Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 37

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ኧረ ቄስ ጥሩ ሰወች ! – ቀሲስ አስተርአየ

መጋቢት 29 ቀን 2015 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ [email protected] ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክረስቲያን ቀሳውስት ትድረስ! ህዝባችን ሊፈታው ሊያስወግደው ካቅሙ በላይ የሆነ ችግር ሲደርስበት “ኧረ ቄስ ጥሩ” ይላል፡፡ ይህ አባባል ለብዙ ዘመናት ስለኖረ ባሕል

ያማራ ፋኖ ሆይ፣ ውሻን በርግጫ መምታት እንካ ሥጋ ማለት ነው

ጭራቅ አሕመድ ባምስት ዓመት የስልጣን ዘመኑ ከወያኔ ጋር በሕቡዕ በመተባበር በቀጥታና በተዛዋሪ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አማሮችን ጨፍጭፏል፣ አስጨፍጭፏል፡፡  ጭራቁ ግን በኦነጋዊነት ያበደ፣ በልቶ የማይጠግብ የቀን ጭራቅ ስለሆነ፣ አማራን ሙልጭ አድርጎ እስከሚብላ ድረስ አይጠረቃም፣ አይረካም፡፡  ስለዚህም ከወያኔ

የበሻሻው ተወካይ ”–አገር ለማፍረስ ከፈልግን ማን ሊከለክለን—የሚያቆመንስ ምን ኃይል አለ?–”

ደጋግሜ ለመስማት ሞከርኩ፤ እየመለስኩና እየከለስኩ ሰማውት። የማየውና የምሰማው ሁሉ ህልም መሰለኝ። በህልሜ ቢሆን ተመኘሁ። ግን ሃቅ ነው፤ መጋቢት 19 ቀን 1915 ላይ በቀጥታ በተሊቪዥን ለመላው ኢትዮጵያዊ የታይና የተደመጠ። ” —አገር ለማፍረስ ከፈልግን

በውን የኢትዮጵያ የመከላከያ ሃይል በተኛበት ላረዱትና ለወጉት ወራሪዎች ሲል በአማራ ሃይሎች ላይ ቃታ ይስብ ይሆን? – ሰመረ አለሙ

አንዳንዴ የስነጽሁፍን አወራረድ በመልክ በመልኩ ለማስቀመጥ ከጽሁፉ ጽንሰ ሃሳብ በላይ አርእስትን መፈለግ ጊዜ ይወስዳል ምናልባትም ነጋ ድራስ ባይከዳኝ መሰሉኝ “አርእስት ፈልጉልኝ” የሚል መጽሃፍ የጻፉት፡፡የወያኔ ጦር በኢትዮጵያ መከላከያ ሃይል ድባቅ ተመትቶ ወደ ዱቄትነት

መዝቀጥ እንደ አብይ አህመድ – እውነቱ ቢሆን

<..እኛ አገር ማፍረስ ከፈለግን ማን ነው የሚያስቆመን? የሚያቆመን አለን?..> ከህግ በላይ የሆነው አብይ ባለፈው ሳምንት  ለሙቱ ፓርላማ ከተናገረው የተወሰደ (እውነቱ ቢሆን) በአለም ላይ መቋጫ በሌለው ውሸት ተጀቡኖ እልቂትን እየደገሰና ለራሱ ህዝብ ሞት

ለዲያስፓራ ኢትዮጵያውያን መልእክት – አልማዝ አሸናፊ

ከአልማዝ አሸናፊ Wyoming, USA የአገራችን ሰው ሲተርት “ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ” እንደሚለው እኛ በዲያስፖራ የምንኖር : ኢትዮጵያዊነት ጭምብል አጥልቀን አረንጏዴ ብጫ ቀይ ባንዲራን መለያችን አድርገናል የምንል ኢትዮጵያውያን ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በአፋችን ሙቀጫ እንደውሃ እንወቅጣለን

በኢንተርኔት ኢኮኖሚ ዘመን፣ የኦነግ ጦር አበጋዞች የኢንተርኔት አፈና ጃንጥላ በጨረቃ!!!

ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) የኮነሬል አብይ አህመድ አንባገነናዊ አገዛዝ የኢንተርኔት እቀባ ያብቃ! የጦር አበጋዞች የመረጃ ግብር ያብቃ! ስለ አርቴፊሻል ኢንቴሌጀንስ እያወራ ኢንተርኔት የሚያግድ፣ ስለ ሳይንስ ሙዜም እየገነባ ኢንተርኔት የሚያፈርስ፣ በአፍ የሰለጠነ በተግባር ያልዘመነ

ያማራ ሕዝብ ሆይ ትልቁን ዠማ (ዐባይን) ተሻግረሃል፣ የቀረችህ ትንሿ ዥረት (ቀበና) ናት፣ መመለስ የለም

የጠላቱን ማንነትና ምንነት ጠንቅቆ ያወቀ፣ የድሉን መንገድ ከግማሽ በላይ አጠናቀቀ፡፡ ጠላት የሚገባው በደካማ ጎን ስለሆነ፣ የሽንፈት መንስዔው የራስ ድክመት እንጅ የጠላት ጥንካሬ አይደለም፡፡  ያማራ ሕዝብ በዚህ ደረጃ በኦነግና በወያኔ የተዋረደው በራሱ ደክመት

የተካደው የፕሪቶሪያ ስምምነት… – ሙሉዓለም ገ/መድኀን  ከሁመራ-ጎንደር

የተካደው የፕሪቶሪያ ስምምነት… *** መቼም፣ ለሁለት ዓመት በከባድ ደም-አፋሳሽ ጦርነት ያለፈችው ኢትዮጵያ እንዲህ በአጭር ጊዜ ለዳግም እልቂት ‹ሴራ ይጎነጎንባታል› ብሎ መገመቱ ነብይ መሆንን ይጠይቃል። የሆነው ግን ይህ ነው፡፡ ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም በደቡብ

ተዓይን ጆሮን የማመን ደዌ! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ ([email protected]) መደመር ወይም ማቀላቀል የተባለው የይሁዳ ማእበል እንደ ገለባ የጠረጋቸው ብዙ ምሁራንና ጋዜጠኛ ተብዮዎች ሰሞኑን ደማሪዎቻቸው በቁማር ምዕራፍ-አንድ ተደላድለናል በሚል እንደ ፊኛ በሚተነፍስ ጥጋብ እነሱ የፈለጉትን የካድሬ መፈክር አልተናገሩም ብለው

ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ – መላ መላ ብለው ኅሊናዎን አበርትተው ለንሥሃ ይብቁ! – ከበየነ

ምናልባት የታሪክ አዋቂዎች ምርምር ቢያደርጉበት ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ በከንቱ የሞተው ዜጋ – ኢትዮጵያ ከአድዋ እሰከ ካራማራ በተካሄደው ጦርነት ከሞቱት ሰዎች ቁጥር ሳይበልጥ የሚቀር አይመስልም። በገበሬዎች አመጽ፣ በተማሪ እንቅስቃሴ፣ በአብዮት

በነካ እጅዎ! – አንዱ ዓለም ተፈራ

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፡ የሚንጫጩትን ሁሉ አይስሟቸው። እኔ ከስዎ ጎን እቆማለሁ። ምን ሊያመጡ ብለው ነው! ተዋቸው። ይልቅስ በነካ እጅዎ፤ ይሄን የክልል ምንትሴ ምንትሴ ብቻ ሳይሆን፤ ክልሉን ራሱን ያፍርሱት። እንዲያምርብዎ በአማራው ክልል ይጀምሩ። ቆይቼ፤

አማካሪ የሌለው መንግስት አገር እያፈረሰ ነው – ገለታው ዘለቀ

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ልዩ ሃይል እንዲፈርስ መንግስት መወሰኑን ሲግለጹ አዳመጥኩ። መቼስ በአንድ ሉዓላዊት ሃገር ስር መደበኛ ያልሆኑ ወታደራዊ አደረጃጀቶችና ልዩ የሚባሉ የክልል ሃይሎች መኖር እንደሌለባቸው የታወቀ ነገር ነው። ክልሎች የየራሳቸው የፍትህ አካል የሆነ
ተፈራ-ዋልዋና-በረከት-ስምዖን

የተረገመውን ዘመን የመድገም አባዜ… (የማይሳካው ተልዕኮ) – በሙሉዓለም ገ.መድኀን

ድኀረ-1983 በተራዛሚው የኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት ማግስት “የሀገር መከላከያ ሠራዊት” ከመቋቋሙ በፊት በትጥቅ ትግሉ ወቅት የኢትዮጵያዊነት የሀገር ፍቅር ስሜት የነበራቸውን፤ ለወያኔ ጠባብ የዘረኝነት ፍላጎት ማስፈፀሚያ የማይመቹ የኢሕዴን ነባር ታጋዮችን የማጥፋት ሥራ ተሰርቷል።
1 35 36 37 38 39 249
Go toTop