Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 144

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሁሉም ነገር ወደ ትግራይ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

በደርግ ዘመን በአብዛኛው ለታይታና በተግባር ለማይገለጥ ማስመሰያነትም ቢሆን “ሁሉም ነገር ለሕጻናት!” የሚል መፈክር ይሁን መመርያ በየቦታው በተለይም የሕጻናት ኮሚሽን የሚባለው መሥሪያ ቤት በነበረበት አራት ኪሎ አካባቢ ተለጥፎ ይታይ ነበር፡፡ አሁን ደግሞ በመፈክር

ምነው -ፕ/ር ጌታቸው በዚህ ሰዐት- ወደ ጎሰኝነት – ይገረም አለሙ

የአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ክፍል ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ አዲስ ተመሰረተ የተባለውን አንድ አማራ ድርጅት አስመልክቶ ከአራት ሰዎች ጋር ያደረገውን ውይይት የመጀመሪያ ክፍል አዳመጥኩት፡፡ ይሄ በአማራ ስም ድርጅት መሰረትን የሚል ነገር መች እንደሚያበቃ

ጎብላንድ ፣ አጭበርባሪው ጦጣ – አገሬ አዲስ

ሚያዝያ 6 ቀን 2010ዓም (14-04-2018) ከአርባ አምስት ዓመት በፊት ተዋቂው ጋዘጠኛ፣ ታሪክና ትችት አቅራቢው አቶ ጳውሎስ ኞኞ በአንድ ወቅት ላይ ባስነበቡን ጽሁፋቸው የጎብላንድን ወይም የአጭበራባሪውን ጦጣ ታሪክ  አቅርበውልን ነበር።ታሪኩ ሲጨመቅ በጥቂቱ ይህን

ከመጥረቢያ ብረት የተሰራ ጦር ወደ አቡጀዲ ቢወረውሩት ወደ ጉቶ ይሄዳል – ይገረም አለሙ

በርዕስነት የተጠቀምኩበት አባባል በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፍል በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚነገር ነው፡፡ ከ አስራ አምስት አመት በፊት ነው ማሻ የሚኖር ወዳጄ የነገረኝ፡፡በአካባቢው ቋንቋ ሲነገር ለጆሮ ይጥማል፡፡ የጦር ጉዞ አንደወርዋሪው ፍላጎት በመሆኑ  ምሳሌው የሚመለከተው

የቶሎሣ ኢብሳ እናት ዘርሽ ይባረክ! – ነፃነት ዘለቀ

አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ አንዳንዴ መመሰጋገን መጥፎ አይደለም፡፡ እንደባህል ሆኖብን ይመስለኛል በሀገራችን ሰውን ማመስገን ብዙም አልተለመደም፡፡ በፈረንጆች ዘንድ ግን ሰውን ማወደስ በማኅበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያለው መልካም ነገር ነው፡፡ ሰለጠነ በሚባለው ዓለም “አመሰግናለሁ፤ ይቅርታ(in

ምርኮኛ – አገሬ አዲስ

መጋቢት 26 ቀን 2010 ዓም(04-04-2018) ምርኮ ወይም መማረክ የሚለው ቃል መሞኘት፣ መታለል፣ መሳብ፣ መያዝ፣መጠመድ፣እጅ መስጠት፣መቸነፍ ፣መደለል… በሚሉ ትርጉሞች ሊገለጽ ይችላል።የሰው ልጅም ሆነ እንስሳ የሚጠመድበት ዘዴ ብዙ ነው።ከደካማ ጎኑ በመነሳት አንዱ ሌላውን ሊይዝበትና 

ፈረስ ተቀይሯል!! ጋላቢው ማን ይሆን? – ጌድዮን በቀለ

ወያኔ አምጦ-አምጦ ሲንቆራጠጥና ሲወራጭ ከርሞ ፈረስ ቀይሯል፤ ልጓሙም ፤ኮርቻውም፤ ለኮውም ያው የቀድሞው ወያኔ ነው። ከህዝቡ ጋር እልህ የተጋባ ይመስል ለፈረሱ እቃ ማለዘቢያ ቅባት እንኳን አልቀባባውም። የወያኔ ስማበለው ሽፈራው ሸንቁጤ እንቅጩን ነግረውናል፤ ማንም

ዛሬ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ተፈታታኝና ወጣሪ ሁኔታ ኢ.ሕ.አ.ፓን መተንኮስ ለምን አስፈለገ? (ፍየል ወዲህ፣ ቅዝምዝም ወዲያ!)

