ለመሆኑ መስዋእትነት ከፈሎ ለውጡን ማን አመጣው ? ግቡስ ምን ነበር ? ወደኋላ ብዙ ርቀት ሳልጓዝ ህወኃት በትረ ስልጣኑን ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን መልስ ብለን ብንቃኝ ከሽግግር መንግሥት ምስረታው ፣ ህገመንግሥት አወጣጥና አጸዳደቅ ከዚያም እስከ ምርጫ 1997 (2005) በነበረው ጊዜ የሚፈጸመውን የመብት ጥሰትና ሀገር October 26, 2018 ነፃ አስተያየቶች
አንድ ሕዝብ ነን ወይስ አይደለንም – nፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ “እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ ሕዝብ ነን” ከሚሉት አንዱ ነኝ። አንድ ከሆንን ለምን እንጋጫለን? “በልዩነት አንድነት” የሚል አነጋገርም አለን። በልዩነት አንድነት ይቻላል ወይ? ልዩነታችንን ጠብቆ አንድ የሚያደርገን ምንድን ነው? ያንን አንድ የሚያደርገንን ሁላችንም ካልተቀበልነው፥ October 22, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ብሔራዊ የእርቅ ጉባኤ አሁኑኑ!!!!! – ጌድዮን በቀለ ጌድዮን በቀለ [email protected] ከ3 ወር በፊት “ የሽግግር መንግስት ወይስ ብሄራዊ እርቅ ጉባኤ” በሚል ርዕስ በጻፍኩት ጽሑፌ ላይ የዶ/ር አብይ መንግስት የሽግግሩ ጊዜ መንገስት እንደሆነ መቀጠሉ ተገቢና ትክክል ስለመሆኑ አንድ ሁለት ብየ October 21, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ሰባተኛው ንጉሥ ጉድ አፈላ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ቀድሞ ማመስገን ለተከታይ ወቀሣ አመቺ አለመሆኑ ተዘውትሮ ይጠቀሳል፡፡ ቢሆንም የየዕለቱ ነባራዊ ሁኔታዎች ተለዋዋጭ እንደመሆናቸው በዚህ ነጥብ ረገድ ግትርነት ወይም ይሉኝታ አስፈላጊ አይደለምና እውነቱን ተናግሬ እመሸብኝ ማደርን መርጫለሁ፡፡ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አሊን ወደማምለክ October 17, 2018 ነፃ አስተያየቶች
የጎጃም ክልል ይመስረት ስንል ዘረኝነትን መዋጋታችን ነው (ከይገርማል) ከጥቂት ቀናት በፊት የጎጃም ክልል ይመስረት በሚል ያስነበብሁት ጽሁፍ እንደነበር ይታወሳል። በጽሁፉ ውስጥ ያነሳኋቸውን ነጥቦች ተመርኩዘው አስተያየት የሰጡኝን ሁሉንም ሰዎች አከብራለሁ። አብዛኞቹ አስተያየቶች አስተማሪም ተቀባይነት ያላቸውም አይደሉም። በዴሞክራሲ አምናለሁ የሚል ሰው ባነሳኋቸው October 13, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ሀገራችን ወደ እርስ በርስ ጦርነት እንዳትገባ ምን ይደረግ? – ቴወድሮስ ኅይለማርያም (ዶ/ር) መግቢያ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ውስጥ በዓይነታቸውም ሆነ በመጠናቸው ከዚህ ቀደም ታይተው የማይታወቁና ታላቅ ብሔራዊ ቀውስ የሚያስከትሉ የእርስ በርስ ግጭቶች እየተከሰቱ ነው፡፡ እነዚህ ግጭቶች ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ ወደ 3 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎችን October 13, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ኢሕአዴግ በቀጣዩ ምርጫ ያሸንፋል? – በዶ/ር ተክሉ አባተ መቅድም ሀዋሳ በተካሄደው የኢሕአዴግ 11ኛ ጉባኤ ዶ/ር ዐቢይ ከ177 ድምጾች ውስጥ 176ቱን በማግኘት የኢሕአዴግ ሊቀ መንበርነታቸውን አስጠብቀዋል። ዶ/ሩ እንደሚያሸንፉ ብዙ ኢትዮጵያውያን ሲገምቱ ነበርና ውጤቱ ብዙም አላስደነቀም። የእርሳቸውን ያህል አቅምና የሞራል ልዕልና ያለው October 12, 2018 ነፃ አስተያየቶች
