የተወዳጁ በቆሎ የጤና ጠቀሜታዎች ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ በያዝነው የክረምት ወራት በሀገራችን ተመራጭ ከሆኑ ምግቦች ውስጥ በቆሎ ግንባር ቀደሙ ነው-ዋጋው ባይወደድ በአሜሪካውያን ዘንድ com የሚሰኘውና በቀደምት አሜሪካ ነዋሪዎችና በተቀረውም አለም maize ተብሎ የሚጠራው በቆሎ ሳይንሳዊ ስሙ maize June 18, 2014 ጤና
የደ/ሰ/መ/ቤ/ክ ፓሪሽ ፕሮግራም አመታዊ ሄልዝፌር (በሚኒሶታ ለምትኖሩ ወገኖቻችን ነፃ የህክምና ምርመራና ትምህርት ቀን) የ ደ/ሰ/መ/ቤ/ክ ፓሪሽ ፕሮገራም አመታዊ ሄልዝፌር ዋናውን ድጋፍ ሰጪ፡ Ucare በእለቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች፤ 1) የደም ግፊት፡ስኳር፤ከለሰትሮል፤ክብደትን መለካት፡ 2)የጤና መረጃ መስጠት፤በተለይም በልብ/ደምስር ጋር የተያያዙ፤በሽታዎችን፡ኢንፌክሽን፤ የአእምሮ ጤንነትን እነዲሁም የጤና መድህን በተመለከት 3)በእዚሁ እለት ሐኪሞች June 18, 2014 ጤና
የጨጓራና የአንጀት ቁስለት – (አልሰር) በሀገራችንም ሆነ በመላው ዓለም በዚህ በሽታ የሚጠቁ ህሙማን ቁጥር ከፍ ያለ ነው፡፡ በዚህ ህመም የጨጓራው የተለያዩ ክፍሎች ወይም የትንሹ አንጀት የመጀመሪያው ክፍል (ዱዮድነም) ሊጠቃ ይችላል፡፡ ቁስለቱ ጨጓራ ውስጥ ከተፈጠረ ጋስትሪክ አልሰር ሲባል June 15, 2014 ጤና
Health: ሁካ (ሺሻ) ምን ይጠቅማል? ምን ይጎዳል? ሺሻ፣ ሁካ፣ ናርጊሌ፣ ጌሊዮን እንዲሁም በተለያዩ ሀገራት የተለያዩ ስሞችን በመያዝ የሚታወቀው ዕቃ የተለያዩ ቅጠላ ቅጠል፣ ፍራፍሬ፣ የቶባኮ ቅጠል፣ ወይንም ሐሺሽ ለማጨስ የተሰራ ከመስታወት በተሰራና ጠርሙስ መሰል ዕቃ በትቦ አማካኝነት የተፈለገውን የዕፅ አይነት June 10, 2014 ጤና
Health: ለራስ ምታት ህመም ፍቱን የሆኑ 4 የምግብና የመጠጥ ዓይነቶች የውጪ ሀገራትን ያህል ባይሆንም በርካቶች ለትንሹም ለትልቁም ህመም ክኒን ወደ አፋቸው ወርወር ማድረግን ከለመዱ ቆይተዋል፡፡ መድሃኒቶች በአግባቡ ሲወሰዱ የመርዳት አቅማቸው ከፍተኛ የመሆኑን ያህል ከበሽታ አምጪዎች ጋር ሲላመዱ ደግሞ ጣጣቸው ብዙ ነው፡፡ የጎንዮሽ June 8, 2014 ጤና
ራስዎን በሁለት ቦታ የማስገኘት ጥበብ ከሊሊ ሞገስ ፈረንጆቹ (በይበልጥ የስነ ልቦና ተመራማሪዎች) ‹‹ቴሌፓርቴሽን›› በማለት ይጠሩታል፤ ስለተመኙ ወይም ስላሰቡ ብቻ የፈለጉት ቦታ የመገኘት ታላቅ ጥበብ ነው፡፡ ደግሞ አስደናቂው ጉዞ የሚከናወነው ከብርሃን ፍጥነት በመጠቀ ቅፅበት እንደመሆኑ መጠን እልህ አስጨራሽ June 5, 2014 ጤና
ኦቦ ዓለማየሁ አቶምሳ እንዴት በምግብ መመረዝ ሊሞቱ ይችላሉ? – በምግብ መመረዝ የሚከሰቱ 4ቱ ገዳይ በሽታዎች የምግብ መመረዝ ለበርካታ ሰዎች የሞት መንስኤ ሲሆን ይስተዋላል፡፡ በቅርቡ እንኳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ አለማየሁ አቶምሳ በምግብ መመረዝ እንደሞቱ ሲነገር እንሰማለን፡፡ ውድ አዘጋጅ፤ የምግብ መመረዝ እንዴት ይከሰታል? በምን ያህል ጊዜስ ይገድላል? June 3, 2014 ዜና·ጤና
