የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም (አብርሃ ደስታ – ከመቀሌ) ባለፈው እንዲህ ፅፌ ነበር፣ “… የትግራይ ህዝብ በሙሉ የህወሓት ደጋፊ ነው ማለት ኣይቻልም። ብዙ የሚቃወም ኣለ። ብዙ የሚጨቆን ኣለ። በትግራይ የሌለው ጭቆናን የሚያጋልጥ ሰው ነው። በሌሎች ኣከባቢዎች (ከትግራይ ውጭ) ሰው ሲታሰር ወይ March 23, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ከጠቅላይ ፍ/ቤት እስከ ሚንስትሮች ም/ቤት – ከተመስገን ደሳለኝ መጋቢት 18/2005 ዓ.ም የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ ተቀጥሯል፡፡ በዚህ መዝገብ የተከሰሱት የህሊና እስረኞች ይግባኝ ከጠየቁ አምስት ወር አልፏቸዋል፡፡ ለምን? …በአዲስ መስመር እንነጋገርበት፡፡ የይግባኙን ውሳኔ ያዘገየው የፖለቲካ ተንታኝ እና ጋዜጠኛ March 23, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አገር ቤት ያሉ ተቃዋሚዎች “እንቅልፍን” በተመለከተ – አማኑኤል ዘሰላም አማኑኤልዘሰላም [email protected] መጋቢት 25 ቀን 2005 ዓ.ም «የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ ትግል ? ወይንስ ሰላማዊ እንቅልፍ ?» በሚል ርእስ፣ ስማቸዉን ያልጠቀሱ አንድ ኢትዮጵያዊ የጻፉትን ጽሁፍ አነበብኩ። አገር ቤት ባሉ «የተቃዋሚ ፓርቲዎች ነን» በሚሉ March 23, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የማልስማማባቸው የዳንኤል ክብረት ሃይማኖታዊ ትንታኔዎች ከአዲስ ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የወቅቱ የቤተክርስቲያን ጉዳይን በሚመለከት ከላይፍ መጽሄት የመጋቢት ወር እትም ቁጥር 102 ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ ነው:: ቃለ ምልልሱን በመጀመርያ ያነበብኩት አንድ አድርገን March 22, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ታምራት ላይኔና አማረ (ክፍል-2) – (ከኢየሩሳሌም አ.) አማረ አረጋዊ በማስታወቂያ ሚ/ር የኢቲቪ ስራ አስኪያጅ ሃላፊ እያለ በጣም አፀያፊ ተግባራትን በየእለቱ ይፈፅም ነበር። እሱን ጨምሮ አራት የሕወሐት ሃላፊዎች ተመሳሳይ ወራዳ ተግባር ይፈፅሙ ነበር፤ አንዱ ዋሽንግተን የሚገኝና የፓርቲው ሰላይ ሲሆን አንዱ March 21, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያን አትንኩ፤ አትከፋፍሉ!! ከዘካሪያስ አሳዬ(ኖርዌ ኦታ ) የኢትዮጵያ የገዥዉ መንግስት፣የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ተቋማት፣ድርጅቶችና በአጠቃላይ ግለስቦች ኢትዮጵያ የሚያገለግሉ እንጂ ከኢትዮጵያ በላይ አይደሉም :: በኢትዮጵያ ሊጠቀሙና ሊጠናከሩ የሚችሉትም ለኢትዮጵያ ሲሰሩና ለኢትዮጵያ ሲቆሙ ብቻ ነዉ። ኢትዮጵያን እያፈረሱ እንድትነካ እንድትጎዳ እየሰሩና March 20, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የአማረ ገመና ሲገለጥ! (ከኢየሩሳሌም አ.) አዲስ አበባ አየር ማረፊያ፣ ነሃሴ 13 ቀን 1997ዓ.ም ፣ ምሽት 2 ሰዓት…ለእረፍት መጥቶ የነበረ ጓደኛዬን ለመሸኘት በስፍራው ተገኝቻለሁ። ..