Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 240

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በዉጭ ያሉ ተቃዋሚዎችን ለማሰባሰብ የሚረዱ ነጥቦች – ክፍል አንድ

አማኑኤል ዘሰላም ሚያዚያ 11 ቀን 2005 ዓ.ም [email protected] በዉጭ አገር የፖለቲካ ድርጅቶች ነን የሚሉ ፣ የፖለቲካ ድርጅቶች አይደለንም ብለውም በፖለቲካዉ ጨዋታ ድምጻቸውን የሚያሰሙ ጥቂቶች አይደሉም።  የኢሳት ቴሌቭዥን አለ። በርካታ ድህረ ገጾች አሉ።

የመሠረታዊ ነፃነት ቀበኞች! (በሰሎሞን ተሰማ ጂ)

Email: [email protected] or  semnaworeq.blogspot.com የነፃነት ቀበኞች (ፀሮች) የተደራጁትም ያልተደራጁትም ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አንዳንዶቹ ጡንቻቸውን አፈርጥመው፣ ክራንቻቸውን ስለው፣ ጥፍሮቻቸውን ወድረው ሊዘነጣጥሉ የሚችሉበት አቅምና ጉልበት አላቸው፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ያ ጉልበት ስለሌላቸው፣ ቀበኛ ባሕሪያቸውን በጩኸትና በስም ማጥፋት ተግባር

‹‹በዓሉ ግርማ በባህርዳር ››‎ – ሊያነቡት የሚገባ

ከዓለማየሁ ገበየሁ ሰሞኑን ለስራ ወደ ሰሜን ስጓዝ በውስጤ ግዘፍ ነስቶ የቆየው የበዓሉ ግርማ ጉዳይ ነበር ፡፡ በቂ ግዜ ካገኘሁ ‹ የፌስ ቡክ ሰራዊት › ሲወያይበትና ሲከራከርበት ለከረመው አጀንዳ ቢቻል የተጠጋጋ ካልሆነም እንደነገሩ

እዉነተኛና ዘላቂ ግንባታ

አንዱዓለም (ከሰዊስ-Switzerland) [email protected] አሁን አሁን ደግሞ ከገዢዉ ፓርቲ ሰዎች ጋርም ይሁን ባምሳላቸዉ ከሰሩዋቸዉ ደጋፊዎቻቸዉ ጋር ላንድ አፍታም ቢሆን ትነሽ ንግግር ሲጅመር ጭራሽ ደንቆሮ ይመስል አላግባባ ያለ አዲሰ ችግር ከተፈጠረ ሰነበት አለ፤ ግንባታ፣ግንባታ፣ግድብ፣ግድብ….ወዘተ

ክፉን ሰውና ክፋተኝነትን እንዴት እናውቃለን?

በ ይሄይስ አእምሮ ርዕሴ በጣም እንዳይጮኽብኝ ፈርቼ እንጂ ላደርገው አስቤና ፈልጌም የነበረው “ሰይጣንና ሰይጣናዊነት እንዴት ይታወቃሉ?” የሚል ነበር፡፡ ይህ ጽሑፌ በዚሁ ተመሳሳይ ጉዳይ ዙሪያ ባለፈው ሰሞን በአንዳንድ ድረ ገፆች የወጣውን በሴቴኒስቶች የሰላምታ መለዋወጫ

ማስተማር ወይስ ማደናገር? (ለተ/ሚካኤል አበበ የተሰጠ ምላሽ)

ታደለ መኩሪያ ስለ ሙስሊም ኢትየጵያውያን መሪዎች  ለኢሳት ገንዘብ ማሰባስብ ዝግጅት ላይ  መገኘትና ስለታማኘ በየነ የዋህ አነጋገር ተክለማካኤል አበበ  ለአቀረበው ጹሑፍ ማስተባበያ የቀረበ ነው። ወደ ዘርዝር ሐሣቡ ከመግባቴ በፊት ስለአንድ ገጠመኝ ጀባ

