አቶ ኤርምያስ ለገሰ የከፈተው ሚዲያና የኦነግ/ወያኔ ዲጅታል ሠራዊት፤ ለኢትዮ360ወች አጭር ምክር ያሳማ ዋና ፍላጎት ተጨማልቆ ማጨማለቅ ስለሆነ፣ ካሳማ ጋር በጭራሽ አትታገል፡፡ (Never wrestle with a pig. You both get dirty and the pig likes it. George Bernard Shaw) “የኤርምያስ ለገሰና የመሳይ April 20, 2023 ነፃ አስተያየቶች
“እውነቲም ማሞ” ማሞ ምህረቴ ባንዳ ነው ደንቆሮ? (ከ አሁንገና ዓለማየሁ) ይልማ ዴሬሳ ከገንዘብ ሚንስትርነት ተነስተው ማሞ የተባሉ ሰው ተሾሙ ። በኃይለ ሥላሴ ጊዜ ነው። ታዲያ አዲሱ ተሿሚ ኦዲት አድርገው መረከብ እንዳለባቸው በመገንዘብ የቀድሞውና አዲሱ የገንዝብ ሚንስትሮች ስብሰባ ይቀመጣሉ። ይልማ ዴሬሳ “ሁሉም ስነድ April 19, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የብልፅግና እና የህውሃት የእባብ ለእባብ ጉዞ የሃገር ሰው “እባብ ለእባብ ይሄዳል ካብ ለካብ” ይላሉ። ይህ ሲባል ሁለት ተንኮለኞች ፣ ሴረኞች፣ የማይተማመኑ፣ አንዱ አንዱን ቀድሞ ለማጥፋት የሚያደቡ ከሆነ ፣ በመካከላቸው የልብ ውስጥ ስምምነት ከሌለ ፣ ቂም ከቋጥሩና ወ.ዘ.ተ. በዐይነ April 19, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ጉድ በል ጎንደር ማለት አሁን ነው!! – ይነጋል በላቸው በነዚህ ሰዎች ዕኩይ ተግባር መላዋ ሀገርና በተለይ ደግሞ የፈረደበት አማራ፣ በነዚሁ ሰዎች – ሰዎች ማለት ከቻልኩ ነው ለዚያውም – ለምን ብትል ድርጊታቸው ሁሉ ከዐውሬም የባሰ ነውና – አዎ፣ በነዚሁ “ሰዎች” ንግግር እኔን April 18, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ ትንሣኤ! -nሲና ዘ ሙሴ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ ። ኢየሱስ ክርስቶስ ህገ አራዊትን አሶግዶ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን ዘንድ ተግተን እንፀልይ ። በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃነት አወጣን እንግዲህ ፀንታችሁ ቁሙ ። እንደገናም በባርነት ቀንበር April 17, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ያማራ ሕዝብ ሆይ፣ ደመቀ መኮንን እየተጫወተብህ እስከመቸ ይኖራል? ደመቀ መኮንን ለስሙ ያማራ ብልጽግና መሪ ነው፡፡ ያማራ ሕዝብ በታሪኩ አይቶት የማያውቀው መከራና ውርደት ሲደርስበት ግን፣ ይህ ያማራ መሪ ነኝ የሚል ግለሰብ ምን ተዳየ ብሎ እንዳይናገር፣ እንዳይጋገር አፉን ለጉሞ፣ ዝም ጭጭ ብሏል፡፡ April 17, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ወደነገ ለመድረስ፣ ዛሬን ማለፍ ግዴታ ነው። ዛሬ! አማራ በሕዝብ አመፅ የተደገፈ የትጥቅ ትግል ከማድረግ ውጭ አማራጭ የለውም። ትላንት ልዩ ሃይልህ ፈርሷል። ዛሬ የኦህዴድ ብልፅግና የፖለቲካ ተሿሚው ብርሀኑ ጁላ ፍኖህን አጠፋዋለሁኝ ብሏል። ነገ ሚሊሽያህ ይፈርሳል አትጠራጠር። የሚነግሩህን ሁሉ እየተገበሩት ነው። ተነገወዲያ ደግሞ አንተን ክልልህ የኦህዴድና የወያኔ መፈንጫዎች ትሆናላችሁ። ወጣቱ ዛሬውኑ April 17, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የቹ ግዛት ዝንጀሮዎችና አዲስ አበባ — ፊልጶስ ቅንድቤን ትላለች ————————– ወይ አዲስ አበባ !——- የአፍሪካ መዲና፤ ወይ አዲስ አበባ !