” በሚል የቤንሻንጉል ነዋሪ ተመላሽ አማራዎችን እንዲያገል በመንግስት ተላላኪዎች እየተሰበከ ነው April 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወደ ቤንሻንጉል የተመለሱት የአማራ ተወላጅ ተፈናቃዮች እጅግ በከፋ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸውን የመንግስት ሃይሎች የአካባቢው ነዋሪዎች አማሮቹን እንዲያገሉ በተዘዋዋሪ መንገድ እየተወተ እንደሚገኝ ፍኖተነፃነት ጋዜጣ ከአዲስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በብራስልስ!! በአማራ ተወላጆች ወገኖቻችን ላይ ወያኔ የሚያካሂደውን የዘር ማጥፋትና ማጥራትን ለመቃወምና ለማስቆም በኅብረት እንነሳ !!! April 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ VEN Public demonstration on 15.04.2013 in Burssels Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰንደቅ ጋዜጣ ገጽ ሶስት፣ የአዲስ ዘመን ገጽ ሶስት መንትያ April 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዳዊት ሰለሞን (ምንጭ: ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ) http://www.fnotenetsanet.com/?p=4112) አመታዊ በጀት የተያዘለት፣ባለቤቶቿ ከመጋረጃው በስተጀርባ የሚዘውሯትና እራሷን የነጻ ጋዜጦች ‹‹ምድብ ›› ውስጥ የምትቀላቅለው ‹‹ሰንደቅ›› ጋዜጣ (በነገራችን ላይ ፋናም Read More