ወገኔ ይጮሃል ! ዘካሪያስ አሳዬ ኢትዮጵያዊዉ በየበረሃው ይጮሃል፣በሲና በረሃ ሆዱ እየተቀደደ ሆድ ዕቃው እየወጣበት ይጮሃል፥ ወደስደት ሲነጉድ በየመንገዱ በአውሬ እየተበላ ይጮሃል፥የሚጓዝባት ጀልባ እየሰጠመች በሞት ጥላ መካከል ሆኖ ኢትዮጵያውያዊው ወገኔ ይጮሃል፣በተለያዩ ሃገራት እስር ቤቶች የታጎሩ ሴትና May 6, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሁለቱን በጣምራ/በአንድነት ማስኬድ አይቻልም? በይበልጣል ጋሹ በሁሉም ማለት ይቻላል የሃይማኖት አስተምሮ ሥጋዊና መንፈሳዊ ሥራዎችን ሁለቱን በጣምራ ማስኬድ እንደሚቻል በሚያስተምሩት የአስተምሮ ዘይቢያቸው ይሰብካሉ። በተለይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደ ቀደምትነቷ ለዚህ በር ከፋችም አይነተኛ ምሳሌም ናት። “ሥጋ ካለነፍስ፡ ነፍስ May 6, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ይግባኝ ለመድሃኒያለም ፍትሕ ስለተነፈጉት ስለእነ እስክንድር ነጋ – ከኃይለገብርኤል አያሌው ከኃይለገብርኤል አያሌው የፍትህ ምንጭ የህግ ባለቤት በመንግስቱ አድሎ የሌለበት እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ጠብቆ የሚያኖረን እውነተኛ ዳኛ የሆነው አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስክርስቶስ እውነትና መንገድ ዳኛና ፈራጅ እርሱ በመሆኑ ቀን ያነሳቸው ነፍጥና ጎመድ ለታጠቁት May 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የአቶ መለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation)! ክፍል ሁለት – ከግርማ ሞገስ ግርማ ሞገስ ([email protected]) አርብ ሚያዚያ 25 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Friday, May 03, 2013) መንግስት በመፈንቀል ስልጣን የጨበጠው የትናንቱ አምባገነን መንግስቱ ኃይለማሪያም የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላማዊ ሰልፍ አብዮቱን እንድጠብቅ አደራ ሰጥቶኛል ብሎን ነበር። May 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ግርማዊነታቸው የአቡነ ጴጥሮስን ሐውልት ሲያቆሙ የተናገሩት Read Full Story in PDF (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) May 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በርዕዮት ጉዳይ ያልተጠየቀውን መለሰ ከዳዊት ሰለሞን ባሳለፍነው እሁድ ለንባብ የበቃው የአማርኛው ሪፖርተር ጋዜጣ በደብዳቤዎች አምዱ ከማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ተላከ ያለውን ደብዳቤ አስነብቧል፡፡ከተቋሙ ተላከ የተባለው ደብዳቤ ማህተም፣የአስተዳደሩን ፊርማና ወጪ የተደረገበትን ቀን ያላካተተ ቢሆንም ጋዜጣው ሪፖርተር ታማኝ በመሆኑ May 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“አንተ የኔ ጀግና ነህ፡፡ ብትሞትም በእውነትህ ኮርተህ ሙት!” ሰርካለም ፋሲል ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረ ኪዳን እንደሚከተለዉ የዛሬዉን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሎና አሳዛኝ ክስተት እንደሚከተለዉ አስቀምጦታል፡ የእነአንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይፍ/ቤት ወሰንሰገድገብረኪዳን “ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች እኔን እኔን መስላ፣ ታሳዝነኛለች” – አዝማሪ ሌሊት ሌሊት እንደ May 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ምርጫ የለም እንጂ ምርጫማ ቢኖር …! በፍቅር ለይኩን የዛሬው ጽሑፌን በምርጫ ዙሪያ ካጋጠመኝ ትንሽ ቆየት ካለ ገጠመኜ ልጀምር፡፡ በደቡብ አፍሪካዊቷ ቢዝነስ ከተማ ጆሐንስበርግ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በትውልድ ደቡብ አፍሪካዊ የሆኑ ካህን፣ አባትና አገልጋይ የሆኑ በ60ዎቹ መጨረሻ May 2, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“የስልጣን ሽኩቻ እንጂ የሃይማኖት ችግር የለም” – አባ ገ/ሚካኤል ተሰማ (Video) (ዘ-ሐበሻ) አባ ገ/ሚካኤል ተሰማ በሚኒሶታ የቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ አስተዳዳሪ ናቸው። ከወራት በፊት በሚኒሶታ በዋልድባ ገዳምና በቤ/ክ አንድነት ጉዳይ ላይ በተጠራ ስብሰባ ላይ ያደረጉትን ንግግር በቪድዮ ቀርጸነው የነበረ ቢሆንም፤ ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት በሳናወጣው May 2, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ እንቅልፍ፤ ለምን? መልስ ለአማኑኤል ዘሰላም መግቢያ በኢትዮጵያ ሃገራችን የወያኔ/ኢህአዴግ ስርዓት በህዝብ ላይ እየፈፀመ የሚገኘው በደል እጅግ ከመጠን ያለፈ ደረጃ ላይ መድረሱ እሙን ነው:: በአንፃሩ ደግሞ ተቃዋሚ ድርጅቶቻችን በህዝብ ላይ እየተፈፀመ የሚገኘውን መከራ የማስቆም ብቃት May 2, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያ በርግጥ ዴሞክራሲ ይገባታል ወይ? በገለታው ዘለቀ መቼም የዶክተር ብርሃኑ ነጋን ቃለ መጠይቅ ሳዳምጥ የምማርበት ኣንዳች ነገር ኣላጣም። ይህቺን ጽህፍ ስጽፍም ለመጻፍ ብየ ሳይሆን ከሰማሁት ላይ ቀንጠብ ኣድርጌ የተማርኩትን ለራሴው ለማጎልበት ነው። ዶክተር ብርሃኑ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ May 1, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የህማማት ማሰታወሻ – ‹‹ህዝቤን ልቀቅ!›› እስክንድር ነጋን ልቀቅ!… (ከተመስገን ደሳለኝ ) ይህ ሳምንት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ‹‹ሰሞነ ህማማት›› ተብሎ በፀሎትና በስግደት ይከበራል፡፡ ይህ የሆነው ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት ኢየሱስ ክርስቶስ በሀሰት ተወንጅሎ ለስቅላት ተላልፎ የተሰጠበት፣ በሰው ልጅ ከሚደርስ ስቃይ፣ መከራና ግርፋት ሁሉ April 30, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አባይ ለሕዝብ ወይስ አባይ ለኢሕአዴግ ? – ግርማ ካሳ – ግርማ ካሳ [email protected] ሚያዚያ 21 2005 ዓ.ም ዶር ቴዎድሮስ አዳኖምን ጨምሮ በርካታ የኢሕአዴግ ባለስልጣናት፣ በተለያዩ የአሜሪካና የአዉሮፓ ከተሞች በመዘዋወር፣ ለአባይ ግንባታ ገንዘብ ለማሰባሰብ ሞክረዋል። ነገር ግን በበርካታ ከተሞች፣ ከዚህ በፊት ከነበረዉ በተለየ ሁኔታ፣ ጠንካራ ተቃዉሞ የደረሰባቸዉ April 30, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“መሪ አጣን” እያሉ ማላዘን ይቁም – መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች “መሪ አጣን” እያሉ ማላዘን ይቁም መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች ታደሰ ብሩ መግቢያ ማኅበራዊ ለውጥንና እድገትን የሚመለከቱ ዓላማዎች በአንድ ወይም በጥቂት ሰዎች ጥረት የሚሳኩ አይደሉም። እነዚህ ትላልቅ ዓላማዎች እንዲሳኩ የብዙ ሰዎች የተባበረ ጥረት April 29, 2013 ነፃ አስተያየቶች