——- የ’ኛ ሰው ከተማ – — የዘመን ጉማጉግ—-የሀገር ገመና፤ በቁሟ ግጠዋት- እርቃን -ገላ ቀርቷት ህብርነቷ ጠፍቶ- በቁሟ ቀብረዋት፤ ምላሷን ቆርጠውት – አፏን ለጉመዋት ለከንፈሯ ”ክልል” -”ሶስላ” ቀበተዋት አልሞት ባይ -ተጋዳይ፣ አለሁኝ ለማለት፤—– ኩሏን ተኳኩላ፣ ሙሾ እያወርደች እንባዋን ጨርሳ፣ በልቧ እያነባች፤ በረገፈ ጥርሷ ፣ በድዷ እየሄደች ዓይኗን አውጥተውት – ቅንድቤን ትላለች።—– አዲስ አበባ በዚህ ከቀጠለች እንኳን የአፍሪካ፤ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ መሆኖ ተረት April 16, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አስቸኳይ መልእክት ለአማራ ሕዝባዊ ኃይል አስተባባሪ ኮሚቴ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ኢትዮጵያ በአጠቃላይ አማራ ደግሞ በተለይ በኦሮሙማ የቀን ጅቦች እየተሰለቀጡ መሆናቸው የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ ይህ ዕንቆቅልሽ መሰል የብዙዎች በጥቂቶች መዋጥና መሰልቀጥ በሀገራችን በግልጽ ፋሽን ከሆነ በትንሹ 32 ዓመታት ሆነን፡፡ በነዚህ April 15, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የጭራቅ ሽማግሎች-አዞ ሲውጥ ያለቅሳል፣ ዕባብ ሲነክስ ይለሰልሳል፣ በግ ያራጁን ቢላ ይልሳል ጭራቅ አሕመድ ባማራ ጥላቻ ያበደ፣ ያማራን ሕልውና ሊያጠፋ ቆረጦ የተነሳ፣ ሲያቃጡበት የሚጥመለመል፣ ሲዞሩለት የሚናደፍ አሲል ዕባብ ነው፡፡ ስለዚህም ይህ በላዔ አማራ ጭራቅ፣ አምርሮ እሚጠላው አማራ እግር ሥር የሚወደቀው ምርጫ ሲያጣ ብቻ ነው፡፡ April 15, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የሁለት መነጽሮች ወግ – አስቻለው ከበደ አበበ ሜትሮ ቫንኩቨር ካናዳ የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ግዜ አንድ የተናገሩት ነገር ነበር፡፡ ይኸውም “ኤርትራውያን የአይናቸው ቀለም ካላማረን ማበረር እንችላለን” የሚል ነበር፡፡ ታዲያ ይህን የሳቸውን አባባል የሰማ ካድሬ የኤርትራውያን የአይን ቀለም ከኢትዮጵያውያን ይለያል ብሎ April 15, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ግብረ ሕማማት – ቀሲስ አተርአየ ሚያዝያ 2 ቀን 2015 ዓ/ም ቀሲስ አተርአየ [email protected] ዘንድሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስታና የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት አካላት በተለይም አማሮችና ተጋሩወች በመልካሙ ዘመን እንደሚያደርጉት ግብረ ሕማማት የሚባለውን መጽሐፍ ዘርግተው ለማንበብ ወደ April 14, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያን ማዳን የፈለገ ሁሉ፤ አማራን ለማዳን መነሳት አለበት – አንዱ ዓለም ተፈራ አንዱ ዓለም ተፈራ ሚያዝያ ፮ ቀን ፳ ፻ ፲ ፪ ዓ. ም. (4/14/2023) አማራ በኢትዮጵያ ብቻውን ኖሮ አያውቅም። አማራ እንደሌሎች የኢትዮጵያ ጎሳዎች ሁሉ፤ ኢትዮጵያን ባለ በሌለ እውቀቱና ጉልበቱ ታድጓታል። አማራ ኢትዮጵያዊ ነኝ April 14, 2023 ነፃ አስተያየቶች
መሪ አልባው የአማራ ህዝብ ከባለፉት 50 ና 60 ዓመታት ጀምሮ የአማራ ህዝብ መሪ አልባ ሆኖ ቆይቷል፡፡ መሪ አልባ እንዲሆን ያደረጉት በዋናነት አራት ምክንያቶች ሊጠቀሱ ይችላል፡፡ 1. በአማራ ክልል ውስጥ በተካለሉ ክፍለ ሐገራት የወጡ “ልሂቃን’” ራሳቸውን በአማራነት April 13, 2023 ነፃ አስተያየቶች