ወ/ሮ አዜብ ስለየትኛው ድህነታቸው ነው ሊነግሩን የፈለጉት?! በፍቅር ለይኩን በ2000 ዓ.ም. ይሁን በ2001 ለጊዜው እርግጠኛ ባልሆንም ግን ከሁለቱ በአንዱ ዓመት ይመስለኛል፡፡ በመዲናችን በአዲስ አበባ ላይ በተካሄደ ዓመታዊው የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ላይ የአፍሪካ ቀዳማይ እመቤቶችም በበኩላቸው ከባሎቻቸው እኩል አፍሪካውያን እመቤቶች April 9, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን በወያኔ በግፍ መፈናቀልን አስመልክቶ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በቅርቡ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ በሚመለከት የተሰጠ የግል አስተያየት በአሌክስ ታየ የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን በወያኔ በግፍ መፈናቀልን አስመልክቶ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በቅርቡ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከታትዬው ነበር፡፡እጅግ በጣም በሳል አስተያየት ነው፡፡እኔም በዚህ ጉዳይ ላይ የማውቀውንና የሚሰማኝን እንደሚከተለው የተወሰነ ለማለት እፈልጋለሁኝ፡፡በመሰረቱ April 9, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አንሰማም! ከዘካሪያስ አሳዬ ከዘካሪያስ አሳዬ (edenasaye@yahoo.com) ! … ወያኔና የወያኔ ጀሌዎች የመናገር ነፃነት አለ እያሉ የሚደሰኩርት እዛው ለገደል ማሚቱ ። አንሰማችሁም ….! የመናገር መብት እኮ ተፈጥሮ በስጦታ የለገሰችን እንጂ የወያኔ ችሮታ አይደለም። ወይ የመናገር April 9, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የቁም ኑዛዜ – የጎንቻው (ወቅታዊ ግጥም) በ PDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ እርም ይሁን ከእንግዲህ ስማችሁን፤ ዘራችሁን፤ ጐጣችሁን ባነሳ፤ የበኩር ልጄን፤አምሳሌን፤አብራኬን በኩርትሜ ላስታቀፋችሁኝ ሬሳ፤ ምን በሆነ ነው ? ምን ባለ? ልጄ ከፊቴ ላይ ሰውነቱ በጥይት የተበሳሳ፤ አማረ’ ልጄ በአማራነቱ April 9, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ትግል… ሽንፈት፤ …ድል፤ ሽንፈት…(ከተመስገን ደሳለኝ) ከምሽቱ አንድ ሰአት አልፏል፤ የእጅ ስልኬ ደጋግሞ ቢጮኽም ትኩረት አልሰጠሁትም፡፡ ከጥቂት ሰከንዶች ፋታ በኋላ የቢሮዬ ስልክ ጮኸ፤ አነሳሁት፡፡ ለካስ እንዲህ በአንዱ አልመልስ ስላት፣ በሌላው እያፈራረቀች የምትደውለው ዕድሜዋ ወደ ሰባ እየተጠጋ ያለው April 8, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ዳምጠው ወያኔ/ኢሕአዴግና አፈና በኢትዮጵያ – ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም መስፍን ወልደማርያም መጋቢት 2005 በቀልድ ልጀምር፤ አንድ ጮሌ የአስመራ ልጅ የእኔ ተማሪ ነበር፤ አንድ ጊዜ የጂኦግራፊ ክፍል ተማሪዎች አንድ ጃፓናዊ አስተማሪ ለመሸኘት ግብዣ አድርገው ነበር፤ በግብዣው ላይ የጠቀስሁት ነገረኛ የአስመራ ልጅ (የአስመራ April 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሰላማዊ ትግል እና የመለስ ራዕይ ዘር-የማጥራት ወንጀል ስለመሆኑ – ከግርማ ሞገስ ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) ቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Saturday, April 6, 2013) ከጉራፈርዳ እና ከቤንሻንጉል-ጉምዝ የተሰሙት ድምጾች ዘር የማጥራት (Ethnic Cleansing) ወንጀል በኢትዮጵያ ህጋዊ መሆን መጀመራቸውን አስታወቁ። እነዚህ ድምጾች April 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ገረብ ገረብ ትግራይ መቃብር አምሃራይ ቴዎድሮስ ሐይሌ(tadyha@gmail.com) ከታላቁ ንጉስ አጼ ቴዎድሮስ ሞት በኋላ የነገሱት የትግራዩ መሳፍንት ወገን የሆኑት አጼ ዮሃንስ ንግስናቸውን ለማጠናከር ጎጃምን በወረሩ ግዜ ታሪክ እንደሚለው ተከታይ ሰራዊታቸው የሃገሬውን ሃብት በጎተራ ያለ እህል በበረት ያለ መንጋ April 6, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሕዝበ አዳም ቁርጥሽን ዕወቂ! ዘመን ተፈጸመ! ይሄይስ አእምሮ ወይ አንቺ ክምሬ አለሁኝ ብለሻል፤ ባታውቂው ነው እንጂ በቁምሽ አልቀሻል፡፡ ይህች ግጥም በልጅነት ካዳመጥኳቸው ሥነ ቃላት የማስታውሳት ናት፡፡ አግባብነቷ ለድሃ ገበሬ ነው፤ ክምሩን በብድርና በልቅት የጨረሰ ገበሬ በክምሩ አጠገብ ባለፈ April 5, 2013 ነፃ አስተያየቶች
መንገድ ላይ የታገተው የኢህአዴግ የመተካካት ዕቅድ (በፍሬው አበበ) ከመጋቢት 14 -17 ቀን 2005 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ የተካሄደው የኢህአዴግ ጉባዔ በ2003 መጀመሪያ ዓመት ላይ በይፋ የተጀመረውን የመተካካት ዕቅድ ያስቀጥላል የሚል ተስፋ በድርጅቱ አባላትና ደጋፊዎች ዘንድ ነበር። ይህ ተስፋ ከጉባዔው April 5, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ድሀ ከሆኑ አይቀርስ – ልክ እንደ አቶ መለስ (ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ ሰሞኑን በተካሔደው የኢሕአዴግ ጉባዔ ላይ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ያደረጉትና በኢቲቪ የዜና ዕወጃ ላይ የቀረበው ንግግራቸው የማኅበራዊ ድረ ገጾች የመወያያም የመሳሳቂያም የመሳለቂያም ርዕሰ April 5, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የስደት ኑሮ ቅኝት መጋቢት 30 ቀን 2013 በታክሎ ተሾመ በዚህ ርዕስ ዙሪያ እንዳተኩር ያስገደዱኝ የተለያዩ ሁኔታዎች በአእምሮዬ እየተብላሉ በስሜቴ ውስጥ ተወሽቀው በርካታ ዓመታትን April 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው – ክፍል ፫ አማራው ያለበትን ዕለታዊ የስቃይ ሁኔታ፣ ለምን ይህ በአማራው ላይ እየተፈፀመ መሆኑንና ለምን ይኼን የስቃይ ሁኔታ የወገን ማጥፋት ወንጀል እንዳልነው ባለፉት ሁለት ተከታታይ ዕትሞቻችን ዘርዝረናል። በዚህ የዛሬው እስከመቼ እትማችን ደግሞ፤ ለዚህ መፍትሔ በማሰብ April 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ደብረ ዘይት፡- የዓለማችን ታሪክ ፍፃሜ ቅዱስ ተራራ በፍቅር ለይኩን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ቀኖና መሠረት የዓብይ ጾም ወይም የሑዳዴ ጾም አምስተኛ ሳምንት ‹‹ደብረ ዘይት›› በመባል ይጠራል፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያኒቱ ሊቃውንት አስተምህሮ የዓብይ ጾም ሳምንታት በሙሉ ከክርስትና ሃይማኖት April 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች