Health: በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የሰውነት መለጠጥ ከወሊድ በኋላ ቋሚ ሆኖ እንዳይቀር 3 ዘዴዎች በእርግዝና ወቅት የሚፈጠርብኝ የሰውነት መለጠጥ ቋሚ ምልክት እንዳያመጣብኝ ምን ላድርግ? ጥያቄ፡- የማቀርበው ጥያቄ የ28 ዓመት ወጣት ነኝ፡፡ የዛሬ ዓመት የምወደውን ሰው አግብቼ አብሬ መኖር ጀምሬያለሁ፡፡ አሁን ደግሞ ልጅ የመውለድ ፕሮግራሜን እውን ለማድረግ May 6, 2014 ጤና
Health: የደናግላን ቁጥር ለምን ቀነሰ? ድንግልና ወይም ክብረ ንፅህና (Virginity) የሴትነት ወሲባዊ ተአቅቦታና የጨዋነት ሚዛን እንደሆነ በሀገራችንም በሌሎች ሀገራትም ይታመንበታል፡፡ ይሄን ተከትሎ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሀገራችን ደናግላን ለመድረክ ወብቅ እያሉና እየተሰባሰቡ የዘመን ጥንካሬያቸውን እያሳዩ ነው፡፡ ዛሬ ፅሑፋችን April 29, 2014 ጤና
Health: ድንገተኛ ቀዶ ህክምና የሚያስፈልገው በሽታ ምንድን ነው? – (ከህክምና ባለሙያ ጋር የተደረገ ውይይት) ‹‹ዕድሜዬ በ30ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ የሚገኝ ነው፡፡ የስራ ሁኔታዬ ከቢሮ ጋር የተያያዘ በመሆኑ መቀመጥ አበዛለሁ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምክንያቱን ባላውቀውም በስራ ላይ እያለሁ በድንገት ፋታ የማይሰጥ ህመም ይሰማኛል፡፡ ከዛሬ ነገ ይሻለኛል ብዬ ብጠብቀውም April 25, 2014 ጤና
Health: ስለ አራቱ የድንግልና ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ? ከሊሊ ሞገስ በዚህ ጉዳይ ላይ ሴቶችን ለይተን ተጠያቂ ማድረጋችን የድርጊት ተቀባይ በመሆናቸውና ውጤት የአስተናጋጅነት እጣ ፈንታው በእነሱ በኩል እንዲያመዝን ተፈጥሮ ያደላችበት ፍርጃ ስላለ ነው፡፡ ምክንያቱም በመጀመሪያው የግንኙነት ወቅት የአካል መጉደል የሚከናወነው በእነሱ April 19, 2014 ጤና
health: ስለኮሌስትሮል ሊያውቁ የሚገባዎት 6 ነገሮች 6. ኮሌስትሮልን በጥቂቱ ኮሌስትሮል የሁሉም እንስሳት ህዋሳት አካል የሆነ የማይሟሟ ነጭ የቅባት አይነት ሲሆን በበርካታ የሰውነት ተግባራት ውስጥ ቁልፍ ስራዎችን ያከናውናል፡፡ ሆርሞን ዝግጅት ውስጥ አለ፤ ሰውነት ቫይታሚን ዲ መጠቀም እንዲችል በመርዳቱም ይታወቃል፡፡ April 11, 2014 ጤና
Health: ሰዎች ለፍቅረኞቻቸው ታማኝ የማይሆኑበት ምስጢር ሊሊ ሞገስ ትዳር የሚመሰርቱት ምን አይነት ፍቅረኞች ናቸው? ጥንዶች በሶስት የተለያዩ መንገዶች ጥምረት በመፍጠር ወደ ትዳር እንደሚያመሩ ይታመናል፡፡ መጀመሪያው ጥንዶችን የሚያጣምራቸው በመሀላቸው የሚፈጠር ቅፅበታዊ ፍቅር ነው፡፡ በቅፅበታዊ ፍቅር የተለከፉ ሰዎች ለተወሰነ ጊዜ April 3, 2014 ጤና
Health: አስም ትናንት፣ ዛሬና ነገ – የአስም ህክምናዎችና መድሃኒቶች በቀድሞዎቹ እና በአዳዲስ ጥናቶች ውስጥ ከመተንፈሻ አካል ጋር ተያይዞ የሚከሰተው የአስም ህመም ከፍተኛ ቅዝቃዜ ባለበት በዚህ በክረምት ተባብሶ የመታየት እድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህ ቀዝቃዛማ ወቅት እኛ ላይ ይበረታሉ እንጂ ቀዝቃዛማ አየር በሚኖርበት በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ችግሩ ተባብሶ March 25, 2014 ጤና