ታምሩ ባልቻ ኢትዮጵያ ሕዝብ ልጆቹ እየተፈጁበትም አዳዲስ ትውልድ መተካቱን አያቆምም። ዛሬ በሀገራችን ዉስጥ እያደገ፣ እያወቀና እየጎመራም በመምጣት ላይ ያለው ኢትዮጵያዊ ትውልድ ስለ ቀዳሚው ትውልድ፣ መጥፎውንም ሆነ ጥሩውን ታሪኩን ማወቁ የማይቀር ነው።

ከሆነማ መልካም? – ከገዙ በቀለ (ዶ/ር)

ነገሩ አንዳንዴ ቢሆንም፣ ከሐዘን ወደ ደስታ የሚወስድ ነገር መቼም አይታጣም። በዚህ አኳያ ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው መመረጣቸው ምድር ላይ ካላው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ሲተያይ ደስታዬን ከፍ አድርጎታል። ቀጥሎም ጠቅላይ ሚኒስትር

ዝርው ዓመፃ እና ከዋናው ጉዳይ የተናጠበ ጽሑፍና ንግግር – ከይኄይስ እውነቱ

አገራችን ኢትዮጵያ በለየለት ቅጥረኛ የወታደራዊ እዝ ሥር ከሆነች ውላ አድራለች፡፡ የወያኔ አገዛዝ ሕገ ወጥ በሆነ ዓዋጅ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ሽብር የመፈጸሙን ተግባር ዋናው ተልእኮው፣ ግቡም ዕድሜውን በመቀጠል ባለበት የ‹‹ጠላት ወረዳ›› ላይ

የስብሰባን ምንነት በተመለከተ በተለይ ለሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ

ብሥራት ደረሰ ስብሰባ ምን እንደሆነ ከሕጻን እስከ ዐዋቂ የማያውቅ የለም፡፡  ከቤተሰብ ጀምሮ ዕድሮችንና አካባቢያዊ ማኅበራዊ ስብስቦችን አልፎ እስከ ግላዊና መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶችና ከፍተኛ ሀገራዊ መዋቅሮች ድረስ ልዩ ልዩ መደበኛና ድንገተኛ ስብሰባዎች ይካሄዳሉ፡፡

የህውአት መቀበሪያው የት ይሆን? አንቦ ወይስ ጎንደር ወይንስ አዲስ አበባ ላይ። (ከተማ ዋቅጅራ)

ህውአታውያን በውጭም በአገር ውስጥም ተወጣጥረዋል። አሁን ያለው የፖለቲካ ጡዘት የሰሩት   ግፍ። በቆፈሩት የጥፋት ጉድጓድ ውስጥ ሊከታቸው ገፍቶ ገፍቶ ጫፍ አድርሷቸዋል። በዚህ የተነሳ ያለ የሌለ ሃይላቸውን ህውአትን ለማዳን ታላቅ መፍጨርጨር ውስጥ ገብተዋል። አቅማቸውን

ስህተትን በስህተት በማረም የተሄደበት ረዥም መንገድ! – ዳዊት ከበደ ወየሳ

• ማንም ሰው ስህተት ይሰራል። ነገር ግን መሳሳቱን ሲያውቅ፤ ከስህተቱ ተምሮ እና ያስቀየመውን ሰው ‘ይቅር በለኝ’ ብሎ ወደፊት ይራመዳል እንጂ፤ ስህተትን በስህተት እያረመ አይሄድም። ኢህአዴግ እና ተከታዮቹ፤ ከሚሰሩት ስህተት የበለጠ፤ ስህተትን በስህተት

ልጄ ሆይ፤ ሰው ሁን ! – መስፍን ማሞ ተሰማ

እነሆ ሰንበት ነበረ። ምዕመኑ በሚኖርበት ከተማ በምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድሰት ቤተ ክርስቲያን እንዳለፉት አያሌ ሰንበቶች ሁሉ ባለፈው ሰንበትም ተገኝቷል። ቃሉን ሊሰማ፤ ስለ ቃሉም ለመኖር ብርታትን ሊያገኝ፤ ስለራሱና ስለቤተሰቦቹ፤ ስለ ህዝቦቹና
1 142 143 144 145 146 249
Go toTop