Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 49

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የገሞራ ሙሽራ የሰዶም መንገደኞች!- ከቴዎድሮስ ሐይሌ

ሰሞኑን የግዜ ጎርፍ የስርዐት ዝቅጠት አንከባሎ ያመጣቸው ወንጌላዊ ነን ባይ ወሮበሎች የተናገሩት ነውር ሲያነጋግር ሰንብቷል:: ይህ ዘመን ኢትዮጵያ እንደ ሃገር የዝቅጠትን ውሃ ልክ አልፉ ወርዳለች ቢባል ማጋነን አይሆንም:: ወንጀልና ወንጌል ; መንግስትና
December 25, 2022

የሰላም ስምምነቱና ሰላምን የመገንባት ተግዳሮች ከምርምር ጥናቶችና ከልምድ ስነጽሑፎች ስልታዊ ቅኝት

በዶክተር ሰዒድ ሃሰን እና በአቶ አንዱ ዓለም ተፈራ ፩. መግቢያ  በአገራችን በኢትዮጵያ፤ ባለፉት ጥቂት ዓመታት አለመረጋጋትና ግጭቶች ጎልተው ታይተዋል። በቅርብ ጊዜ አገራችንን ከፍተኛ አደጋ ላይ የጣለ አስከፊ የርስ በርስ ጦርነት ተካሂዷል። አሁን
December 25, 2022

የሚበላውን እና የሚለብሰውን ያጣ ደኻ፣ የተወለደበትን አገር የሚወድ የአገሩ መንግሥት ሊታደገው ካልቻለ ሊጠፋ ይገባል

የነጋድራስ ገ/ህይወት ባይከዳኝ ዘላለማዊ መልዕክት የሚበላውን እና የሚለብሰውን ያጣ ደኻ ፣ የተወለደበትን አገር የሚወድበትን ምክንያት ያጣልና የአገሩ መንግሥት ቢበረታ ወይም ቢጠፋ ግድ የለውም ። ስለዚሁም መንግሥት የሚጠቀምበት የአገሩ ሀብት በጥቂት ሰዎች እጅ
December 25, 2022

የአማራ ሸኔ ይፈጠር እና የአማራ ሸኔ አለ፤ ለየቅል ነው፡፡ ሂሳብን በዚህ ዓነት መልኩ ኃላፊነት የሚሰማው መንግስት አያወራርድም

ሲና ዘ ሙሴ ” የሚበላውን እና የሚለብሰውን ያጣ ደኻ ፣  የተወለደበትን አገር የሚወድበትን ምክንያት ያጣልና የአገሩ  መንግሥት ቢበረታ ወይም  ቢጠፋ ግድ የለውም ። …”       የነጋድራስ ገ/ህይወት ባይከዳኝ ዘላለማዊ መልዕክት እንሆ ! የሚበላውን እና የሚለብሰውን ያጣ ደኻ ፣ የተወለደበትን አገር የሚወድበትን ምክንያት ያጣልና የአገሩ መንግሥት ቢበረታ ወይም ቢጠፋ ግድ የለውም
December 24, 2022

አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ልዩ ጥሪ፡አብይ አህመድ በአስቸኮይ ከስልጣን ይልቀቅ!!

አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ሰሞኑን አብይ አህመድ በሀሰት ፈጠራና ስያሜ ‘የአማራ ሸኔ’ በሚል ስም የተናገረው የህዝብ ፍጅትን ለማካሄድ የሚያስችል ቅድመ ሁኔታን የሚፈጥር፣ የጥፋት ስነ ልቦናን የሚያዘጋጅ ጸረ አማራ ንግግር አደገኛ በመሆኑ አጥብቀን
December 24, 2022

 በሰው ና በዜጋ ላይ የተመሠረተ የመንግሥት ሥርዓት ፤ ዛሬ ና አሁን  እጅግ እንደሚያሥፈልገን የተገነዘብን ይመሥለኛል ።

መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ወያኔ ፤ ( ትህነግ ፣ ህውሃት ፤… ወዘተ ። ይባል ። የሰው ሥብሥብ ነው ። ሆኖም በዘር ላይ የተመሠረተ ጠባብ የፖለቲካ ቡድን እንደሆነም ይታወቃል ። ) ከኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት
December 23, 2022

ነበዴ(ሰላም) ሱማሌ ! (አስቻለው ከበደ አበበ-ሜትሮ ቫንኩቨር፣ ካናዳ)

