መንገድ ላይ የታገተው የኢህአዴግ የመተካካት ዕቅድ (በፍሬው አበበ) ከመጋቢት 14 -17 ቀን 2005 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ የተካሄደው የኢህአዴግ ጉባዔ በ2003 መጀመሪያ ዓመት ላይ በይፋ የተጀመረውን የመተካካት ዕቅድ ያስቀጥላል የሚል ተስፋ በድርጅቱ አባላትና ደጋፊዎች ዘንድ ነበር። ይህ ተስፋ ከጉባዔው April 5, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ድሀ ከሆኑ አይቀርስ – ልክ እንደ አቶ መለስ (ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ ሰሞኑን በተካሔደው የኢሕአዴግ ጉባዔ ላይ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ያደረጉትና በኢቲቪ የዜና ዕወጃ ላይ የቀረበው ንግግራቸው የማኅበራዊ ድረ ገጾች የመወያያም የመሳሳቂያም የመሳለቂያም ርዕሰ April 5, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የስደት ኑሮ ቅኝት መጋቢት 30 ቀን 2013 በታክሎ ተሾመ በዚህ ርዕስ ዙሪያ እንዳተኩር ያስገደዱኝ የተለያዩ ሁኔታዎች በአእምሮዬ እየተብላሉ በስሜቴ ውስጥ ተወሽቀው በርካታ ዓመታትን April 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው – ክፍል ፫ አማራው ያለበትን ዕለታዊ የስቃይ ሁኔታ፣ ለምን ይህ በአማራው ላይ እየተፈፀመ መሆኑንና ለምን ይኼን የስቃይ ሁኔታ የወገን ማጥፋት ወንጀል እንዳልነው ባለፉት ሁለት ተከታታይ ዕትሞቻችን ዘርዝረናል። በዚህ የዛሬው እስከመቼ እትማችን ደግሞ፤ ለዚህ መፍትሔ በማሰብ April 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ደብረ ዘይት፡- የዓለማችን ታሪክ ፍፃሜ ቅዱስ ተራራ በፍቅር ለይኩን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ቀኖና መሠረት የዓብይ ጾም ወይም የሑዳዴ ጾም አምስተኛ ሳምንት ‹‹ደብረ ዘይት›› በመባል ይጠራል፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያኒቱ ሊቃውንት አስተምህሮ የዓብይ ጾም ሳምንታት በሙሉ ከክርስትና ሃይማኖት April 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“አይቴ ብሔሩ ለአማራ . . . የአማራ አገሩ ወዴት ነው?” ኢትዮጵያ አይደለምን? (ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ በንግግርም ይሁን በጽሑፍ ለማንሣትም ሆነ ለመጥቀስ፣ ለመወያየትም ሆነ ለመከራከር ከማይመቹኝ (discomfort እንዲል ፈረንጅ) የኢትዮጵያ ርዕሰ ጉዳዮች ሁሉ ዘርን፣ ብሔረሰብን የተመለከተው ዋነኛውና አንዱ ነው። ጉዳዩ በዕለት ተዕለት የአገራችን ሕይወት April 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የኢህኣዴግ ኣጀንዳና የኣማራ ተወላጆች መፈናቀል …..! (አብርሃ ደስታ፣ መቀሌ) (አብርሃ ደስታ፣ መቀሌ) ህወሓት/ኢህኣዴግ ከሚከተለው ‘ኣብዮታዊ ዴሞክራሲ’ የተሰኘ የፖለቲካ ኣቅጣጫ (እነሱ ‘ርእዮተ ዓለም’ ይሉታል) ኣንፃር ‘የቡድን መብት’ ከ’ግል መብት’ ይቀድማል። በቡድን መብት እሳቤ መሰረት (በኣንቀፅ 39 የ’እስከመገንጠል መብት’ ታግዞ) ብሄሮች በየክልላቸው ያለ April 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ከሰሉ ያለቀበት ባለ እጅ ሆነናል – መኳንንት ታዬ (ከሚኒሶታ) መኳንንት ታዬ (ከሚኒሶታ) ዘመናት አፍ አላቸው ፤ይጣራሉ፤ እስትፋሳቸው እና አንድያ ነፍሳቸው በትውልድ እንቅስቃሴ መውጣቱና መውረድ ይገለፃል።