የአማራ ህዝብ ትግል እንዴት ይመራ? የመነሻ ሃሳብ ሰነድ በመስከረም አበራ የአማራ ህዝብ ትግል እንዴት ይመራ? የመነሻ ሃሳብ ሰነድ- በመስከረም አበራ ሙሉውን ሰነድ እዚህ ላይ ያንብቡ ጥቅምት 2016 November 9, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ማስጠንቀቂያና ወቅታዊ ማሳሰቢያ! ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ) AMHARA PEOPLE’S ORGANIZATION (APO) በታላቁ እስክንድር ነጋ ያማራዉ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) መመሥረት ይፋ ከተደረገበት ዕለት ጀምሮ የሕልዉና ትግሉ በሁሉም ክፍለ ሀገራት ቅጽበታዊ ከፍተኛ የድል ሰኬት አስመዝግቧል። ያማራን ሕዝብ November 9, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አማራ ሆይ የመጣብህ ፈተና የከፋ ነውና መከፋፈልን ትተህ “ድርና ማግ ሁን” በ16ኛው ምዕተ ዓመት በኦሮሞ ፣ በግራኝ መሃመድ እና በቅርቡ ሕውሃት አማራን ድምጥማጡን ለማጥፋት እና ዕርስቱን ለመንጥቅ ከተደረጉት ወረራዎች የዘንድሮው የአያቶቻቸውን የወራሪነት ውርስ ያጠለቁት እና የተላባሱት የኦሮሙማው ብልፅግና ዐይን ያወጣ ድፍረት እና ጦርነት እጅጉን የከፋ ፣ November 7, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ሃይማኖታዊ እምነት እና የተግዳሮቱ አሳሳቢነት! November 5, 2023 ጠገናው ጎሹ እንደ የገሃዱ ዓለም እውነታና እንደ አጠቃላይ እውነት ከሆነ ተግዳሮት (challenge) በራሱ መጥፎ ነገር አይደለም ። አይሆንምም። ተግዳሮት ከቁጥጥር ውጭ በሆነ ወይም በገዛ ራሳችን ደካማነት ምክንያት ወደ አጠቃላይ ውድቀት ወይም ቀውስ ሲሸጋገር ነው November 6, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የመለስ-ሌንጮ የዘጠኝ ክልል የውሸት ዲሞክራሲያዊ ፌደሬሽንና የቀሩት አገር-ክልል-የለሾቹ 74 ብሔር ብሔረሰቦች ሰመረ በላይ ምፅዋትና በልመና የጦር መሳሪያ የአገዛዝ ስልጣን ለማቆየት የእርስ በእርስ ጦርነት እያፋፋሙ ለመግዛት ስለመረጡ፣ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲ፣ ሰላምና ዕድገት እርቋታል:: ኦሮሞ መሩ የብልጽግና አገዛዝ ከወያኔ መሩ የኢህአዴግ አስከፊ ውድቀት መማር አለመቻሉ፣ ሁለተኛም November 3, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ለብአዴን መኖር የሚከፈለዉ መስዋዕትነት ስንት ነዉ ? ብአዴን (ብሄረ አማራ ዴሞ.ንቅናቄ) ስም፣ ምግባር እና ተግባሩ ሁሉ በተዉሶ የተገኘ በመሆኑ የሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም የዓማራ ህዝብ ከፍጥረቱ አስከ ሞቱ በምግባርም ሆነ በተግባር አያዉቀዉም ፡፡ ራሱ ድርጂቱ ብአዴንም ማን እና November 2, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በኢትዮጵያ ምድር የኮነሬል አብይ የድሮን ቦንብ ጭፍጨፋ ዘመን!!! – ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) በኢትዮጵያ ምድር የኮነሬል አብይ የድሮን ቦንብ ጭፍጨፋ ዘመን በትግራይ፣ በአማራ፣ በአፋርና በኦሮሚያ ክልሎች ሠላማዊ ዜጎች በግፍ ተጨፍጭፈዋል!!! የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ኃይል በዓየር ኃይልና በድሮውን ጥቃት በንፁሃን ዜጎች ላይ በትግራይ ክልል፣ በአማራ November 2, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ እና ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ደረጀ መላኩ ( የሰብአወዊ መብት ተሟጋች) ጥቅምት 19 ቀን 2016 ዓ.