Hiber Radio: “በአሜሪካና በአውሮፓ ለሕወሓት እየሰለሉ፤ እያስፈራሩ የሚኖሩትን ምንም አያመጡም ብሎ መተው አደገኛ ነው” – አበበ ገላው
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 24ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አበበ ገላው የወቅቱን የሕግ ድጋፍ ጥሪ አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) < ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ለሺህ ዓመታት በአንድ ላይ አብረው የኖሩ