ይፈነትዋሉ። ምን እንኳን አሮጌ ሥርአት አርጅቶ ወድቆ ሞቶ አዲስ በምትኩ ቢያብብ፤ያ ትውልድ ይሄ ትውልድ በቅብብሎሽ ከሚያቆዩት አንዱ April 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የአማራው መከራ ላገሩ ስለሠራ (በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ) እንሁን ቀና ሰው፤ እውነት እንናገር፣ ለእውነት ጥብቅና ሃቁን አስቀድመን ፖለቲካን ወዲያ፣ ትንሽ አቆይተን እስቲ እንተባበር ሃሰት ላይ አድመን። እኮ የታለ ፍርድ የታል’ኮ ፍትህ፣ የታለ ባገሩ የሕግ አስከባሪ፣ አረ የታል መንግሥት፣ መቅሰፍት የሚሆነው April 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አዜብ እርግጫሽ አልበዛም? ይነጋል በላቸው ከሰሞነኛ አስቂኝ ዜናዎችና ሀተታዎች አንዱ የወይዘሮ አዜብ ድህነት ነው፡፡ ‹ባለቤቴ መለስ የባንክ ደብተር ያልነበረው፣ ቤተሰቡን በአራት ሺህ ብር ገቢ ብቻ በችጋር የሚቆላ፣ መላ ሕይወቱን ለእናት ድርጅቱ ለሕወሓትና ለኢትዮጵያ ሲል መስዋዕት April 1, 2013 ነፃ አስተያየቶች
Ethiopia: Muslim Protesters Face Unfair Trial April 2, 2013, Nairobi (Human Rights Watch) – The prosecution of 29 Muslim protest leaders and others charged under Ethiopia’s deeply flawed anti-terrorism law raises serious fair trial concerns. The trial is scheduled April 1, 2013 ነፃ አስተያየቶች
‹‹…እናትና አባትን የሚለያይ ፖለቲካ…›› ከዘካሪያስ አሳዬ( ኖርዌይ) እንደሚታወቀው አገራችንን ሊጠብሳት እያዘጋጃት ያለው የ”ጎሳ ፖለቲካ” ደራሲውና ቀማሚው በሞት ቢለዩም የሚያበርደው አስተዋይ መሪ አልተገኘም እንደውም እርዝራዞቹ የሳቸውን ህራይ እናስቀጥላለን በማለት አብሰውታል፡፡ በማስተዋል ማርከሻውን ለሚቀምሙም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ April 1, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አማራን እንታደግ (Save Amhara)!! ከአስረስ የአማራ ህዝብ በታሪክ ለብዙ ዘመናት ሌላውን ኢትዮጵያዊ ወንድሙን በማስተባበር ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ እና ሃብቷን ሊዘርፉ ከመጡ ዘራፊዎች ጠብቆ አቆይቷታል። ነገር ግን አለም ሰላም በሆነችበት ባሁኑ ወቅት ሁሉም የአፍሪካ እና በተለያዩ የአለም ክፍል April 1, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ለትግራይ ሕዝብ የዝማታ መነሻው “ፍራቻ” ከሆነ ከራሱ ሌላ የተሻለ ነፃ አውጪ ከየት ይመጣል? (ጌታቸው ረዳ) Getachew Reda (Editor- Ethiopian Semay) www.ethiopiansemay.blogspot.com [email protected] “የትግራይ ህዝብ ዝምታ ሲተረጎም” https://zehabesha.info/archives/1156 በሚል ርዕስ ከመቀሌ ትግራይ ክ/ሃገር (በወያኔ የአፓርታይድ ስያሜ አጠራር -“ትግራይ ክልል”) በወጣት አብርሃ ደስታ ተጽፎ፤ ኢትዮ-ሚዲያ ድረገጽ ላይ ተለጥፎ አንብቤአለሁ። ጽሑፉ የወያኔን ኢፍትሐዊ March 31, 2013 ነፃ አስተያየቶች