ኢትዮጵያን አትንኩ፤ አትከፋፍሉ!! ከዘካሪያስ አሳዬ(ኖርዌ ኦታ ) የኢትዮጵያ የገዥዉ መንግስት፣የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ተቋማት፣ድርጅቶችና በአጠቃላይ ግለስቦች ኢትዮጵያ የሚያገለግሉ እንጂ ከኢትዮጵያ በላይ አይደሉም :: በኢትዮጵያ ሊጠቀሙና ሊጠናከሩ የሚችሉትም ለኢትዮጵያ ሲሰሩና ለኢትዮጵያ ሲቆሙ ብቻ ነዉ። ኢትዮጵያን እያፈረሱ እንድትነካ እንድትጎዳ እየሰሩና March 20, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የአማረ ገመና ሲገለጥ! (ከኢየሩሳሌም አ.) አዲስ አበባ አየር ማረፊያ፣ ነሃሴ 13 ቀን 1997ዓ.ም ፣ ምሽት 2 ሰዓት…ለእረፍት መጥቶ የነበረ ጓደኛዬን ለመሸኘት በስፍራው ተገኝቻለሁ። ..እንዳጋጣሚ በቅርብ ርቀት የ ጋዜጣ ባለቤት አማረ አረጋዊን አየሁት፤ ወደርሱ አምርቼ ሰላምታ March 19, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ስለወያኔው ውሸታም ምሁር ሰበር መጣጥፍ! ይነጋል በላቸው እውነትን በግልጥ የማይናገር ሰው ሁከትን ይፈጥራል፣ በግልጥ የሚነቅፍ ግን ሰላም እንዲገኝ ያደርጋል፡፡ የደግ ሰው ንግግር የሕይወት ምንጭ ነው፣ የክፉ ሰው ንግግር ግን የዐመፅ መሸፈኛ ነው፡፡ ጥላቻ ሁከትን ያነሣሣል፣ ፍቅር ግን March 18, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የትእምት ካፒታል ስንት ነው? [ጥብቅ ምስጢር] አብርሃ ደስታ ከመቐለ ዛሬ እሁድ መጋቢት 8 የኢህኣዴግ ኣባል ድርጅቶ ች ጉባኤያቸው እንደጀመሩ ኢቲቪ እየነገረን ነው። በመቐለ ከተማ ‘ቀውጢ’ የተባለ የድጋፍ ሰልፍ ተጠርቶ እየተከናወነ ይገኛል። ሃይለኛ ዝግጅት ነው። በህወሓት ታሪክ ለድርጅታዊ ጉባኤ March 18, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” – የ67 አመቷ እናት “ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” ሲሉ አንዲት የ67 አመት ባልቴት በተለይ ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ አስታወቁ፡፡ ወ/ሮ ኢትዮጵያ ይልማ የሚባሉት እኚሁ እናት የ75 ዓመት አዛውንት የሆኑት ባለቤታቸውም March 17, 2013 ነፃ አስተያየቶች·ዜና
በአማራው ሕዝብ ላይ የተሳለቀው ‹ተመራማሪው ዶክተር› ዓለምሰገድ አባይ ከወልደማርያም ዘገዬ ‹ከሰደበኝ ስድቤን አምጥቶ የነገረኝ› እያልክ ኋላ እንዳታማርረኛ አማራ ነኝ ብለህ የምታምን ይህችን ብሶት ወለድ ወረቀት አታንብብ፤ ይብስ ትቃጠላለህ፡፡ ምድረ ኮምፕሌክሳም እየተነሣ የጭቃ ጅራፉን በአማራ ላይ መለጠፍ ተያይዞታልና ‹ዘመኑ ነው፤ ሳያውቅ March 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ኧረ የፍትህ ያለህ !! ያለ ነፃነት መኖር በቃን! በቃን መኖር ሰለቸን ! ለውጥ ያስፈልጋል! ከዘካሪያስ አሳዬ (ኖርዌይ) በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት እንዲከበር፣ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር እና በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ ዜጎች በእኩልነት ሰብዓዊ መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የሚያስቡ፣ የሚናገሩ፣የሚፅፉና የሚቆረቆሩ በጠቅላላው ለእነዚህ ፅንስ ሐሳቦች ዘብ የሚቆሙ በሙሉ የስርዓቱ ጠላቶች March 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነታቸው የማያምኑ በኢትዮጵያ ቅርሶች ስም መጠቀም የለባቸውም ኢትዮጵያ ከኣፍሪካ ሀገሮች ቀደምትነት ያላት ሀገር መሆኗን ራሳችንን ከፍ ከፍ ለማድረግና ለመመጻደቅ ሳይሆን ታሪክ የመሰከረላት ናት። ቀደም ያሉ ታሪኮቿ እንደሚመሰክሩትላት ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገሮች ከወርቅ፣ ከብርና ከነሓስ የተሠሩ የገንዘብ ሽርፍራፊዎች በመጠቀም የመጀመሪያዋ March 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሙሴ እስራኤላዉያንን ከፈርኦን ባርነት ነፃ እንዳወጣ እኛ ኢትዮጵያዊያንም ከወያኔ አገዛዝ ነፃ የሚያወጣ መሪ እንፈልጋለን በመስፍን ሀብተማርያም (ከኖርዌይ) 14.03.2013 ሙሴ እስራኤላዉያን በግብፅ ሀገር ባርነት ወድቀዉ በነበረበት ዘመን ከእግዚአብሄር በደረሰዉ ጥሪ ህዝቡን ከባርነት ነፃ እንዲወጡና እግዚአብሄር የገባላቸዉን የተስፋይቱን መድር እንዲወርሱ እንደመራቸዉ ቅዱሱ መፅሀፍ ይነግረናል፡፡ እኛም ኢትዮጵያዉያን ከወያኔ እኩይ March 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የእውነት፣ የፍትሕና የድሆች ጠበቃ የሆኑ አዲሱ የካቶሊክ ፖፕ በፍቅር ለይኩን እጅግ ሰፊ የሆነ እውቅናና ተደማጭነት ካላቸው ከጆን ፖል እረፍት በኋላ ወደ ቅዱስ ጴጥሮስ መንበር የመጡት ጀርመናዊው ቤኔዲክት 5ኛ በመንበራቸው ላይ አሥር ዓመት እንኳን ሳይደፍኑ ነበር በቅርቡ እኔ ዕድሜዬ ገፍቷል፣ ድካም March 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች
”መሪዎች ፈራን ካሉ፤ ተመሪዎችስ ምን ይሁኑ?” የፍርሀት ሁሉ – ፍርሀት እሚባለው ካሉት በታች አ’ርጎ በቁም እሚገለው፤ እንደጥላ ሆኖ – የማይርቅ ቢርቁት ከራስ መሸሽ ነው ፍርሀት የሚሉት። አላማ ያለው ሰው አይፈራም። ፍርሀት ብዙውን ግዜ ከአላማ ቢስነተና ካለመተማመን ጋር የተያያዘ March 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች
<<መሪዎቻንን የት አሉ?>> – በልጅግ ዓሊ መነገር ያለበት ቁጥር አምስት በልጅግ ዓሊ እኔ ምን አገባኝ የምትለው ሐረግ፣ እሱ ነው ሃገሬን ያረዳት እንደበግ፣ የሚል ግጥም ልጽፍ፣ ስሜት አንዘርዝሮኝ ብድግ አልኩኝና፣ ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና ። ኑረዲን ዒሣ March 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ላለባት ጨዋታ ተጫዋቾች ተመረጡ (ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያ ለብራዚሉ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቦስትዋና ጋር ላለባት ጨዋታ አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ተጫዋቾቻቸውን ይፋ አደረጉ። በዚህም መሰረት፦ ግብ ጠባቂዎች ሲሳይ ባንጫ ፣ ጀማል ጣሰው እና ደረጀ አለሙ ተከላካዮች ደጉ ደበበ ፣ March 8, 2013 ነፃ አስተያየቶች