እንዳጋጣሚ በቅርብ ርቀት የ ጋዜጣ ባለቤት አማረ አረጋዊን አየሁት፤ ወደርሱ አምርቼ ሰላምታ March 19, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ስለወያኔው ውሸታም ምሁር ሰበር መጣጥፍ! ይነጋል በላቸው እውነትን በግልጥ የማይናገር ሰው ሁከትን ይፈጥራል፣ በግልጥ የሚነቅፍ ግን ሰላም እንዲገኝ ያደርጋል፡፡ የደግ ሰው ንግግር የሕይወት ምንጭ ነው፣ የክፉ ሰው ንግግር ግን የዐመፅ መሸፈኛ ነው፡፡ ጥላቻ ሁከትን ያነሣሣል፣ ፍቅር ግን March 18, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የትእምት ካፒታል ስንት ነው? [ጥብቅ ምስጢር] አብርሃ ደስታ ከመቐለ ዛሬ እሁድ መጋቢት 8 የኢህኣዴግ ኣባል ድርጅቶ ች ጉባኤያቸው እንደጀመሩ ኢቲቪ እየነገረን ነው። በመቐለ ከተማ ‘ቀውጢ’ የተባለ የድጋፍ ሰልፍ ተጠርቶ እየተከናወነ ይገኛል። ሃይለኛ ዝግጅት ነው። በህወሓት ታሪክ ለድርጅታዊ ጉባኤ March 18, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” – የ67 አመቷ እናት “ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” ሲሉ አንዲት የ67 አመት ባልቴት በተለይ ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ አስታወቁ፡፡ ወ/ሮ ኢትዮጵያ ይልማ የሚባሉት እኚሁ እናት የ75 ዓመት አዛውንት የሆኑት ባለቤታቸውም March 17, 2013 ነፃ አስተያየቶች·ዜና
በአማራው ሕዝብ ላይ የተሳለቀው ‹ተመራማሪው ዶክተር› ዓለምሰገድ አባይ ከወልደማርያም ዘገዬ ‹ከሰደበኝ ስድቤን አምጥቶ የነገረኝ› እያልክ ኋላ እንዳታማርረኛ አማራ ነኝ ብለህ የምታምን ይህችን ብሶት ወለድ ወረቀት አታንብብ፤ ይብስ ትቃጠላለህ፡፡ ምድረ ኮምፕሌክሳም እየተነሣ የጭቃ ጅራፉን በአማራ ላይ መለጠፍ ተያይዞታልና ‹ዘመኑ ነው፤ ሳያውቅ March 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ኧረ የፍትህ ያለህ !! ያለ ነፃነት መኖር በቃን! በቃን መኖር ሰለቸን ! ለውጥ ያስፈልጋል! ከዘካሪያስ አሳዬ (ኖርዌይ) በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት እንዲከበር፣ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር እና በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ ዜጎች በእኩልነት ሰብዓዊ መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የሚያስቡ፣ የሚናገሩ፣የሚፅፉና የሚቆረቆሩ በጠቅላላው ለእነዚህ ፅንስ ሐሳቦች ዘብ የሚቆሙ በሙሉ የስርዓቱ ጠላቶች March 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነታቸው የማያምኑ በኢትዮጵያ ቅርሶች ስም መጠቀም የለባቸውም ኢትዮጵያ ከኣፍሪካ ሀገሮች ቀደምትነት ያላት ሀገር መሆኗን ራሳችንን ከፍ ከፍ ለማድረግና ለመመጻደቅ ሳይሆን ታሪክ የመሰከረላት ናት። ቀደም ያሉ ታሪኮቿ እንደሚመሰክሩትላት ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገሮች ከወርቅ፣ ከብርና ከነሓስ የተሠሩ የገንዘብ ሽርፍራፊዎች በመጠቀም የመጀመሪያዋ March 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች