Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 50

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የመርገም አርማ የጥላቻ ዜማ! – ከቴዎድሮስ ሃይሌ

ኦህዴድ/ኦዴፓ የሕወሃት አሮጌ የሞት ሌጋሲ ወራሽ:: ወያኔ እንደ ጭቃ አቡክቶ እንደ ኩበት ጠፍጥፎ የተዛባ ትርክት አስታቅፎ ነብስ የዘራበት አዛውንት ግን ጨቅላ ድርጅት:: ኦዴፓ ሕወሃት ያስታጠቀውን የርዕዮት ጥብቆ ያሥጨበጠውን የጥላቻ ምርኩዝ ያጠመቀውን የበታችነት
December 17, 2022

በቅርቡ የሚሆነውን ልንገርህ!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ሰው ነህና ከሰው ጋር መጣላትህ አይቀርም፡፡ የለዬለት ጠብ ውስጥ ላትገባ ብትችልም እንኳን ከጓደኛና ከዘመድ ወይንም ከመሥሪያ ቤት ባልደረባህ ጋር መቀያየምህና መኮራረፍህ ለተወሰነ ጊዜም ቢሆን ፊት መጠቋቆርህ የሚጠበቅ ነው፡፡ መቼም መልኣክ አይደለህም፡፡ ስትጣላ
December 17, 2022

 የተመድ የሠላም አስከባሪ ኃይል ኢትዮጵያ ውስጥ ይግባ!!! ሀርማ ሙራ! ሀርካ ሙራ! ኖርሜ ሙራ!  ከመጠምጠም ትምህርት ይቅደም!

ኢት-ኢኮኖሚ             /ET-  ECONOMY (ክፍል አንድ) ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ገለልተኛ የስብዓዊ መብቶች አጣሪ ኮሚቴ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው የዘር ፍጅት፣ የጦር ወንጀልና የስብዓዊ መብቶች ጥስቶችን አጣርተው ወንጀለኞችን ለፍርድ እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ህዝብ ይጠይቃል፡፡የተመድ የሠላም አስከባሪ ኃይል ኢትዮጵያ
December 17, 2022

“ ሿሿው “ ከቀጠለ ፣ ነገ ፣ ልጆቹን የሚበላ አብዮት መፈጠሩ አይቀርም ። ሲና ዘ ሙሴ

የኦሮሚያ ክልል መዝሙር / የአማርኛ ትርጉም / ኦሮሚያ ( 2)የትልቅ ህዝብ ታሪክ እናት የኦሮሞዎች እምብርት ፥ የገዳ ስርአት አዳራሽ የህግና ስርአት መሬት ፥ የጨፌ ኦዳ እናት የብልጽግና ልምላሜ ፥ ሁሉን አብቃይ እናት
December 17, 2022

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የነጻነትና የአንድነት፣ የሰላምና የልማት ትእምርት/Symbol እንጂ የድኅነት እና የጉስቁልና ምክንያት አይደለችም!!

በዲ/ን ተረፈ ወርቁ* (ማሳሰቢያ፡- ይህ ጽሑፍ የፕሮቴስታንት ሃይማኖትን እምነት፣ አስተምህሮ ለማወገዝ ወይም ለመተቸት አሊያም ደግሞ የእምነቱ ተከታይ የሆኑትን አማኞችንም ለመንቀፍ የተጻፈ ጽሑፍ አይደለም፡፡ ‘‘ሃይማኖት የግል ነው፤ ሀገር የጋራ ነው፤’’ እንደሚባለው- የሁላችንም እናት፣
December 17, 2022

አንዳንድ የሃይማኖት አባቶች እና የመንግሥት ሰዎች ራሳቸውን/አቋማቸውን በቅጡ ሊፈትሹ ይገባቸዋል?! (በዘርዓያዕቆብ)

እንደመንደርደሪያ ‘‘ወያኔ/ትግሬ ከሚገዛኝ ሳጥናኤል ቢገዛኝ ይሻለኛል?!’’ (አቡነ ጴጥሮስ/የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ) ዋልድባ የማን ነው… እዚህ ቁጭ ብላችሁ ጣላችሁን ከምትጠጡ ግንባር ዘምታችሁ አንድ እፍኝ የማይሞሉ ሰዎችን መደምሰስ አቅቷችሁ ነው …?! (አቡነ መቃርዮስ/ሊቀ
December 12, 2022

በወለጋ በተከታታይ ለሚካሄደው የአማራ ሕዝብ እልቂት ተጠያቂዎች የኢትዮጵያ ፌደራል መንንግሥት ባለሥልጣናት ናቸው  – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

