Browse Category

ኢኮኖሚ - Page 2

ETEC78

የኢትዮጵያ ጂዲፒ ስድስት ትሪሊዮን ሁለት መቶ ሃያ ሁለት ቢሊዮን ብር ተመነደገ!!! (122 ቢሊዮን ዶላር!!!) የመደመር ኢኮኖሚክስ!!! ‹‹ምን ቢታለብ በገሌ!

ኢት-ኢኮኖሚ /ET-ECONOMY (ክፍል 1) ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ ድመቷ ጥቁር ወይ ነጭ ሆነች አልሆነች ግድ የለም፣ ዓይጥ እስከያዘች ድረስ! ‹‹It doesn’t matter if a cat is black or white, so long as
August 8, 2022
564554

የኦህዴድ ብልፅግና ዘረኛና ተረኛ መንግሥት 71 ቢሊዮን ብር በኦሮሚያ ስም ከበጀቱ ዘረፎል!!! በወያኔ ጦርነት ለተጎዱ የአማራና አፋር ክልሎች ድጎማ የለም!!!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) ኮነሬል አብይ አህመድ ‹‹ስለ ትንሽ ወጪዎች ተጠንቀቅ፣ ትንሽ ቀዳዳ ትልቁን መርከብ ከውኃ ውስጥ ታሰምጠዋለችና!!!›› ህወሓት ኢህአዴግ ከ1983ዓ ም ጀምሮ በጦርነት ለተጎዱ አካባቢዎች ልዩ ድጎማ በሚል ስበብ ለትግራይ ክልል ከፍተኛ
Et2333

የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! የ2022/ 2023 እኤአ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ገንዘብና ፋይናንስ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀት 785 (ሰባት መቶ ሰማንያ አምስት) ቢሊዮን ብር እንዲሆን ለሚንስትሮች ምክር
344rrvv

በኢትዮጵያ 26.2 ሚሊዮን ህዝብ የስብዓዊ እርዳታ ድጋፍ ይፈልጋል፣በድርቁ 1.7 ሚሊዮን እንሰሳት ሞተዋል!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል ት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY Current Food Security and Conflict areas in Ethiopia ርሃብተኞችን በስብዓዊ ጋሻነት አግተው የእርዳታ እህልና መድኃኒት እንዳይደርስ በማድረግ የህፃናት እልቂት በሃገሪቱ እየተከሠተ ይገኛል፡፡ ርሃብን እንደ ጦር መሣሪያ በመጠቀም የዘር
Abiy Mafia Groups Penetecostal

‹‹የኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት በ2.56 ቢሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል!!!›› ምነው ጃል አብይ!!!

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ሚሊዮን ዘአማኑኤል በኦዴፓ ብልፅግና ፓርቲ ዘመን ከ2020 እስከ 2021እኤአ የኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት በ2.56 (ሁለት ነጥብ ሣምሳ ስድስት) ቢሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል!!! ‹‹በኦዴፓ ብልፅግና ፓርቲ ዘመን ኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት በ2020 እኤአ ከ3.9 (ሦስት ነጥብ ዘጠኝ) የነበረ ሲሆን በ2021እኤአ 1.34 (አንድ ነጥብ
February 23, 2022
Homegrown Economic Reform

የኢትዮጵያ የምጣኔ-ሐብት ማሻሻያ ምን ይዞ ይመጣል? – እሸቴ በቀለ(DW)

የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ ባለሥልጣናቱ እንዳሉት ምን ያክል አገር በቀል ነው? መዋቅራዊ ችግር አለበት ለሚባለው ኤኮኖሚስ ምን ዓይነት መፍትሔ ይዞ ይመጣል? በገበያ ፍላጎት የሚመራ ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ሥርዓት ተግባራዊ ሲሆን ሊመጣ የሚችለውን
December 22, 2019
Go toTop