ም. እንደ መግቢያ የፕሮፌሰር መስፍን ፋውንዴሽን እሁድ ጥቅምት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከ7፡30 ጀምሮ እስከ 11፡30 ድረስ የፕሮፌሰር መስፍንን 3ኛ አመት አስመልክቶ November 2, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አንድን ግለሰብ ማምለክና ማመን የሚያስከትለው አደጋ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ህዳር 01፤ 2023 የኢትዮጵያን ፖለቲካ ለተመለከተ፣ ፖለቲካ ካልነው አንድን ግለሰብ በማመለክ ላይ የተመሰረተ ነው። ስለ ፖለቲካ ቲዎሪና ለፖለቲካ ነፃነት የተደረገውን ትግል ላነበበና ለተከታተለ በመሰረቱ ፖለቲካ የአንድ ግለሰብ አምባገነንነት የሚሰፍንበት፣ ወይም November 1, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ለአርበኛ ዘመነ ካሤና መሰል “ታጋዮች”ና ታጋዮች! ብሥራት ደረሰ ምንም ነገር የመጻፍ ፍላጎት የለኝም፡፡ ጊዜው ሀገራችን ልትወለድ ምጥ የበዛት በመሆኑ ከመጻፍ ይልቅ የነገሮችን አካሄድ በጥሞና የመከታተያ እንደሆነ አምናለሁ፡፡ ላለፉት አራት አሠርት ዓመታት ገደማ ብዙ ብለናል፡፡ አሁን በክፉም ሆነ በደግ October 31, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ሽብርተኛው የኦህዴድ መንግሥት ፋኖን “ሽብርተኛ” ብሎ ሲከስ መላው ዓለም ታዝቦታል፤ንቆታል አክሎግ ኢራራ (ዶር) ቅዳሜ October 21, 2023, Tri-State የተባለው ቡድን ባካሄደው ውይይት ተጋብዠ ለብዙ ዓመታት የማውቀው ወዳጀ፤ አገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ እንጂኔር ግደይ ዘራጽዮን ያቀረበውን ማራኪ ትንተናና ምክረ ሃሳብ አዳምጨ ነበር። እንጂኔር ግደይ October 27, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የኮንጎ፣ የኮሪያ ዘማቾች እና የኢትዮጵያ አብዮታዊ ሰራዊት ሁሌም በክብር ሊዘከሩ፣ ሊታወሱ ይገባቸዋል!! አገርህን ጠላት እንዳይደፍራት ወታደር ሆነህ ጠብቃት፣ እንደ አባቶችህ ጀግና ሆነህ አሳያት፣ በጀግንነት ታሪክ ሥራላት። ታሪክ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ጀግንነት ያለው ከወታደርነት ነው። ጀብዱ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ታላቅ ስም ያለው ከወታደርነት ነው…።›› የሚል October 27, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የአማራ የሕልውና ትግል ላማረኛ ቋንቋ የከፈተው ትልቅ ዕድል ሳይደግስ አይጣላም አማረኛ ቋንቋ ማናቸውንም ነገር በቀላሉ ለመገለጽ የሚያስችል እጅግ በጣም ቀና፣ ቅን፣ ተጣጣፊና፣ በዚያ ላይ ደግሞ ውብ ቋንቋ ነው፡፡ ባጭሩ ለመናገር ደግሞ አማረኛ እንዳበጁት የሚበጅ ድንቅ ቋንቋ ነው። ይህን እንዳበጁት የሚበጅ ድንቅ ቋንቋ በስርዓቱ October 27, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ የአገር መከላከያ ሠራዊት ዕድሜ “፻፲፮ ወይስ ፴፫ ” ? ዕዉነተኛዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ እና ህዝባዊ መከላከያ ኃይል ምድር ጦር፣ ሰማይ ኃይል እና ባህር ኃይል የተቆቋመበት ዘመን ጥቅምት ፲፭ ቀን ሽ ዘጠኝ መቶ ዓ.ም መሆኑ ሀቅ ነበር ፤ነዉ፡፡ ይሁን እና የኢትዮጵያ የመከላከያ ኃይል October 26, 2023 ነፃ አስተያየቶች