Health: HPV ክትባት አብዛኛውን የአባለዘር እከክ (Genital Warts) እና አብዛኛውን የማኅጸን ነቀርሳ (Cervical Cancer) ለመከላከል ያስችላል ስለ HUMAN PAPILLOMAVIRUS መረጃ የአባለዘር (Genital) human papillomavirus (HPV) በአሜሪካ በጣም የተለመደ፣ በአባለ ዘር ንክኪነት ምክንያት የሚተላለፍ በሽታ ነው። ወደ 100 ዐይነት የሆኑ HPV አሉ። አብዛኛዎቹ ተላላፊ በሽታዎች አንዳችም ዐይነት ምልክት የማያሳዩ May 31, 2014 ጤና
Health: የሚያሳፍሩ 6 ታላላቅ የጤና ችግሮች እና ቀላል መፍትሄዎቻቸው ከሰዎች ጋር ትልቅ ስብሰባ ሊጀምሩ ተዘጋጅተዋል፡፡ ክብ ሰርታችሁም ለመወያየት ተዘጋጅታችኋል፡፡ መናገር ሲጀምሩ አጠገብዎ ያሉ ሰዎች ፊታቸውን አዙረው ነው የሚያዳምጡዎት፣ በቅርብ ያሉትም ራቅ ብለው ነው የሚሰሙዎት፡፡ ትንሽ ግራ ቢገባዎትም ቀጥለዋል፡፡ በስብሰባው እረፍት ሰዓት May 22, 2014 ጤና
Health: መነሻውን ሳላውቀው እጅ እግሬን የሚደነዝዘኝና የሚያቃጥለኝ ምንድነው? የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩ ጥያቄዬን አስከትላለሁ፡፡ ከቅርብ ወራት ወዲህ ሁለቱም እጆቼንና ሁለቱንም እግሮቼን እንደመደንዘዝ ያደርገኛል፣ ያቃጥለኛል፣ ይለበልበኛል፣ ልክ በመርፌ እንደሚወጋ ነገር ጠቅ- ጠቅ ያደርገኛል፣ አንዳንዴም ውስጥ ውስጡን የሆነ ነፍሳት የሚሄድብኝ/የሚርመሰመስብኝ ይመስለኛል፡፡ ሲነሳብኝ ማስታገሻ May 21, 2014 ጤና
የጥርስ ህመምና መዘዙ የጥርስ ህመም ለልብ፣ ለስኳርና ለሳንባ በሽታዎች ያጋልጣል በስትሮክ የመሞት ዕድልን በእጥፍ ይጨምራል አብዛኛዎቹ የታሸጉ ውሃዎች የፍሎራይድ እጥረት አለባቸው ያቺ ቆንጆ ጥርሰ በረዶ ናት ውብ አይናማ ናት ከዛች ቆንጆ ጥርሷ ከሚያምር ያዘኝ May 17, 2014 ጤና
የለውዝ /ኦቾሎኒ/19 የጤና በረከቶች በማስረሻ መሐመድ ለውዝ ወይም ኦቾሎኒ ከ1,6ዐዐ ዓመት በፊት በፔሩ የተገኘ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ከዛም በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገራት ላይ ተሠራጭቶ በዓለም ታዋቂ ሆኗል፡፡ ለውዝ ከምግብነት ባሻገር ለጤናም ሰፊ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይነገራል፡፡ እነዚህን ጠቀሜታዎች በዝርዝር May 12, 2014 ጤና
15 Health Benefits of Eating Apples (Amharic Video) What makes apples so great? In 2004, USDA scientists investigated over 100 foods to measure their antioxidant concentration per serving size. Two apples—Red Delicious and Granny Smith—ranked 12th and 13th respectively. Antioxidants May 11, 2014 ነፃ አስተያየቶች·ጤና
Health: ሸንቀጥ ማለት ትፈልጊያለሽ? የተስተካከለ የሰውነት አቋም ለመያዝ እና ሸንቀጥ ባለ ቁመና ለመታየት ከአመጋገብ በተጨማሪ የሰውነት እንቅስቃሴን ማድረግ ጠቃሚ እንደሆነ አሌ የሚባል ሀቅ አይደለም፡፡ ይህንን ስንል ለየትኛው ሰውነት ክፍል ምን አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ እንዳለብን ልናውቅ ይገባል May 9, 2014 ጤና