Browse Category

ጤና - Page 8

Health: ገንዘብ አልበረክትልህ አለኝ፣ ምን ባደርግ ይሻለኛል?

– ገቢዬን እንዴት ልምራ? – ወጪዬንስ እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ? ቴዎድሮስ እባላለሁ፡፡ መካከለኛ ሊባል የሚችል ወርሃዊ ገቢም አገኛለሁ፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ባለትዳር እና የአንድ ሴት ልጅ አባት ነኝ፡፡ ታዲያ የማገኘው ገንዘብ ሳያንሰኝ ገንዘብ አልበረከትልህ፣
November 22, 2013

Health: ስትሮክ

በሚኒሶታ ደብረሰላም መድሃኔዓለም፣ ዲፓርትመንት ኦፍ ኸልዝ እና ዘ-ሐበሻ በመተባበር የቀረበ ትምህርታዊ ጽሁፍ 1. ለምን ስለ ስትሮክ ትምህርት መስጠት አስፈላጊ ሆነ ? • ብዙ ሰዎች በስትሮክ ምክንያት ህይወታቸውን እያጡ ስለሆነ፡፡ • ብዙ ሰዎች
November 19, 2013

Health: የአልኮል መጠጦችና እፆችና ወሲብ [Let’s Talk About Sex…& Alcohol]

የዘ-ሐበሻ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ እንዳጠናቀረው በአንዳንድ የህብረተሰብ ክፍሎች ዘንድ ‹‹የወሲብ ፍላጎትን ያነሳሳሉ›› በሚል እምነት ተዘውትረው ጥቅም ላይ የሚውሉ አልኮል መጠጦችና ሌሎች ሱስ አስያዥ እፆች ሰዎች ከወሲብ ማግኘት የሚገባቸውን እርካታ እንዲያጡ የሚያደርጓቸው ከመሆኑም
October 15, 2013

Health: የስንፈተ ወሲብ አማራጭ ህክምናዊ መፍትሄዎች ለወንዶች (Reactive Dysfunction & Premature Ejaculation)

ተሰባስበን በመጠጣት ላይ እያለን እንዳጋጣሚ አንዱ ጓደኛችን ቪያግራ ስለሚባለው የስንፈተ ወሲብ መድኃኒት አነሳን፡፡ እሱ እንደነገረን ግን የስንፈተ ወሲብ ሳይሆን ለረጅም ጊዜ በሞቀ ስሜት ለመቆየት የሚያስችል እና በቅርብ ጓደኛው ከዱባይ እንዳመጣለት ነገረን፡፡ የተወሰኑት
October 10, 2013

የተጣበቁት መንትዮች እና አስጨናቂው የ6 ሰዓታት ቀዶ ሕክምና – በመላኩ ብርሃኑ (ከአዲስ ጉዳይ መጽሔት)

ልዩ ዘገባ በመላኩ ብርሃኑ ይህ ታሪክ ተጣብቀው የተወለዱት የኢትዮጵያዊያኑ መንትዮች ማሪያ እና ሮዛ ታሪክ ነው። እነሱን ለማለያየት እስካሁን ባለው መረጃ በሀገራችን የሕክምና ታሪክ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ቀዶ ሕክምና ተካሂዷል። ተሳክቶ ይሆን?… አዲስጉዳይ
October 2, 2013

Health: የወሲብ ፍላጎቷ በቀዘቀዘው ባለቤቴ ምክንያት አደጋ ላይ ያለውን ትዳራችንን እንዴት ላድነው?

እኔ ባለትዳርና የልጆች አባት ነኝ፡፡ የምወዳትና የምትወደኝ ባለቤትም አለኝ፡፡ ከባለቤቴ ጋር ከጅምሩ አንስቶ የሞቀ ፍቅር ውስጥ ሆነን ቆይተን ልጆችም ወልደን በደስታ ኖረናል፡፡ በቅርርባችን ውስጥ ችግር አልነበረም፡፡ የወሲብ ህይወታችንም ግሩም ነበር፡፡ ይሁንና ከቅርብ
September 19, 2013

Health: እህቴን ሔፕታይተስ ከውጭ ጉዞዋ ያስቀራት ይሆን?

እህቴን ወደ አሜሪካ ለማምጣት ያልቆፈርኩት ድንጋይ አልነበረም። ሆኖም አልተሳካልኝም። እርሷ በጣም ወደ ውጭ ለመሄድ ከፍተኛ ፍላጎት አላት። ካልሆነ ወደ አረብ ሃገርም ቢሆን ላከኝ በሚል ገንዘብ ልኬላት መሰናዳት ጀመረች። በኋላ ላይ ወደ ውጭ
September 2, 2013

ፕላሴቦ

ፕላሴቦ The placebo Effect መቼም ሁልጊዜ ጤና መሆን የለምና እክል ገጥሞን የህክምና እርዳታን ፍለጋ ወደ ባለሙያዎች እንሄዳለን፡፡ ተገቢው ምርመራና ምዘና ከተካሄደ በኋላም የጤና ችግሩን የሚያስታግስ፣ የሚያሽል አሊያም ሙሉ ፈውስን የሚሰጥ መድሃኒት እና
September 1, 2013

Health: ተፈጥሯዊ – ብጉር ማጥፊያዎች

ከሊሊ ሞገስ እዚህ ሚኒሶታ አንዳንድ ሴቶች የሞንግ ወይም የቻይና ገበያ በመሄድ የፊት ሳሙናዎችን እና ቅባቶችን በመግዛት ቡግራችንን እናጠፋለን፤ መልካችንን እናቀላለን በሚል ካለ ሃኪም ትዕዛዝ ይህን ሳሙናና ቅባት በመጠቀም ፊታቸውን ሲያበላሹ አስተውለናል። አንዳንድ
August 19, 2013

Health: በትዳር መካከል ጸብ ሲነሳ እንዴት መፍታት ይቻላል?

ከሊሊ ሞገስ ትዳር በባህር ወይም ውቅያኖስ ውስጥ ያለችን ትልቅ መርከብ ይመስላል፡፡ መርከቧ ረጅም ርቀት እንደመጓዟ ለተለያዩ አየር ፀባይ ለውጦች መጋለጧ አይቀሬ ነው፡፡ ፀጥታና ሰላም የሰፈነበት ጉዞ እንደምታደርግ ሁሉ አንዳንዴ ማዕበልና ሞገድ ለበዛበት
August 15, 2013

የዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ቃለ ምልልስ ከጀርመን ድምጽ ራድዮ ጋር

[jwplayer mediaid=”6117″] የጀርመን ድምጽ ራድዮ ጋዜጠኛ ሸዋዬ ለገሰ የዘ-ሐበሻ እና የጤና አዳም ድረ ገጽ ዋና አዘጋጅ ሔኖክ ዓለማየሁን አነጋግራዋለች። ቃለምልልሱ በጀርመን ድምጽ ራድዮ ላይ ተላልፏል። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች እንድተከታተሉት እዚህ በማምጣት አካፍለናችኋል። ስለጤና
August 8, 2013
Go toTop