Health: ከደባሪ ህይወት እና ስሜት ተላቆ ደስተኛ ሆኖ ለመኖር የሚያስችሉ 6 ጥበቦች 6 ያለፈውን ነገር እንደገና መመለስ እንደማትችል እወቅና ተቀበል በተገቢው ጊዜ ተገቢ ስራ ባለመስራትህ ተሳስተሃል፡፡ ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ሀዘንህን ግለፅ፡፡ ‹‹ወይኔ›› ብለህ አልቅስና ይውጣልህ፡፡ ይህ ያለፈውን ስህተት ለመቅበር ይረዳሃል፡፡ ስላለፈው ህይወትህ ስታስብ March 19, 2014 ጤና
Health: ስለ ኩላሊት ጠጠር ሊያውቁ የሚገባዎት 5 ነገሮች ከማስረሻ መሐመድ የኩላሊት ጠጠር የሚባሉት አብዛኛውን ጊዜ የካልስየም ክሪስትያል የሚሠሯቸው ድንጋዮች ሲሆኑ በኩላሊት ውስጥ የሽንት መጠራቀሚያ ቦታ ላይ የሚፈጠሩም ናቸው፡፡ ይህ ጠጠር መሠል ባዕድ ነገር ብዙ ጊዜ ባለበት ቦታ ላይ ችግርን የሚፈጥር March 13, 2014 ጤና
Health: በዱካክ ተሰቃየሁኝ፤ ምን መፍትሄ አላችሁ? – (የሃኪሙን ምላሽ ይዘናል) ዕድሜዬ 17 ዓመት ሲሆን በ10+3 ፕሮግራም የኮሌጅ ትምህርቴን ከጀመርኩ ወራትን አስቆጥሬያለሁ፡፡ ከዚህ በላይ ግን በትምህርቴ መግፋት የምችል አይመስለኝም፡፡ የደረሰብኝ ችግር ትምህርቴን ማስተጓጎል ብቻ ሳይሆን አጠቃላዩ ኑሮዬንም ምስቅልቅሉን እያወጣው ነው፡፡ እንደሚታወቀው ክላስ ገብቼ March 11, 2014 ጤና
Health: ባለቤቴ እኔ የማደርገው አይጥማትም፤ ሁሌ እንጨቃጨቃለን ለምትለው ወንድ 7ቱን ከሚስት ጋር ተስማምቶ የመኖር ጥበቦችን እንካ “ከባለቤቴ ጋር ስምምነት መፍጠር ተሳነኝ፤ እባካችሁ አንድ በሉኝ” ዕድሜዬ ሰላሳዎቹ መጨረሻ አካባቢ ሲሆን ባለቤቴም በዚሁ ክልል አጋማሽ ላይ ናት፡፡ ለአስር ዓመት ያህል በትዳር ህይወት አሳልፈናል፡፡ ደስ የሚሉ ሁለት ህፃናት ያሉን ሲሆን ሁለታችንም March 8, 2014 ጤና
Over 1 million babies die on day of birth yearly Save the Children argues that most of these deaths are preventable London: More than a million babies around the world die on the day of their birth yearly and a million more February 25, 2014 ጤና
Health: ጨው ከደም ግፊት፣ ከስትሮክ፣ ከስኳር እና ከኩላሊት ጋር ያለው ተዛምዶ ምን ይመስላል? ለምግብ ከሚውለው ጨው ጋር በተያያዘ ብዙ ሰው ብዙ ጥያቄ እንደሚኖረው ይገመታል፡፡ ከጥያቄዎቹም፣ – ጨው የበዛበት ምግብ በማዘውተሬ ለደም ግፊት ያጋልጠኛል ወይ? – አልፎ አልፎ ሰውነቴ ያብጣል ከምግብ ጨው ጋር የሚገናኝበት ሁኔታ አለው? February 16, 2014 ጤና
Health: የጨጓራ ህመሜ ወደ ካንሰርነት ተቀይሮ ይሆን? መፍትሄውን ጠቁሙኝ እባካችሁ ዕድሜዬ 43፣ ፆታዬ ወንድ፣ ስራዬ ደግሞ በግል ስራ የምትዳደር፣ ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነኝ፡፡ ከልጅነቴ ጀምሮ የተጠናወተኝ ጨጓራ እስካሁን ያሰቃየኛል፡፡ አንቲ አሲድ ሽሮፕና የጨጓራ ክኒኖች ቀለቦቼ ናቸው፡፡ በሳምንት ውስጥ ውስጤ ሳይቃጠል በሰላም February 9, 2014 ጤና