የለውጥ-ሀይሉ የጅብ እራት እንዳይሆን!!! – አማኑኤል ታደሰ (ከድሬዳዋ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ አቶ ዘይኑ ጀማል ለVOA ጋዜጠኛዋ ፅዮን ታደሰ በገለፁላት አሀዝ መሠረት ወደ 240 የሚጠጉ ቀይ ቦኔት ያደረጉ የመንግስት ወታደሮች በተለምዶ አጋዚ ተብለው የሚጠሩት ደመ-ወዝ እና ሌሎች የጥቅማጥቅም ጥያቄዎችን ለዶ/ር አብይ October 11, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ኦነግ (OLF) በአስቸኳይ ትጥቅ ይፍታ!! – ከሙሉቀን ገበየሁ ከ 27 አመታት መራራ ሰላማዊ የኢትዮጲያ ህዝብ ትግል ቦኋላ የትግሉ መንፈስ በ ኢሕአዲግ (EPRDF) ተብሎ በሚጠራው ግንባር ውስጥ ሰንጥቆ ገብቶ በተለይም በቀድሞ ስሙ ኦህዴድ (OPDO) እና ብአዴን (ANDM) አመራር አባላቶች ትግሉን ተቀላቅለው October 9, 2018 ነፃ አስተያየቶች
“መጠየቅ ማንን ይጎዳል? ማስተዋልስ ማንን ያሳፍራል?” ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) በሀገራችን በየዕለቱ የምንሰማቸው ዜናዎች አስደሳችም – እጅግ አሳዛኝም ናቸው፡፡ በአንድ በኩል ተስፋ ሰጪ – ቀላል በማይባሉ October 9, 2018 ነፃ አስተያየቶች
የጎጃም ክልል ይመስረት – ከይገርማል ይቅርታ ይደረግልኝና ከዚህ በፊት የሸዋ ክልላዊ መንግሥት ይመስረት የሚለው ሀሳብ አማራውን የሚያዳክም እየመሰለኝ ብዙም አልወደድሁትም ነበር። አሁን ግን የነበረኝን ቅሬታ አንስቼ የሸዋ ክልላዊ መንግሥት ይመስረት ከሚሉት ጎን መቆሜን እገልጻለሁ። ሸዋ ብቻ ሳይሆን October 5, 2018 ነፃ አስተያየቶች
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንበሮች – ሙሃዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጠዋት ወደ ቢሯቸው ማልደው ሲገቡ የእንግዳ መቀበያ ክፍሉ ወንበሮች ተሰልፈው ጠበቋቸው፡፡ ነገሩ እንግዳ ሆነባቸው፡፡ የዚህን ቤተ መንግሥት ባሕል ገና አልለመዱትም፡፡ የተለመዱ ችግሮችን ባልተለመደ መንገድ እፈታለሁ ብለው ለተነሡት ጠቅላይ ሚኒስትር June 5, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ውሉን የሳተ የትግል ጉዞ – ከእውነቱ ፈረደ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚቋቋሙበት አንዱና ዋነኛው ዓላማ የመንግሥትን ሥልጣን ለመጨበጥ ነው።የመንግሥቱን ሥልጣን የሚጨብጡበት መንገድ እንደ አገሩ የፖለቲካ ሥርዓት የተለያዬ ቢሆንም ተልእኮአቸውን ግን አይቀይረውም። አንድ የፖለቲካ ድርጅት የራሱ ህልውና መግለጫ የሚሆን ራዕይ ፣ርዕዩተዓለም(ፍልስፍና ወይም May 27, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ስለ ኢሮብ ህዝብ ያገባኛል ! ከአምዶም ገብረሥላሴ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ስዎች ከኢሮብ ማህበረሰብ ከ ዓመታት በፊት በሸዓብያ ተጠልፈው ተወስደው እስካሁን ህልውናቸው ያልታወቀ ዜጎቻችን ናቸው። የዶ/ር ዓብይ ኣሕመድ መንግስት ከ1990 ዓ/ም ጀምሮ ብየዓመቱ በሻዕብያ ታጢቂዎች እየታፈኑ እየተወሰዱ ህልውናቸው May 21, 2018 ነፃ አስተያየቶች