መንታ ያረገዘችው ነብሰ ጡር በጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ሐኪሞች ቸልተኝነት ሕይወቷ አለፈ
ወ/ሮ ሰፊያን እንደዋጋው የተባሉት የቤት እመቤት የህክምና ባለሙያዎች ተገቢውን ኃላፊነት ባለመወጣታቸው ህይወታቸው ማለፉን ቤተሰቦቻቸው ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል አስታወቁ፡፡ የሟች ቤተሰቦች በሠነድ አስስደግፈው ለዝግጅት ክፍላችን እንዳስታወቁት የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታ የዕለቱ