በምስራቅ አፍሪካ የሚገኝ፣ ሰፊ የውቅያኖስ ዳረቻ ያለው፣ በባህርም ውስጥ ይሁን በመሬት ላይ ላቅ ያለ የተፈጥሮ ሃብት ባለቤት የሆነ ምድር ሱማሌ ነው፡፡ እንዳለመታደል ሆኖ ይህ ሃገር የተረፈ ቅኝ ግዛት ጣጣና የኢሪዴነቲስም ፖለተካ ሰለባ
December 20, 2022

ምድራዊ እረኛ ያጣች ሃገረ ኢትዮጵያ!!

የሰማዩ ፣ የምድሩ ፣ ከምድር በታች ያለው ፣ የውቂያኖሱ ና የሕዋው ሀሉ እረኛ እግዚአብሔር አብ ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ መሆኑ የማያወላውል ነው። ከላይ በተዘረዘሩት  አምላክ  በልኩ ሰፍቶ በፈጠራቸው ስፍራዎች ሁሉ የሚኖሩት በእሱ አምሳል
December 20, 2022

 የትዕቢተኞች ፍፃሚ ፤  አሰቃቂ ነው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

መንደርደሪያ ሃሳብ የፍቅር እስከመቃብሩ ገፀ-ባህሪ ፣ የፊውታራሪ መሸሻ ትዕቢት  ፊውዳላዊ ነው ። ባለማወቅ የተጀቦነ ። የዛሬ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችና ሊሂቃን ትዕቢት ደግሞ ቶማሲዝም ነው ። ″ ሞትን ሞቼ ካልሆነ አላምንም ! ″ ይሉናል
December 19, 2022

አገር እንዴት ሰነበተች ቁጥር 44

ታህሳስ 9 ቀን 2015ዓም (18-12-2022) ከስዊድን የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ ስርጭት የስነጽሑፍ ክፍል የተወሰደ  ያለንበትን ተጨባጭ ሁኔታ የሚገልጽ ማብራሪያ ነው።በድምጽ ስለተነበበም www.ethiopatriots.com  በሚለው ድረገጽ የዩቲዩብ ስርጭት ማዳመጥ ትችላላችሁ። መልካም ንባብ! ባሳለፍነው ወር ቅንብራችን
December 19, 2022

ሰንደቅ አላማ “ጨርቅ” መሆኑን የማያውቅ የዓለም ሕዝብ ባንዲራውን ለብሶ እያበደ ነው!

በላይነህ አባተ ([email protected]) በእየ አራት ዓመቱ በሚደረገው የዓለም የእግር ኳስ ውድድር ከሁሉም የሚደንቀው ሕዝብ ለአገሩ ሰንደቅ አላማ ያለው ከልብ የመነጨና የሚያስለቅስ ፍቅር ነው፡፡ የአሸነፈ ሕዝብ ከልጅ እስከ አዋቂ በደስታ የተሸነፈውም በሐዘን ሰንደቅ አላማውን
December 18, 2022

ኦነጋዊ ጴንጤነት – መስፍን አረጋ     

“The Europeans give us bibles only so that, when we close our eyes to pray, they can take our land.” “አውሮጳውያን መዱስ የሚሰጡን፣ ለመጸለይ ዓይናችንን ስንጨፍን መሬታችንን ለመንጠቅ ነው፡፡” ጆሞ ኬንያታ (Jomo Kenyata) ታላቁ አፍሪቃዊ አርበኛ ጆሞ ኬንያታ አብክረው ሊያስገነዝቡን እንደሞከሩት፣ ሚሲዮኖች
December 18, 2022

ከፊውዳላዊ ህሳቤ እንውጣ ! ፊታውራሪ መሸሻነት ብዙ ርቀት አያሥጉዘንም !! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ በዚች አገር አንድ መንግሥት ነው ያራል ። ያሥተገብራል ። በዚች አገር ከፍተኛው አደራ የተጣለበት ፣ የመሪነት እና በተመጣጣኝ ኃይል የህዝብና የሀገርን ሠላም የማሥጠበቅ ሥልጣን ያለው ደግሞ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒሥትር ነው ።   የአገሪቱን  ህዝብና ዳር ድንበር ለመጠበቅ በአገሪቱ ህዝብ
December 17, 2022
1 47 48 49 50 51 249
Go toTop