የወቅቱ የኢትዮጵያ ጠላቶች – በገ/ክርስቶስ ዓባይ

በገ/ክርስቶስ ዓባይ  ሚያዝያ 6 ቀን 2005 ዓ/ም አንድን  ታላቅ ሀገራዊ እንቅስቃሴ ከአጥናፍ  እስከ አጥናፍ ማለትም ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ፤  ወጥ በሆነ መልኩ እንዲዳረስ የሚገፋፋና የሚያስገድድ፤ አሁን እንዳለንበት ወቅት ያለ ፈታኝ

“እያንዳንዱ ዜጋ ከራሱ ጋር ይነጋገር” – አርቲስት ታማኝ በየነ (በሎሳንጀለስ)

በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ) በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው አስከፊ የሰብአዊ መብት ረገጣ ይቆም ዘንድ እያንዳንዱ ዜጋ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ሊያበረክት እንደሚገባው እና ከራሱ ጋር መነጋገር እንዳለበት ተገለጸ፡፡ይሄ የተገለጸው እርቲስት እና እክቲቬስት ታማኝ በየነ የኢትዮጵያ

የአፍሪካ አምባገነን መሪዎችና የብዕር ጀግኖቿ ጦርነት

በፍቅር ለይኩን ~ ([email protected]) ብዕር …፣ ብዕር …፣ የብዕር ኃይል ምንጊዜም ያሸንፋል!! (ናይጄሪያዊው የብዕር ጀግና ኬን ሳሮዊዋ) የቀድሞው አፍሪካ አንድነት ድርጅት የዛሬው የአፍሪካ ኅብረት ተመሠረተበትን የ50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ለማክበር በተለይ

ለቅጥረኛ ወያኔ ትግሬዎችና ሆድ አደር ተባባሪዎች

ራሱን የትግሬ ሕዝብ ነፃ አውጪ ባዩ ወያኔና አጋሩ ሻዕቢያ በም ዕራባውያን ከፍተኛ ድጋፍና ትብብር በአዲስ አበባና አስመራ ወደ ሥልጣን ኮርቻ ከመጡበት ወራት ጀምሮ በአማራው ኢትዮጵያዉ ማኅበረሰብ ላይ የተቀነባበረ ግልጽና ስውር ሴራ ያለማቋረጥ

ሁሉም ለሀገሩ ዘብ ይቁም!!

ዳዊት አበበ በዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በሀገራችን ዉስጥ የተጣለብን ከፋፍለህ ግዛ ዘመቻ ከቀድሞው በተለየ እጅግ ዘግናኝና አስከፊ በሆነ ሁኔታ ላይ መገኘት የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ወኔና ሞራል ሳይነካ አይቀርም ብዬ እገምታለሁ። ከዚህም ውስጥ ዋነኛውና የመጀመሪያው

“ታላቋ ትግራይን” የመመስረት የ 21 ዓመታት ጉዞ

ዕውነቱ ታየ (ከባህር ዳር) በ1968 ዓ ም ባወጣው ማንፌስቶ ህወሓት “ታላቋን ትግራይ” ከኢትዮጵያ ገንጥሎ የራሷን ሪፐብሊክ እንድትመሠረት የማድረግ ግብ ነድፎ እንደነበር የግንባሩ መስራች አባላት የመሰከሩት ጉዳይ ነው። በኢትዮጵያዊነቱ በሚኮራው የትግራይ ሕዝብ ማንፌስቶው

የግፍ ጽዋ ሲበዛ አያቀረሽም እንዴ? – ከሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ)

 ሉሉ ከበደ ዋናው የኢትዮጵያ ህዝብ ችግርና መፍትሄ ያልተገኘለት ነገር፤ የህውሀት ገዢ ቡድን፤ አሁን አለማችን ካለችበት የስልጣኔና የአስተሳሰብ እድገት ደረጃ እጅግ ወደ ኋላ በቀረ እምነትና ፍልስፍና ላይ ተጣብቀው በመቅረታቸው፤ የሁሉ ነገር መፍትሄ ጉልበት
1 238 239 240 241 242 250
Go toTop