“ጣልያንም መጣ፤ ሄደ ተመለሰ፤ እንግሊዝም መጣ ሄደ ተመለሰ፤ ግብፅም ከጀለ ሄደ ተመለሰ፤  ህወሓትም ካደ፤ ሄደ ተመለሰ፤ ማን ቀረ ኢትዮጵያን እያተራመሰ?”                        ቅይጥ ጥቅስ ክፍል አንድ ስለ ውክልና ጦርነት አደገኛነት በተከታታይ ሳቀርብ የነበረውን

ጭራቆች የሚፈጥሙትን የዘር ፍጅት የማይቃወምና የማይታገል በዝምታ ፍጅቱን እንደ ደገፈ ታሪክና ትውልድ ሲዘግበውና ሲረግመው የሚኖር ነው! –

በላይነህ አባተ ([email protected]) ታሪክ እነሚያስተምረውና አያቶቻችን እንደነገሩን በአምስቱ ዘመን የነፃነት ታጋድሎ በዝምታ የሕዝብን እልቂትና ባርነት የሚደግፍ ብዙም አልነበረም፡፡ ሕዝቡ በአንድ በኩል በሆዱ ለፋሽሽት ተገዝቶ ሰላይ፣ መንገድ መሪ፣ እንቁላል ቀቃይና አቃጣሪ በነበረው ወራዳ
December 11, 2022

የፋኖና የኦሮሙማ ነፍጠኞች ሚዛን ያጣ ንጽጽር ሲገመገም – በፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው

 ከሚድ ዌስት አሜሪካ  ዲሰምበር 11/2022 በትውልድ ሃገራችን ኢትዮጲያ  በነአብይ ለማና ገዱ የተጀመረውን  የኢትዮጲያ  ተሃድሶ በማማን  የሚታመንባቸውን ታላቆች ከቪዥን ኢትዮጲያ እስከ  ስመጥሩ መንፈሳዊ መሪዎች ድረስ ሰምተን ሚኖሶታ ድረስ አብይን ለመቀበል  የሄድንባቸው ቀናቶች ከቶ አይረሱም:: ሚኒሶታን 
December 11, 2022

አደገኛ የበግ ለምድ ለባሽ ቀበሮዎችን የማይፀየፍ ትውልድ

December 10, 2022 ጠገናው ጎሹ ዳንኤል ክብረት ማህበር ከተሰኘ ማህበራዊ ሚዲያ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ በጥሞና ተከታተልኩት ። ቃለ ምልልሱን በጥሞና የተከታተልኩት እንደ ዳንኤል ክብረት አይነት የቆጠረውን ፊደል  ፣ ያነበበውንና የሚያነበውን ንባብ እና የቃረመውንና የሚቃርመውን ተረትና ምሳሌ ጥሩ አድርጎ ባሰለጠነው አንደበቱ እያዥጎደጎደ ሲፈልግ
December 10, 2022

በኦሮሚያ እና ቤንሻንጉል ክልሎች ንፁሀን የአማራ ተወላጆች ላይ ለሚደርሰው ተደጋጋሚ የዘር ጥቃት መንግሥት ለምን ደንታ-ቢስ ሆነ?

ሰዋለ በለው – December 8, 2022 – [email protected] በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በተለይም በመተከል፣ በወለጋ፣ እና በሰሜን ሸዋ አካባቢዎች፣ በተደጋጋሚ በማንነታቸው ምክንያት ብቻ በንፁሃን ዜጎች ላይ የሚደርስባቸው ጅምላ ግድያ እና መፈናቀል በአስቸኳይ እንዲቆም
December 10, 2022

የከንቲባዋ ዲስኩር ላም ባልዋለበት ኩበት ፍለጋ ሳይሆንባቸው አልቀረም

ስሙኝማ እናንተዬ፡- ጀሮዬ ካላከራከረኝ በስተቀር እመት አዳነች አቤቤ ከየትኛው ተቋም እንደሆነ ለማረጋገጥ ግድ ባይሰጠኝም የሕግ ሙያ እንዳጠኑ በጨረፍታ ሲወራ የሰማሁ መሰለኝ፡፡ ከዚህ በተረፈ ዎይዘሮዋ ቅድመ-ክንትብና በተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት ሓላፊነቶች ተመድበው መስራታቸው የሚታወቅ
December 10, 2022

ከአማራ ቆዳ በተሠራ ከበሮ: ጭፋሮ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

ክፍል አንድ “ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም ! ” ይች ህፃን ልጅ፤ « ወላሂ ለሁል ጊዜ አማራ ሆኜ እኖራለሁ ! » ብላ በሕይወት እንዳትቆይ ያደረግናት እኛ ሆዳሞች፤ አጎብዳጆች፤ እበላ ባይና ወኔ ቢሶች፤ በዝምታችን  የጎሣና የዘረኞች ፤ አምባ ገነን
December 9, 2022
1 48 49 50 51 52 249
Go toTop