Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 246

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የእውነት፣ የፍትሕና የድሆች ጠበቃ የሆኑ አዲሱ የካቶሊክ ፖፕ

በፍቅር ለይኩን እጅግ ሰፊ የሆነ እውቅናና ተደማጭነት ካላቸው ከጆን ፖል እረፍት በኋላ ወደ ቅዱስ ጴጥሮስ መንበር የመጡት ጀርመናዊው ቤኔዲክት 5ኛ በመንበራቸው ላይ አሥር ዓመት እንኳን ሳይደፍኑ ነበር በቅርቡ እኔ ዕድሜዬ ገፍቷል፣ ድካም

”መሪዎች ፈራን ካሉ፤ ተመሪዎችስ ምን ይሁኑ?”

የፍርሀት ሁሉ – ፍርሀት እሚባለው ካሉት በታች አ’ርጎ በቁም እሚገለው፤ እንደጥላ ሆኖ – የማይርቅ ቢርቁት ከራስ መሸሽ ነው ፍርሀት የሚሉት። አላማ ያለው ሰው አይፈራም። ፍርሀት ብዙውን ግዜ ከአላማ ቢስነተና ካለመተማመን ጋር የተያያዘ

<<መሪዎቻንን የት አሉ?>> – በልጅግ ዓሊ

መነገር ያለበት ቁጥር አምስት በልጅግ ዓሊ እኔ ምን አገባኝ የምትለው ሐረግ፣ እሱ ነው ሃገሬን ያረዳት እንደበግ፣ የሚል ግጥም ልጽፍ፣ ስሜት አንዘርዝሮኝ ብድግ አልኩኝና፣ ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና ። ኑረዲን ዒሣ

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ላለባት ጨዋታ ተጫዋቾች ተመረጡ

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያ ለብራዚሉ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቦስትዋና ጋር ላለባት ጨዋታ አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ተጫዋቾቻቸውን ይፋ አደረጉ። በዚህም መሰረት፦  ግብ ጠባቂዎች  ሲሳይ ባንጫ ፣ ጀማል ጣሰው እና ደረጀ አለሙ ተከላካዮች ደጉ ደበበ ፣

ሊበሉ ያሰቡትን አሞራ ይሉታል ጅግራ!

የኔዘርላንድ የውጭ ንግድና የልማት (እርዳታ) ሚኒስቴር የርሃብተኛ አገር የሆነችው ኢትዮጵያ ኤኮኖሚዋ አድጎ ከተረጅነት ወደ አቅራቢነት ተሻግራለች አሉ በኔዘርላንድ በየእለቱ የሚታተመው ፎልክስ ክራንት (VOLKS KRANT) የተባለው ጋዜጣ በማርች 02-2013 ባወጣው እትሙ ጎላ ባለ እርዕስ

የጉራፈርዳ የአማራ ተፈናቃዮች ልጆቻቸውን ጉዲፈቻ ለመስጠት እየተማጸኑ ናቸው

(ፍኖተ ነፃነት) ከደቡብ ክልላዊ መንግስት ቤንች ማጂ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ በመፈናቀል ላይ ያሉ ዜጎች ልጆቻቸውን በጉዲፈቻ የሚወስድላቸው አካል እንደሚፈልጉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል አስታወቁ፡፡ ‹‹በአማርኛ ተናጋሪነታችን ሠርተን የመኖር ልጆቻችንን የማሳደግ

የአድዋ ድልና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን

በፍቅር ለይኩን አፍሪካዊው የነፃነት ታጋይ፣ አርበኛ፣ የዓለም አቀፉ የሰላም ኖቤል አሸናፊ የሆኑት ኔሌሰን ማንዴላ ስለ አድዋ ድል፣ በአፍሪካ አሜሪካውያንና በኋላም በአገራቸው በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያዊነት መንፈስ፣ በጥንታዊቷና በነፃይቱ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ስምና ጥላ

ቪቫ ኢትዮጵያ! ቪቫ ምኒልክ! (የአድዋው ድል)

በሰሎሞን ተሰማ ጂ. semnaworeq.blogspot.com የዐድዋ ጦርነት እስከዛሬ በአፍሪካም ምድርና በአፍሪካ ታሪክ ከተከናወኑት ጦርነቶች ከፍተኛውን የዋጋና የክብር ድልድል የያዘ ጦርነት ነው፡፡ አኒባል የአልፕን ተራሮች ዞሮ የአውሮፓን ኃያል መንግሥት ካሸነፈ ወዲህ፣ አንድ አውሮፓዊ ጦር

ለታማኝ ሚዲያ ታማኝ አምባሳደር

ከቋጠሮ ዝግጅት ክፍል ታማኝ በየነ በአውሮፓ ያደረገውን ቆይታ ስከታተል ነበር። በተገኘባቸው 8 ሃገሮች ሁሉ ይታይ የነበረው የሕዝብ ስሜትና ብዛት የሚደንቅ ነው። የፍራንክፈርት ቆይታውን በጥቂቱ የሚያሳየውን ዘገባ ከተመለከትኩ በሁላ ጥቂት ለማለት ወደድኩ። ሙሉውን

አሃዳዊ የትምህርት አሰጣጥ ዘዴና ችግሮቹ በ ኢትዮጵያ –

ከ ብርሃኔ አሰበ አለሁድረስ ትምህርት የችግር ፈችነትን አቅምና ባህል ለማጎልበት እንዲያስችል የትምህርት ይዘት፟_ የስርአተ ትምህርት አወቃቀርና የትምህርት አቀራረብ የትምህርት ቅስሞሽንና ሳይንሳዊነትን የተከተለ መሆን አለበት። ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት በየደረጃው በመስጠት ትምህርት የዕውቀት

“ድህነታቸውን ህዝቡ ላይ አራግፈው ለራሳቸው ባለፎቆች ሆነዋል..” ስማቸው ያልተገለጸ እናት

ከሉሉ ከበደ ሰሞኑን ከአገር ቤት አንዲት እናት ልጃቸውን ሊጠይቁ መተው ነበር። ልጃቸው የባለቤቴ ጓደኛ ነች።..የኔም ጓደኛ!…እኒህ አናት አንደበተ ርቱእና ተደምጠው የማይጠገቡ ጨዋታ አዋቂ ቀልደኛም ናቸው። ሑሉም ነገር የገባቸው ፍጹም ፖለቲካ አዋቂ ብሩህ

ለዛች አገር የሚገባት እውን ይሄ ነውን?

ከያሬድ ኤልያስ ዘረኛው ወያኔ አገዛዝ መንግስት ስልጣን ከያዘበት ግዜ አንስቶ አሁን እስካለንበት ድረስ እየሰራ ያለው ነገር በውነት ከሌላ አገር ኢትዮጵያን ቅኝ ግዛት ለመያዝ የመጡ ሰዎች እንጂ እውነት ኢትዮጵያኖች ናቸው ለማለት እያጠራጠረ መጥቷል።

“ፋሽዝም ተወገዘ፤ አድዋም ታወሰ” – በሳንሆዜ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን

እናት ሀገራቸን ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ከሩቅ የመጡ ባዕዳንና ከጎረቤቶቿ ጭምር ትንኮሳ ቤካሄድባትም ፡ በቆራጥ ጀግኖች ልጆቿ ይህ ቀረው የማይባል የደምና በጥሬታቸው የመሰዋዕትነት ዋጋ በመክፈል ሀገሬቱን ለዘመኑ ትውልድ አብቅተዋታል ። በታሪካዊው የአድዋ ጦርነት

ከኬኒያው ፕሬዜዳንታዊ ምርጫ ምን እንማራለን? – በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ)

በታምሩ ገዳ ([email protected]) ህዝባዊ ምርጫዎች በመጡ ቁጥር ስልጣኑን እነማን ይርከባሉ? ምርጫው ምን አዲስ ነገር ይፈጥርልን ይሆን? ምርጫው ሰላም ወይም አለመረጋጋት … ወዘተ ይቀሰቀስ ይሆን? የሚሉ መሰል ጥያቄዎች በበርካታ መራጮች አይምሮ ውስጥ መመላለሱ
1 244 245 246 247 248 250
Go toTop